ተዋሕዶ Tewahido
ተዋሕዶ Tewahido
  • 50
  • 112 833
የልደተ ክርስቶስ የገና የተመረጡ መዝሙሮች |Ethiopian Orthodox Yegena Mezmur
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ!!!
#tewahdo #orthodoxmuzmur #Mezmur
Ethiopian Orthodox songs and Educations @tewahido_tube channel
ከጌታችን ከልደቱ ያገኘነው ምንድን ነው?
#ዳግም_ልደት
በአዳም በደል ምክንያት አጥተነው የነበረው ልጅነታችንን ክርስቶስ በልደቱ ዳግመኛ እንደመለሰልን ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ “ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት
ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።” ዮሐ 1፥12 በማለት ገልጾታል።
#ሰላም
በጌታችን ልደት ለዓለም ሁሉ የሚሆን ዘላለማዊ #ሰላም ተገኝቷል። ይህም “ክብር እግዚአብሔር በሰማያት ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጐ ፈቃድ” እያሉ ቅዱሳን መላእክት በመዘመራቸው ተረጋግጧል። ሉቃ 2፥14። ስለዚህ በክርስቶስ ያገኘነው እውነተኛ ሰላም በእኛ ጸንቶ እንዲኖር ዘወትር በጾምና በጸሎት እየተጋን ስለሰላም የምንማፀን ሆነን ልንገኝ ይገባል። ሰላም የክርስትና መታወቂያ አርማ ነውና።
#ብርሃን
“በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃንን አየ፤ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ #ብርሃን ወጣላቸው።” ኢሳ 9፥2። ለአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ያህል በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዞ የነበረው አዳም ወደሚደነቀው ብርሃን የተሸጋገረው በክርስቶስ ልደት ነው። እኛም በልደቱ ያገኘነውን የጽድቅ ብርሃን ጠብቀን ለመኖር (ብርሃነ ወንጌልን) ፈጽመን ከኃጢአት ርቀን በጽድቅ ሥራ ተወስነን ብርሃን ሆነን ልንኖር ይገባል።
#ነጻነት
“በነጻነት እንኖር ዘንድ ክርስቶስ ነጻ አወጣን። ከእንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደገና በባርነት ቀንበር አትያዙ”። ገላ 5፥1። የሰው ልጅ እግዚአብሔርን በነጻነት እያመሰገነ ይኖር ዘንድ ተፈጥሯልና። ኃጢአት በመሥራት የዲያብሎስ ባርያ ሳንሆን በተሰጠን ነጻነት በመጠቀም የጽድቅ አገልጋዮች ሆነን ልንመላለስ ይገባል።
#ይቅርታ
በአዳም በደል ምክንያት ከአብራኩ የተከፈሉ በሙሉ በደለኛ ሆነው የነበሩበትን ዘመን ለውጦ አዳምንና የልጅ ልጆቹን በደል ደምስሶ ፍቅርን ይመሰርት ዘንድ ጌታ ተወለደ። በምድርና በሰማይ ላሉት ፍቅርን መሠረተ። እርሱ የሰው ልጆችን በደል ሳይቆጥር ሁሉን ይቅር እንዳለ ክርስቲያንም የበደሉትን ሁሉ ይቅር ይል ዘንድ የፈጣሪው ትዕዛዝ ነውና ዘወትር ሊፈጽማት የምትገባ ከእግዚአብሔር ጸጋ የምታስደምር የልደቱን ብርሃን ለማየት እንደበቁ በዚህም ደስ እንደተሰኙ እንደ ቅዱሳን መላእክት ለእውነተኛ ምስጋና የምታደርስ የጽድቅ መሠረት የበረከት በር ናት። ማቴ 18፥21-23፣ ማቴ 5፥23-25። መባህን ትተህ ሂድ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ የሚለው አምላካዊ ቃል ይቅርታ የክርስትና ሕይወት መመሪያ መሆኑን ያሳያልና ዘወትር ልንፈጽማት ይገባል።
#ፍቅር
ፍቅር ሰሃቦ ለወልድ ኃያል እም መንበሩ ወአብጽሖ እስከለሞት /ፍቅር ኃያል ወልድን ከዙፋኑ አወረደው እስከ ሞትም አደረሰው።/ ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው እግዚአብሔር አምላክ የሰው ልጅን በደል ሳይቆጥር በዙፋኑ ሆኖ ምሬሃለሁ ማለት ሲችል ፍቅሩን ይገለጽ ዘንድ በከብቶች በረት ተወለደ። እውነተኛ ፍቅሩ ለክርስትናችን መሠረት ለጽድቃችን ፋና እንደሆነ መጻሕፍት ያረጋግጣሉ።
እንግዲህ በልደቱ ያገኘነውን ሰላም፣ ነጻነት፣ ይቅርታ፣ ብርሃንና ፍቅር ዋጋ የተከፈለበት ጸጋ የወረስንበት በመሆኑ ዘወትር በድንቅ ፍቅሩ የሚታደገን አምላካችን እግዚአብሔር በሰጠን ጸጋ እስከ መጨረሻው ድረስ ጸንተን እንድንኖር ክብራችንንና ጸጋችንን አስተውለን ከኃጢአት ርቀን በንሰሐ ታጥበን እራሳችንን ለክርስቶስ የተወደደ መስዋዕት አድርገን እንድናቀርብ የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት አይለየን።
አሜን።
ምንጭ ደብረ ቅዱሳን ተ/ሃይማኖት ቤተክርስትያነ
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ @tewahido_tube ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
የልደተ ክርስቶስ የገና የተመረጡ መዝሙሮች - New Ethiopian Orthodox Yegena Mezmur,christmass mezmur,Yegena mezmur,gena mezmur,የገና መዝሙር,2022 new ethiopian orthodox muzmur,2022 new eriterian orthodox muzmur,ethiopian muzmur,eriterian muzmur,jesus,merry,Jesus birth songs,gebriel mezmur,new gebriel mezmur,Aba g/kidan Girma,Question and Answer by Aba G/kidan,doctor zebene lema,New Ethiopian music,Mihiretab sibket,Maryam muzmur,Mickael muzmur,protestant muzmur,nsebho tube
Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ
🔴 Credit
Where I have used some Google data in this video (images, music, clip art and short videos, etc. ) . Therefore; I would like to thank the distinguished owner and thank you very much for allowing the data. If you feel uncomfortable, please contact me first and before take any action.
Thank you!
th-cam.com/channels/VEaH-qoWR6C1SPX6bGNDug.html
www.youtube.com/@UCVEaH-qoWR6C1SPX6bGNDug
มุมมอง: 216

วีดีโอ

የአቡነ ተክለ ሃይማኖት መዝሙር ስብስብ | Abune Teklehaimanot Mezmur collection | #tewahdo
มุมมอง 14111 หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰቦች? የአቡነ ተክለ ኃይማኖት መዝሙር ስብስብ | Abune Teklehaimanot Mezmur collection በዚህ የተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን የመዝሙር ስብስብ የተክለሃይማኖት መዝሙር፣ የተክለሃይማኖት መዝሙር ስብስብ፣ የተክለሃይማኖት ምስል፣ የተክለሃይማኖት ወረብ፣ ተክለሃይማኖት ፃድቅ፣ aba aba teklehaimanot mezmur, le teklehaimanot tsadik; teklehaimanot gedel; የተዘመሩ ዝማሬዎች የተካተቱ ሲሆን፣ መዝሙሮቹን በማድመጥ፣ ለሌሎች በማጋራት አስተያየት ሀሳባችሁን ብታደርሱን ለመቀበል ዝግጁ መሆናችን እንገልጻለን። #እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን...
🔴 ለቅዱስ ገብርኤል በዓል የተመረጡ መዝሙሮች #19 | በተዋሕዶ ዘማሪያን #eotc #orthodoxmezmur #tewahdo
มุมมอง 5711 หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰቦች? ለቅዱስ ገብርኤል የተዘመሩ ጥዑም ዝማሪዎች ስብስብ | በተዋሕዶ ዘማሪያን በዚህ የተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን የመዝሙር ስብስብ 1. ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 2. ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ የተዘመሩ ዝማሬዎች የተካተቱ ሲሆን፣ መዝሙሮቹን በማድመጥ፣ ለሌሎች በማጋራት አስተያየት ሀሳባችሁን ብታደርሱን ለመቀበል ዝግጁ መሆናችን እንገልጻለን። #እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን #ሀገራችን #ኢትዮጵያን ይጠብቅልን። #eotc #mezimur #ማህቶት #ebs #ethiopianmovie #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ተዋህዶ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ኢቢኤስ @tewahido_tube #በቲክቶ...
🟢ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለቅድስት እየሉጣ የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ| #tewahdo #new_orthodox_mezmur #eotc #የማርያም_መዝሙሮች
มุมมอง 5511 หลายเดือนก่อน
🟢ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለቅድስት እየሉጣ የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ| #tewahdo #new_orthodox_mezmur #eotc #የማርያም_መዝሙሮች
🟢ለቅዱስ አቡነ አረጋዊ የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ| #tewahdo #የማርያም_መዝሙሮች #new_orthodox_mezmur #eotc
มุมมอง 33111 หลายเดือนก่อน
🟢ለቅዱስ አቡነ አረጋዊ የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ| #tewahdo #የማርያም_መዝሙሮች #new_orthodox_mezmur #eotc
🟢ስምሽን ለልጅ ልጅ እነግራለሁ፣ የጴጥሮስን እንባ|በኦርቶዶክስ አርቲስቶች| #tewahdo
มุมมอง 4711 หลายเดือนก่อน
🟢ስምሽን ለልጅ ልጅ እነግራለሁ፣ የጴጥሮስን እንባ|በኦርቶዶክስ አርቲስቶች| #tewahdo
🟢ለቅዱስ ሚካኤል የተዘመሩ ጣፋጭ መዝሙሮች ስብስብ |በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪያን| #tewahdo
มุมมอง 25611 หลายเดือนก่อน
🟢ለቅዱስ ሚካኤል የተዘመሩ ጣፋጭ መዝሙሮች ስብስብ |በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪያን| #tewahdo
የዳዊት መዝሙር ከምዕራፍ 46 እሰከ 60 | የልበ አምላክ ዳዊት ጸሎት እና ምሥጋና | #orthodox
มุมมอง 4311 หลายเดือนก่อน
የዳዊት መዝሙር ከምዕራፍ 46 እሰከ 60 | የልበ አምላክ ዳዊት ጸሎት እና ምሥጋና | #orthodox
🔴 አንጀትን የሚያርስ ህይወት የሚቀይር ትምህርት በርዕስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን | #eotc #orthodox #tewahdo
มุมมอง 3611 หลายเดือนก่อน
🔴 አንጀትን የሚያርስ ህይወት የሚቀይር ትምህርት በርዕስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን | #eotc #orthodox #tewahdo
መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 31 እሰከ 45 | መዝሙረ ዳዊት | ጸሎት እና ምሥጋና | #orthodox
มุมมอง 5011 หลายเดือนก่อน
መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 31 እሰከ 45 | መዝሙረ ዳዊት | ጸሎት እና ምሥጋና | #orthodox
🔴 በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጡ | ጥቂት ማቁሰል | በመ/ር እዮብ ይመኑ | #orthodox
มุมมอง 26011 หลายเดือนก่อน
🔴 በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጡ | ጥቂት ማቁሰል | በመ/ር እዮብ ይመኑ | #orthodox
🔴 በዓታ ማርያም |ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ ዝማሪዎች | #orthodox
มุมมอง 23911 หลายเดือนก่อน
🔴 በዓታ ማርያም |ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ ዝማሪዎች | #orthodox
መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 16 እሰከ 30 | መዝሙረ ዳዊት | ጸሎት እና ምሥጋና
มุมมอง 9611 หลายเดือนก่อน
መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 16 እሰከ 30 | መዝሙረ ዳዊት | ጸሎት እና ምሥጋና
መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 1 እሰከ 15 | መዝሙረ ዳዊት | ጸሎት እና ምሥጋና
มุมมอง 5511 หลายเดือนก่อน
መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 1 እሰከ 15 | መዝሙረ ዳዊት | ጸሎት እና ምሥጋና
🔴 ለመድኃኒ ዓለም የተዘመሩ ድንቅ ዝማሬዎች | ቅዱስ በዓለ ወልድ | አማኑኤል
มุมมอง 18211 หลายเดือนก่อน
🔴 ለመድኃኒ ዓለም የተዘመሩ ድንቅ ዝማሬዎች | ቅዱስ በዓለ ወልድ | አማኑኤል
🔴የኢትዮጵያዊው ጻዲቅ የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጣፋጭ ዝማሪዎች
มุมมอง 313ปีที่แล้ว
🔴የኢትዮጵያዊው ጻዲቅ የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጣፋጭ ዝማሪዎች
🔴የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥዑም ዝማሪዎች | Saint George
มุมมอง 249ปีที่แล้ว
🔴የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥዑም ዝማሪዎች | Saint George
🔴 ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ ጥዑም ዝማሪዎች
มุมมอง 622ปีที่แล้ว
🔴 ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ ጥዑም ዝማሪዎች
🔴የቅዱስ ገብርኤል፣ የቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት እየሉጣ ክብረ በዓል ዝማሪዎች
มุมมอง 26Kปีที่แล้ว
🔴የቅዱስ ገብርኤል፣ የቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት እየሉጣ ክብረ በዓል ዝማሪዎች
🔴 የቅዱስ ገብርኤል የበዓል ድንቅ ዝማሬዎች #19 | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን
มุมมอง 25Kปีที่แล้ว
🔴 የቅዱስ ገብርኤል የበዓል ድንቅ ዝማሬዎች #19 | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን
🔴 የኪዳነ ምህረት ድንቅ መዝሙሮች ስብስብ | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 7
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
🔴 የኪዳነ ምህረት ድንቅ መዝሙሮች ስብስብ | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 7
🔴 የእመቤታችን ቅ. ማርያም ጥዑም ዝማሪዎች | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 6
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
🔴 የእመቤታችን ቅ. ማርያም ጥዑም ዝማሪዎች | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 6
🔴 ለኪዳነ ምሕረት የተዘመሩ መዝሙሮች | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 4
มุมมอง 11Kปีที่แล้ว
🔴 ለኪዳነ ምሕረት የተዘመሩ መዝሙሮች | በተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 4
🔴 ስለኢየሱስ ክርስቶስ እና ስለቅድስት ማርያም ... | በተዋሕዶ ዕንቁ ሰባኪያን
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
🔴 ስለኢየሱስ ክርስቶስ እና ስለቅድስት ማርያም ... | በተዋሕዶ ዕንቁ ሰባኪያን
🔴 የቅድስት ማርያም መዝሙሮች ስብስብ | የተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 3
มุมมอง 4Kปีที่แล้ว
🔴 የቅድስት ማርያም መዝሙሮች ስብስብ | የተዋሕዶ ዕንቁ ዘማሪያን ቁ 3
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች | የተዋህዶ ዕንቁዎች ዝማሬ ቁ 2
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች | የተዋህዶ ዕንቁዎች ዝማሬ ቁ 2
🔴 የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች ስብስብ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ እና ሌሎችም
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
🔴 የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች ስብስብ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ እና ሌሎችም
🔴 የተዋህዶ ዕንቁዎች ዝማሬ ቁ 1 |ዘማሪያን አቤል ይትባርክ እና ሳራ | #eotc #mezimur #ማህቶት #orthodox
มุมมอง 3.9Kปีที่แล้ว
🔴 የተዋህዶ ዕንቁዎች ዝማሬ ቁ 1 |ዘማሪያን አቤል ይትባርክ እና ሳራ | #eotc #mezimur #ማህቶት #orthodox

ความคิดเห็น

  • @MyYou-c4j
    @MyYou-c4j 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @yostinaaklilu-dc6vm
    @yostinaaklilu-dc6vm 4 หลายเดือนก่อน

    yketlbet

  • @user-Tsedale
    @user-Tsedale 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @Dejueri
    @Dejueri 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @davinebeck8916
    @davinebeck8916 9 หลายเดือนก่อน

    😣 "PromoSM"

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @natnaelwondwossen1206
    @natnaelwondwossen1206 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @meb153
    @meb153 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @jjssjjss6586
    @jjssjjss6586 11 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @MabrateeHayiluu
    @MabrateeHayiluu 11 หลายเดือนก่อน

    AMEEN AMEEN AMEEN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን #ለኢየሱስ_ክርስቶስ_የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ!!

  • @MabrateeHayiluu
    @MabrateeHayiluu 11 หลายเดือนก่อน

    Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel ☦️ ❤️ ♥️ 😍 💖 ✨️ ☦️ ❤️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️🎉🎉🌾🌾🌾💓💓💓👏👏👏👏👏

  • @AliNader-v5v
    @AliNader-v5v 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SmegnSmegn-y3g
    @SmegnSmegn-y3g 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    #እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! #የጻዲቁ_አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት በረከት ይደርብን፣ ለሀገራችን ሰላም ምልጃቸው አትለየን። የ@tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @AlamituDebele-uz7ju
    @AlamituDebele-uz7ju 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @rosafeyissa8812
    @rosafeyissa8812 11 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ በዘመርሽበት አይደል ችት ማድረግ ችግር የለውም ያልሽው

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    🔴#እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! የ@tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን። ተዋሕዶ Tewahido

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሰን! የ@tewahido_tube ቤተሰቦች ቻናላችን #Subscribe, #Like, #Share and #Comment በማድረግ አጋር ይሁኑን።

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሰን! የ@tewahido_tube ቤተሰቦች ቻናላችን #Subscribe, #Like, #Share and #Comment በማድረግ አጋር ይሁኑን።

  • @SamKwt-e1k
    @SamKwt-e1k 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
    @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልነ

  • @Somaya-d9w
    @Somaya-d9w 11 หลายเดือนก่อน

    Amen3 🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️♥️😭

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    🔴#እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።🔴

  • @MekdesAbebe-ko1vk
    @MekdesAbebe-ko1vk 11 หลายเดือนก่อน

    ማርያም እናቴ ❤❤❤❤❤

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    #እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    #እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍስን ከምግብ ከውሀ በላይ የሚያጠግብ ትምህርት እንቁ ክቡር የተዋህዶ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    #እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! የበዓታ ማርያም የእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube 11 หลายเดือนก่อน

    🔴 ወደ @tewahido_tube ተዋሕዶ ቻናላችን ስለመጡ እያመሰገንን!🙏 ሌሎች አድማጭ ተመልካቾች ጋር እንድንደርስ Subscribe, Like እና Share በማድረግ ስለምትተባበሩን እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube ปีที่แล้ว

    🔴#እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! የ@tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @Kalkidanyemaryamlji
    @Kalkidanyemaryamlji ปีที่แล้ว

    Zmare melaekt yasemaln 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ❤

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube ปีที่แล้ว

    🔴#እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! የጻዲቁ የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ወዳጆች @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube ปีที่แล้ว

    🔴#የቅዱስ_ጊዮርጊስ ወዳጆች #እግዚአብሐር #እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን! @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን።

  • @Ednazelalem
    @Ednazelalem ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @abenezerabate4502
    @abenezerabate4502 ปีที่แล้ว

    የመላዕክትን ጥዑም ዜማ ያሰማልኝ፡፡ የአስራት ሐገሯንና ከአፉና ከልቡ የማያወጣትን የዋህ ህዝብ የልጇ ቸርነት እንዳይርቅብን ታስበን፡፡

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube ปีที่แล้ว

    🔴#የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች #እንኳን ለዚህች ቀን #እግዚአብሐር አደረሰን! @tewahido_tube #ተዋሕዶ ቻናላቸን #SUBSCRIBE, #LIKE እና #SHARE በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን። 🙏

  • @BeleteSami
    @BeleteSami ปีที่แล้ว

    እግ/ር ነፍሳቹህን በገነት ያስቀምጠዉ

    • @BeleteSami
      @BeleteSami ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኛ

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤

  • @salama4116
    @salama4116 ปีที่แล้ว

    Amen..amen .amen.

  • @MeronTariku-y7u
    @MeronTariku-y7u ปีที่แล้ว

    Edene kidus gebiryelin yemiwed be like yasay.enekuan lekidus gebiriye ametawi metasebia bahil beselam aderesachuh.🙏🙏🙏❤❤❤

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ገብርኤ ሰላምን ለቤተክረስትያናቼን ይዘህልን ና

  • @RdHv-i7i
    @RdHv-i7i ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @timarwassiyhun5959
    @timarwassiyhun5959 ปีที่แล้ว

    Ehte yhe zema le krstos tnsaie new lela zema btadergi tru neber .

  • @Ehab-s2i
    @Ehab-s2i ปีที่แล้ว

    Hashu,saruwan,ubatika,gaketa❤❤❤❤

  • @Ehab-s2i
    @Ehab-s2i ปีที่แล้ว

    Elle,Elle,Elle,amenamenamen

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መለእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Lema-m2p
    @Lema-m2p ปีที่แล้ว

    ❤zmare melahkt yasemln