President Getachew Reda
President Getachew Reda
  • 79
  • 40 754

วีดีโอ

#getachew_reda #ትግራይ #tigray #ebs #ትግራይ #ጌታቸውረዳ#getachew_reda #ትግራይ #tigray #ebs #ትግራይ #ጌታቸውረዳ
#getachew_reda #ትግራይ #tigray #ebs #ትግራይ #ጌታቸውረዳ
มุมมอง 183 วันที่ผ่านมา
#getachew_reda #ethiopia #habesha #ትግራይ #tigray #ትግራይ #getachew_reda#getachew_reda #ethiopia #habesha #ትግራይ #tigray #ትግራይ #getachew_reda
#getachew_reda #ethiopia #habesha #ትግራይ #tigray #ትግራይ #getachew_reda
มุมมอง 5097 วันที่ผ่านมา
#ሩሑስ_በዓል_ልደት||#getachew_reda #ethiopia #ትግራይ #tigray #habesha#ሩሑስ_በዓል_ልደት||#getachew_reda #ethiopia #ትግራይ #tigray #habesha
#ሩሑስ_በዓል_ልደት||#getachew_reda #ethiopia #ትግራይ #tigray #habesha
มุมมอง 4627 วันที่ผ่านมา

ความคิดเห็น

  • @Ethiofirst-cm4qt
    @Ethiofirst-cm4qt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante ቀንጨራ ጠያቂ ነህ ወይስ መካሪ?

  • @HuGu-k3q
    @HuGu-k3q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🐅🐅✅💚🌲✅🌲✅

  • @getahuntesema96
    @getahuntesema96 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ታጋይ ጌታቸው ረዳ የምንወድህ የምናከብርህ ሁሌም ከጎንህ ነን በርታ ብቻ አንተ ከግዜው ጋር ኣብረሀን ከዚ ክፉ ዘመን እንደምታሻግረን ኣምናለሁ

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌች ጀግና አገላለፅህ አንደኛ አላህ ያግዝህ❤❤❤🎉

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yayeye enkuan beselam metah ❤❤

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam Yishalal !!

  • @MeleseBaykedagn-z2h
    @MeleseBaykedagn-z2h 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከባንዳ የፋሺሽት ኣብዪ ብልፅግናን ያመለከ ከዳተኛ በውሰጣዊ ሰምሪት ሆኖ ህዝብን የጨፈጨፉ በCIA የተቀጠሩ ኣቶ ፃድቃን ባቀናጀው ከቶ በታሩክ ይህ ውሸታም

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is late

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን ብምስል ሰለመጣህ ተመስግን

  • @genetugebremariam3505
    @genetugebremariam3505 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    outstanding politician.

  • @abrahamgebru4757
    @abrahamgebru4757 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታቸው ምን የሚባል ድርጅት ነው የምትመራው አጭበርባሪ

  • @BeteMukera
    @BeteMukera 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ ደ/ር አንባቸዉ እጣ እንዳደርሰህ እፈራለሁኝ።የኢትያዹያ ፖለቲካ መጠፋፋት ነው።

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Getachew Reda is banda. He is a servant of fascist Aby Ahmed

  • @HonzoVehicle
    @HonzoVehicle 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Personally for me getachew reda is the brilliant one who can analyzed ethiopian politics with cognizance.

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    no more small country, Even Africa must come to in oneness

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow Geche you so nice person

  • @RestoreTigray
    @RestoreTigray 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘረባ መን ክኽእለካ እዩ ጌቾ

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Getco sanitizer.

  • @mulugetaayalew5800
    @mulugetaayalew5800 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የህወሀትና. የኢትዬጵያ መንግሥት ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ፣ወደ ጦርነት እንዲገባ ትልቅ የዘር ፍጅት ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ ሚዲያዎች ፣ከፖለቲከኞች በላይ ትልቅ ተጠያቂ. ናቸው።

  • @meseretabrham4008
    @meseretabrham4008 วันที่ผ่านมา

    የዩቲዩፕ ተጠቃሚዎ ቀጥሮ ሚያሰራው እኮ ሌላው ሳይሆን አራሱ ጌታቸው ነው

  • @mebi1216
    @mebi1216 วันที่ผ่านมา

    ትግራይ የተፈፀመው ጥፋት ሳይሆን ጆኖሳይድ ነው ማለት አለብህ

    • @MerryHassen-v3z
      @MerryHassen-v3z 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለጥፋቱ መነሻ የሆነው እኛ ነን አለህኮ።ሴኮቱሬ መብረቃዊ ብሎኮ አረጋግጦ ገሀነሙ ተሸኘኮ😅😢😂

  • @hewanhailu9276
    @hewanhailu9276 วันที่ผ่านมา

    Kahadi behodhe ye Tigray hezib kdehowal

  • @Wediabodomwediabodom
    @Wediabodomwediabodom วันที่ผ่านมา

    ባለሁለት መላስ መደላይ😢

  • @yohannesgebremeskel7368
    @yohannesgebremeskel7368 วันที่ผ่านมา

    What goes around comes around! Justice is the only way out.

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo วันที่ผ่านมา

    Sadly tigray 90% of tigray youth r backward and traditional thinkers because they think tplf is God and other is wrong ...look Sidama, afar, oromia, ... many brilliant youth still oppose or disagree with their respective regional gov .

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo วันที่ผ่านมา

    Gech .. social media is an attention business.

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 วันที่ผ่านมา

    President Interim Getachow Redda, I beg of you to please help the Tigrai people. Urgently, I hope you read the message. 🙏🙏

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He is working with fascist Aby Ahmed, so don't think he will help the people of Tigrai

  • @yohannes5408
    @yohannes5408 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ጊች አመለካከትህ ብቻውን ቅን ከሆነ እና ጥሩ አማራጭ ካለው አእምሮ የሚመጣ ነው። የትግራይም የኢትዮጲያም ማህበረሰብ ሊጠቀምበት ይገባል። አቶ ልደቱን አልሰማ ያለ ማህበረሰብ ኪሳራነው ያተረፈው ። ያለፈው አልፈፎ አሁንም ለአቶ ልደቱ ስፍራ መስጠት ይገባል።

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 วันที่ผ่านมา

    ጌቾ በጣም ጡሩ ፖለቲከኛ ነው ከሸር እና ከተንኮል ነፃ የሆነ መልካምሰው ነው በውነት ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነው መልካም ሰው ነው ባጠፋነው ጥፋትልክ በትግራይ ጦርነት መጠየቅ ካለብኝ እጠየቃለው ከሀገርውስጥ እሰከ ውጪ ፍርድቤት ድረስ ችግር የለብኝም ማለቱን ተጠያቂ እሆናለው በማለቱ ሳላደንቀው አላልፍም ከማአንም ፖለቲከኛ አሰማውም ጌቾ መደነቅ አለበት

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 วันที่ผ่านมา

    Getachew were atabza leba

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 วันที่ผ่านมา

    tigray ethiopia ADELECHM

  • @shimelismbedane4833
    @shimelismbedane4833 วันที่ผ่านมา

    ከዋልታ ጋር የነበረህ ኢንተርቪው ቆየ አይደል እንዴ? ሰሞኑን ነው ይህ ጉዳይ የተለቀቀው?

  • @YbrahGebrealif-bd9ho
    @YbrahGebrealif-bd9ho วันที่ผ่านมา

    የCIA አሻጥር ነው ለሌላ ሸውደው ቅጥረኛ

  • @YbrahGebrealif-bd9ho
    @YbrahGebrealif-bd9ho วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ጌቾ ወደ አማራ ያዘነበለ ሕወሓት ለማፍረስ በሲአኤ የተገዛ ዕቃ መሆኑ ጥርጥር የለውም

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ፍላጎት በመላው ሀገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ያለፉ ጥፋትና ክፋት ሁሉ ለ አላህ ብለን ትተን አላህ በሚወደው ይቅርታ ብቻ ከልባችን ይቅር ተባብለን ( አፉ አፍ ) ተባብለን ሰላም ሰላም ሰላም ሆነን ብቻና ብቻ ሁላችንም በሰላም እንድንኖር ብቻና ብቻ ብቻ ብቻ ነው ።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ኢትዮጲያን ለማፍረስ ሲዮል ድረስ እንገባለን ያልከው ወዴትም ወስደህ ሌላ ቃል ለመናገር ነው ብለህ ልትሸውደን አትችልም እኔም ሌላውም አይቀበልህም ። ምክንያቱም ህወሀት ሲመሰረትም ኢትዮጲያን ለማፍረስ የተነሳ ነው ይሄን ደግሞ ኤርትራን ገንጥሎ ወደብ አልባ አድርጎ አሳይቶናል በተጨማሪም 27 ዐመት ስልጣን ላይ ሆኖ ኢትዮጲያን የሚያፈርስ የዘር ፖለቲካ ዘርግቶ ህዝብ አንድነቱን በትኖ ኢትዮጲያን ፈተና ውስጥ ከቷት ይኸው አለን አሁንም ህወሀት ትግራይን ከኢትዮጲያ እገነጥላለው እያለ ነው ። አሁን ያለፈው የተናገርከውን ነውር ቃል በወቅቱ ንዴት ላይም ሆነህም ሊሆን ይችላል አስበህበትም ይሁን አሁን ለሁሉም መጥፎ ንግግሮችህ ይቅታ ብቻ ጠይቀህ እኛም ይቅር ብለንህ ለቀጣይ የተሻለ ነገር ተጋግዘን ብንሰራ ይሻላል ወንድሜ እልሀለው ?

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu วันที่ผ่านมา

    አብይ ይለቃሃል መስሎህ ጠንቀቅ በል ትግራይ የከዳህ ባንዳ😊

  • @gizachewtesfay4548
    @gizachewtesfay4548 วันที่ผ่านมา

    አይይ ጌታቸው የጊዜ ጉዳይ እንጂ አብይ ይበልሃል! ትበላለህ!!

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I agree with your comment

  • @gizachewtesfay4548
    @gizachewtesfay4548 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው በጣም ሆዳም ነህ:: ትናንት ተሸክሞ መቀለ ላደረሰህ ህዝብ ክደህ ከአብይ መመሽወሽ ይቅርብ::

  • @bird1144
    @bird1144 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ፋኖ ከምዕራብ ትግራይ ይውጣ በግፍ የተባረሩት ይመለሱ

    • @fentawalemu8017
      @fentawalemu8017 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ከተገዜ ተሻገረ እንዴ? ከተገዜ ወዲህ እኮ ነዋሪውም አማራ፣ መሬቱም የአማራ ነው። የእኛን አንሰጥም የሰውም አንፈልግም።

  • @VoiceOfBibleTv
    @VoiceOfBibleTv วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ ጌታን እኔ ያኔም ብሆን ጀግና ነህ ብያለው😮

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 วันที่ผ่านมา

    sanitizer wedi reda aradom gegna

  • @nini1452
    @nini1452 วันที่ผ่านมา

    Why the hell are you hiding yourself behind a sunglass? You are a banda!

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 วันที่ผ่านมา

    Walta????? Betrayers.

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 วันที่ผ่านมา

    Long live Gecho. People of Tigray will survive and trive🙏❤️🙏

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam วันที่ผ่านมา

    Getachew Reda enough is enough.....

  • @tekleweinihadush8936
    @tekleweinihadush8936 วันที่ผ่านมา

    ስለ ተፈናቃይ ያልጠየቀ ነፃ ሓሳብ ??

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 วันที่ผ่านมา

      ስለ ትግራይ የሚጨነቅ ኢትዮጵያዊ ያለ ይመስለሃል? ህዝቡ በሆነ ተኣምር ብያልቅላቸው ደስታቸውን አይችልቱም።

  • @Natty-g4j
    @Natty-g4j วันที่ผ่านมา

    Eree Gech your not only looking great your thoughts are amazing… no more war in Ethiopia within the country ! Our kids have suffered all over Ethiopia and the world !