ሙራደ ቃል Murade Qal
ሙራደ ቃል Murade Qal
  • 88
  • 469 091
መስከረም ጠባ የምክሐ ደናግል ማርያም ወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር ( ሰንበት ት_ቤት )መዝሙር #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur New2017
መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ
የምክሐ ደናግል ማርያም ወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር ( ሰንበት ት_ቤት ) መዝሙር
መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ /2/
ኢ መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ ኢዮ
መስከረም ጠባ ለኛ ኢዮሃ አበባ
መስቀል አበራ ኢዮሃ አበባ
ለእኛ ሊሆነንነ እድገትና ልማት
ኢዮ ኢዮሃ አበባዬ ኢ መስከረም ጠባ ለእኛ ኢዮሃ አበባ
በተዋሕዶ የከበረች እናታችን እናከብራለን የጥበብ ሕጻናቶቿ
ሃይማኖት ከምግባር መግባ ስላሳደገችን
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እናታችን
ጥንትም መሪና አስተማሪ በመሆኗ
እየተወሳ በዓለም ዜና ያኮራናል መስቀላችን
ኢዮሃ አበባ መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባዬ
ኢዮሃ አበባዬ ኢዮሃ አበባዬ
มุมมอง: 48

วีดีโอ

"ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው" በኩረ መዘምራን ኪነጥበበብ ወ/ቂርቆስ #Yohannes #ethiopianorthodoxmezmur #oldmezmur #kinetibeb
มุมมอง 1039 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው በኩረ መዘምራን ኪነጥበበብ ወ/ቂርቆስ ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው ሳይበድል ታስሮ ለተሰቃየው ወዮልሽ ላንቺ ሄሮድያዳ ደም አፍስሰሻል ሄሮድያዳ /ወለተ ሄሮድያዳ/(፪) ወዮልሽ ለአንቺ ዘፈንሽበት/ በዮሐንስ ላይ ልትከብሪበት/(፪) አዝ = = = = = = ዓለምን ዞረች የእርሱስ አንገቱ/ ዞራ አስተማረች ደርሶ ትንቢቱ/(፪) አዝ = = = = = = አንቺ አቀነቀንሽ ዘፈንን ዘፈንሽ/ በወርቅ ፋንታ አንገት ተሰጠሽ/(፪) አዝ = = = = = = የወንጌልን ቃል እናትሽ ዘንግታ/ አጎትሽን ወዳ በፍቅር አግብታ/ አመነዘረች ልትኖር በደስታ/(፪) #ethiopianorthodoxmezmur #habesha #mezm...
"የዕለት የዓመት የዘመናት ጌታ" ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Ye Elet Ye Amet Fantu Wolde #ethiopianorthodoxmezmur #tewahdo
มุมมอง 27616 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዕለት የዓመት የዘመናት ጌታ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Zemarit Fantu Wolde የዕለት የዓመት የዘመናት ጌታ ከዚህ ካደረስከኝ ዘመኔን ሳትገታ አቀርብልሃለሁ የክብር ሰላምታ (2) ኑ እናመስግን ከልባችን የሰማዩን አባታችን ከዚህ ዕለት ከዚህ ዓመት ያደረሰን ሁለችን የሰው ልጆች ዕድሜ ጥንቱንም ሲጀምር ምን ቢወጣ ቢወርድ ቢበዛ ቢደመር አንድ ቀን አይሞላም እንዳንተ አቆጣጠር (2) ስለዚህ አምላክ ሆይ ክቡር ነው ቅዱስ ነው ወዳንተ እንዲመለስ ቀን የሰጠኸው ሰው ደካማ ነውና ሰው ዕድሜ ከራበው (2) እጅግ አደንቃለሁ የአምላክን ጥበብ ምድርን በአበባ ሰማዩን በኮከብ እንዳሸበረቃት አስተውዬ ሳስብ (2) በከንቱ ጊዚያችን ፈጽሞ ...
ወልድ ይመጣል ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ ቁ.3 መዝሙር #ethiopianorthodoxmezmur #ደብረዘይት #lyrics #Tadewos_Girma #ጳጉሜ #ምጽአት
มุมมอง 228วันที่ผ่านมา
ወልድ ይመጣል ከአእላፍ መላእክት ጋራ ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ ቁ.3 መዝሙር D/n. Tadewos Girma Wold Yimetal አመ ይመጽእ ወልድኪ ምስለ አእላፍ መላእክቲሁ ትርዕድ ምድር እምግርማሁ ሰኣሊ ለነ ማርያም በቅድሜሁ ለዓለመ ዓለም ወልድ ይመጣል ከአእላፍ መላእክት ጋራ ምድር ከግርማው ብዛት ስትርድ ስትፈራ ሰአሊ ለነ ማርያም በቅድሜሁ ጌታ እንዲራራ ምድርና ሰማይ ሲያልፉ በግርማ የምጽኣት መለከት በመላእክት ሲሰማ አቤት ማስፈራቱ ያ የምጽኣት ዕለት ጻድቃን ከኃጥአን የሚለያዩበት መዝገቡ ሲከፈት የፍጥረቱ ሥራ ሰፍረህ ስትሰጠው ዋጋውን በተራ ለፍርድ ሲቀርቡ ሙታን ሕያው ሆነው ያን ጊዜ በፊትህ የሚቆመው ማነው በቀኝ ሲሰለፉ...
"ልቤ በእግዚአብሔር ጸና" ዲ/ን ወንድወሰን በቀለ #ethiopianorthodoxmezmur #mezmurlyrics #medhanealem #tewahdomezmur
มุมมอง 17414 วันที่ผ่านมา
ልቤ በእግዚአብሔር ጸና ዲ/ን ወንድወሰን በቀለ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና /2/ አፌን አላቀኩኝ ለስሙ ምስጋና አዝ // በጠላቶቼ ላይ አፌ ተከፈተ ማዳኑን አይቼ ልቤ ተደሰተ እንደ እግዚአብሔር ያለ ረዳት ማን አለ ደካማ ባርያውን ስለተቀበለ አዝ // ጠግበው የነበሩ እንጀራን ተራቡ ተርበው የነበሩ ረኩ ጠገቡ መች ጎድሎብኝ ያውቃል አንተን ተደግፌ በእጆችህ በረከት ተሞልቷል መዳፌ አዝ // እግዚአብሔር ይገላል እንዲሁም ያድናል የኃይለኞችን ክንድ ሰብሮ ይታደጋል መካኒቱ ሃና ወለደች ሰባት ሥራህ ይደንቀኛል በቀን በሌሊት አዝ // ምስኪኑን ከጉድፍ ያነሳል ከምድር ይዘረጋለታል የክብርን ወንበር ተመከረ ልቤ ሃናን ተመልክቶ እግዚአብሔ...
ጻድቃን ሰማዕታት በሙሉ በዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Tsadkan Semaetat #ethiopianorthodoxmezmur #mezmurlyrics #mezmur
มุมมอง 14614 วันที่ผ่านมา
ጻድቃን ሰማዕታት በሙሉ በዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ጻድቃን ሰማዕታት በሙሉ በአካለ ስጋና በአካለ ነፍስ በአካለ ነፍስ ያሉ ከፈጣሪ አማልደው እኛን ያስምራሉ የእግዚአብሔር ዓይኖቹ ጻድቃንን ከማየት ጆሮቹም አይርቁም እነሱን ከመስማት የጻድቅ ሰው ጸሎት ኃይልን ታደረጋለች በምልጃቸው እንመን አናመታ በአንዳች ኃጥኡ ነዌ እንኩአን በሰዖል እያለ ስለ ወንድሞቹ ምሕረት ከለመነ እናተማ ጻድቃን በገነት ያላችሁ ምንኛ ትረዱን አምነን ስንጠራችሁ ጊዜያዊ መከራ ሳያሰቃያቸው እሳት እና ስለት ሳያስፈራራቸው ሰማያዊይ ተስፋ ስለሚታያቸው በመከራው ሁሉ ጸኑ በእምነታቸው ቀዝቃዛ ውኃ እንኳን በጻድቅ ሰው ስም የሚያጠጣ በኖር ዋጋው አይጠፋም ብሎ ...
እኔ እወድሃለሁ መድኃኒቴ ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ ቁ.1 D/n. Tadewos Girma #medhanealem #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur
มุมมอง 22821 วันที่ผ่านมา
እኔ እወድሃለሁ መድኃኒቴ ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ ቁ.1 እኔ እወድሃለሁ መድኃኒቴ መታመኛዬ ነህና ረዳቴ መታመኛዬ መመኪያዬ አንተ ነህ የሕይወቴ ተስፋ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ ከሰይጣን ዘለፋ አቤቱ ጌታ ሆይ በስምህ አድነኝ ጩኸቴንም አድምጥ ጸሎቴንም ስማኝ ወደእኔ ተመለስ ነፍሴንም አድናት እንደቸርነትህ ሰውረኝ ከኃጢአት የነፍሴ መዳኛ የአጥንቴ ሕይወቱ ወልደ አብ ክርስቶስ አንተነህ በእውነቱ ከአንተ ተለይቼ እንዳልጠፋብህ የቀናውን መንገድ ይምራኝ መንፈስህ ወደ ዓለም ስትመጣ በግርማ በክብር ጌታ ሆይ አስበኝ ወድቄ እንዳልቀር #ethiopianorthodoxmezmur #mezmurlyrics #mezmur #oldmezmur #tewahdomezmur...
ኪዳነ ምሕረት እመቤት ዘማሪት ዘነበች ክፍሌ #Zenebech Kifle #Kidanemihret_Emebet #ethiopianorthodoxmezmur #orthodox
มุมมอง 22321 วันที่ผ่านมา
#ኪዳነ_ምሕረት_እመቤት ዘማሪት ዘነበች ክፍሌ ኪዳነ ምሕረት እመቤት ለዓለም ሁሉ መድኃኒት ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህት አንቺ ነሽ ለአምላካችን እናት ጌታ አንቺን ፈጠረሽ ልዩ አድርጎ ለሚያስደንቅ ምስጢሩ ለተዋሕዶ ለልዑል ማደሪያነት የተመረጥሽ ያለሕማም ወለድሽው ድንግል ሆነሽ እናትነት ድንግልና አስተባብረሽ ይዘሻልና ድንግልም እናትም እመ ብርሃን ንጽህተ ንጹሃን እኛን አማልጅን #ethiopianorthodoxmezmur #habesha #mezmurlyrics #tewahdomezmur #oldmezmur #mezmur #duet #old #song #music #kidanemihret #mezmur #mezmurorthodox #mezmuretewahido ...
“አድኝኝ እናቴ"ዲያቆን ታዴዎስ ግርማ Adignign Enate Tadewos Girma #ethiopianorthodoxmezmur #mezmurlyrics #mezmur
มุมมอง 527หลายเดือนก่อน
“አድኝኝ እናቴ" በዲያቆን ታዴዎስ ግርማ Adignign Enate Tadewos Girma አድኝኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና ሥጋዬ ከኃጢአት ከቶ አልራቀምና ሸክሜ የከበደኝ ብቸኛ ሆኛለሁ አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ(2) የአማኑኤል እናት የተዋሕዶ አክሊል አትጥፊ ከመሐል እንድ ትሆኝኝ ሃይል ምንም ቢበዛብን የእኛ ጒስቁልና ከእኛ ጋራ ከሆንሽ አለን ቅድስና/2/ አዝ ተስፋዬ ነሽና እመካብሻለሁ ግራ ቀኝም አልል ምርኮኛ ሆኛለሁ ስቅበዘበዝ አይቶ ተስፋ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከአንቺ ያስጠጋኝ/2/ አዝ በሥጋ ደክሜ በነፍሴ እንዳልጠፋ እማጸንሻለሁ ድንግል የእኔ ተስፋ የመንግሥቱ ወራሽ እንድሆን አድርጊኝ መልካም ሥራን መስራት እኔን...
አድርሽን ¦ ኦ ማርያም ተመላለሺ ሌሊት በሕልሜ ¦ ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች #ፍልሰታ #ethiopianorthodoxmezmur #mezmurlyrics #old
มุมมอง 461หลายเดือนก่อน
አድርሽን ¦ ኦ ማርያም ተመላለሺ ሌሊት በሕልሜ ¦ ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች #ፍልሰታ ኦ ማርያም እለምንሻለሁ ባርያሽ እስቲ አንድ ጊዜ ስሚኝ ቀርበሽ ካጠገቤ ሆነሽ ብርቱ ጉዳይ አለኝ ላንቺ ምነግሽ ኦ ቸሪት ተመላለሺ ለሊት በሕልሜ ልገሪኝ ቀርበሽ አደራሽን እጄን በእጅሽ ያዢው እንዳልባንን ሰላም ሰጊድ ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች ከጭቃ ወድቃ ትነሣለች ከዚያች ጤፍ የአዳም ልጅ ሁሉ አትስነፍ የአዳም ልጅ ሁሉ ሰነፈና የኑሮ ቤቱን ረሳና ተው አትርሳ ተሰርቶልሃል የእሳት አልጋ ያን የእሳት አልጋ የእሳት ባሕር እንደምን ብዬው ልሻገር ተሻገሩት አሉ የሰሩት ምግባር እኔ ባርያሽ ወዴት ልደር ሰላም ሰጊድ ሦስትነት ባለው በእግዚአብሔር ስ...
"ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ" እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም መዋዕለ ጾም🤲🤲 #ethiopianorthodoxmezmur #ፍልሰታ #ማርያም
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ" እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም መዋዕለ ጾም🤲🤲 ''ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ አገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት በክንፍሽ ጥላ ጋርደሽ ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ እንዳልቆምብሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ ወፌ ነፍሴን አደራ አንቺን ስለምን ስለምን ደግሞም በልጅሽ ሳምን ሲኦል ይብላኝ ወይ እኔን ወዴት አለፈች የት መንደር የእንቦሳው እናት የጊደር በእግዜር አሳዩኝ መንገዷን እሳት አዝላ እሳት አዝላ ወዴት ባከነች ከገሊላ ባረፍሽበቱ ከዛፍ ጥላ ሽፍቶች ከበቡሽ በዚያ ቆላ ዓይኖችሽ ፈርተው ስለነሱ ዕንባ ክረምትን አፈሰሱ አ...
ለንስሃ ሞት አብቃኝ Lensiha Mot Abikagn ምክሐ ደናግል ማርያም ሰ/ት/ቤት ቁ.2 ካሴት #ethiopianorthodoxmezmur #orthodox
มุมมอง 203หลายเดือนก่อน
ለንስሃ ሞት አብቃኝ Lensiha Mot Abikagn ምክሐ ደናግል ማርያም ሰ/ት/ቤት ቁ.2 ካሴት #ethiopianorthodoxmezmur #orthodox #ለንስሃ ሞት አብቃኝ #lenisiha mot Abkagn አቤቱ እንደቸርነት ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ እንደ ይቅርታህ ብዛት ኃጢአቴን ደምስስ እጠበኝ ከኃጢአቴም አንጻኝ ከበደሌም አንጻኝ በደሌን እኔ ራሴ አውቀዋለሁና ኃጢአቴም ዘወትር በፊቴ ነው አንተን ብቻ በደልኩ በፊትህም ክፉን አደረግሁ በነገርህ እውነተኛ ትባል ዘንድ በፍርድህም ታሸንፍ ዘንድ እነሆ በኃጢአት ተጸነስሁ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ እነሆ እውነትን ወድደሃልና የማይመረመር ጥበብህን ነገርኸኝ በሄሶጵ እርጨኝ እነ...
የራማው ልዑል ገብርኤል ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት #Yeramaw Leul #yekidusan #ገብርኤል #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur
มุมมอง 196หลายเดือนก่อน
#የራማው ልዑል ገብርኤል በዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የራማው ልዑል ገብርኤል ተመላለስ መሃላችን ስምህን ጠርተን ንዓ ስንል ብርሃን ልብሱ እሳታዊ መልአክ አንተ አማልደን ከመሐሪው አምላክ (2) አዝ…. የምስራች ነጋሪ ድንቅ ልደት አብሳሪ የጽድቅ ፋና የድኅነት ጎዳና (2) አዝ…. ላመኑብህ ለተማጸኑብህ ፈጥ ደራሽ አለኝታቸው ነህ (2) አዝ…. የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል ከለላቸው ከእሳት ነበልባል ያዳንካቸው (2) አዝ…. ምሰሶ አምባችን መጠጊያችን ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂያችን (2) አዝ…. ዕለት ዕለት የምንማልድህ ልጀችህን ይምራን መንፈስህ /2/ #yekidusgebrelmezmur #yekidusan #ethiopianorthodo...
አትተወኝ አትጣለኝ ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ Atitewegn Atitalegn Z.Tesfaye Edo #ethiopianorthodoxmezmur #oldsong #mezmur
มุมมอง 325หลายเดือนก่อน
አትተወኝ አትጣለኝ ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ አትተወኝ አትጣለኝ/4/ ወድቄያለሁና ጌታ ሆይ አንሣኝ/2/ ቸሩ መድኃኒቴ የአልአዛር ቤት ራት የኑሮዬ ጣዕም የሕይወቴ መብራት በኃጢአት ጭቃ ላይ ወድቄያለሁና ጌታዬ ሆይ አንሣኝ እጅህን ዘርጋና/2/ አዝማች የሰጠኸኝን ክብር የልጅነት ሥልጣን እንደ ሶምሶን ስወድቅ ከደሊላ ጋራ እርቃኔን ቀረሁኝ ተላልፌ ሕግህን አምላኬ ዘርጋልኝ የምሕረት እጅህን/2/ አዝማች ዘወትር እየበደልኩ ከሕግህ ርቄ በኃጢአት ጭቃ ላይ ክፉኛ ወድቄ በበደል እሥራት ተይዣለሁና አባቴ ሆይ ማረኝ መሐሪ ነህና/2/ አዝማች #mezmur #habesha #tewahdomezmur #ethiopianorthodoxmezmur #duet #a...
የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው ተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት ቁጥር ፩ #yeterush #ethiopianorthodoxtewahdo #ሙራደቃል/Murade_Qal #old
มุมมอง 5882 หลายเดือนก่อน
የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ በተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት የጠሩሽ አንቺን ተማጽነው የዳኑብሽ የበላዔ ሰብእ እመቤት የአምላክ እናት ድንግል አዛኝቱ ማርያም ቅድስት በቃልኪዳንሽ ብዙዎች ድነዋል በምልጃሽም ጽድቅን አግኝተዋል የአምላክ ቸርነቱን አይተዋል የእሳት ባሕርን ባንቺ ተሻግረዋል የሰይጣንን ጦር ባንቺ ድል ነስተዋል ለሰማያዊው ክብር በቅተዋል ነፍሳቸውም ጽድቅን አግኝታለች ሕይወታቸውም ባንቺ ትድናለች ድንግል ሆይ አትጣይን ስላለች እኔም ባንቺ እታመናለሁ የአምላክ እናት አትርሺኝ እላለሁ በአማላጅነትሽ እድናለሁ እኛም ባንቺ እንታመናለን የአማላክ እናት አሳስቢ እንላለን በአማላጅነትሽ እንድናለን ምእመናን ባንቺ ያምናሉ ...
🎧ለተሻለ የድምጽ ጥራት በጆሮ ማዳመጫ ይስሙት🎧አማላጅ ነው ሚካኤል Amalaj New Michel ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት #michael
มุมมอง 8612 หลายเดือนก่อน
🎧ለተሻለ የድምጽ ጥራት በጆሮ ማዳመጫ ይስሙት🎧አማላጅ ነው ሚካኤል Amalaj New Michel ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት #michael
ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Eyaqem Wehana Fantu Wolde #mezmur #ethiopianorthodoxmezmur #tewahdo
มุมมอง 3463 หลายเดือนก่อน
ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Eyaqem Wehana Fantu Wolde #mezmur #ethiopianorthodoxmezmur #tewahdo
ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ በማኅበረ ሰላም ዘማርያን ቁ. ፩ Ney Ney Mariam #ethiopianorthodoxmezmur #orthodoxmezmur
มุมมอง 1.5K3 หลายเดือนก่อน
ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ በማኅበረ ሰላም ዘማርያን ቁ. ፩ Ney Ney Mariam #ethiopianorthodoxmezmur #orthodoxmezmur
የብርሃን ጎርፍ ናት Yebrihan Gorf Nat በማኅበረ ሰላም Vol.2 #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur #maryam #mariam
มุมมอง 1.2K3 หลายเดือนก่อน
የብርሃን ጎርፍ ናት Yebrihan Gorf Nat በማኅበረ ሰላም Vol.2 #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur #maryam #mariam
ናና ሚካኤል ናና ዘማሪ ወንደሰን ዓለሙ Nana Michael#የቅዱስሚካኤልመዝሙር #yekidus_Michel_Mezmur #ethiopianorthodoxmezmur
มุมมอง 2.5K3 หลายเดือนก่อน
ናና ሚካኤል ናና ዘማሪ ወንደሰን ዓለሙ Nana Michael#የቅዱስሚካኤልመዝሙር #yekidus_Michel_Mezmur #ethiopianorthodoxmezmur
ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ Kidus Yared የቅዱስ ያሬድ መዝሙሮች ስብስብ #ethiopianorthodoxmezmur #neworthodoxsong #mezmur
มุมมอง 4483 หลายเดือนก่อน
ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ Kidus Yared የቅዱስ ያሬድ መዝሙሮች ስብስብ #ethiopianorthodoxmezmur #neworthodoxsong #mezmur
ተነሥቷል ጌታችን ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ Zemari Tesfaye Edo #tesfaye_Edo #ethiopianorthodoxmezmur #መዝሙር #tewahdomezmur
มุมมอง 2804 หลายเดือนก่อน
ተነሥቷል ጌታችን ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ Zemari Tesfaye Edo #tesfaye_Edo #ethiopianorthodoxmezmur #መዝሙር #tewahdomezmur
ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ ዘማሪት ማኅሌት ብርሃኑ 1986 ዓ.ም Dingl Mariam Yework Meselal Nesh Mahlet Birhanu
มุมมอง 7484 หลายเดือนก่อน
ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ ዘማሪት ማኅሌት ብርሃኑ 1986 ዓ.ም Dingl Mariam Yework Meselal Nesh Mahlet Birhanu
ሞትን ድል አድርጎ ተነሣልን Tesfaye Edo #tewahdomezmur #ethiopianorthodoxmezmur #መዝሙር #yetinsaemezmur #ተስፋዬ_ኢዶ
มุมมอง 3404 หลายเดือนก่อน
ሞትን ድል አድርጎ ተነሣልን Tesfaye Edo #tewahdomezmur #ethiopianorthodoxmezmur #መዝሙር #yetinsaemezmur #ተስፋዬ_ኢዶ
"ወየው አንድ ልጄ" ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Fantu Wolde "Weyew Anid Lije" #tewahdo #መዝሙር #ethiopianorthodoxmezmur
มุมมอง 4834 หลายเดือนก่อน
"ወየው አንድ ልጄ" ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Fantu Wolde "Weyew Anid Lije" #tewahdo #መዝሙር #ethiopianorthodoxmezmur
ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ ዲያቆን መገርሳ በቀለ Midre Keranio D/N Megerssa Bekele #mezmur #ethiopianorthodoxchurch
มุมมอง 7744 หลายเดือนก่อน
ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ ዲያቆን መገርሳ በቀለ Midre Keranio D/N Megerssa Bekele #mezmur #ethiopianorthodoxchurch
“ሆሳዕና በአርያም” ቀሲስ አበበ ተሰማ Hossaena Bearyam Kesis Abebe Tessema #mezmur #መዝሙር #ethiopianorthodoxmezmur
มุมมอง 7754 หลายเดือนก่อน
“ሆሳዕና በአርያም” ቀሲስ አበበ ተሰማ Hossaena Bearyam Kesis Abebe Tessema #mezmur #መዝሙር #ethiopianorthodoxmezmur
ወይቤ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ኤልማስ ዘማሪት ዘነበች ክፍሌ ዘደብረ አሚን ተክለሃይማኖት Elohi Lema Sabachthani Zenebech Kifle #tewahdo
มุมมอง 4924 หลายเดือนก่อน
ወይቤ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ኤልማስ ዘማሪት ዘነበች ክፍሌ ዘደብረ አሚን ተክለሃይማኖት Elohi Lema Sabachthani Zenebech Kifle #tewahdo
ሰቀሉ ምስሌሁ Sekelu Mislehu ዘማሪት ዘነበች ክፍሌ Zenebech Kifle #tewahdomezmur #newsong2024 #orthodox #mezmur
มุมมอง 5275 หลายเดือนก่อน
ሰቀሉ ምስሌሁ Sekelu Mislehu ዘማሪት ዘነበች ክፍሌ Zenebech Kifle #tewahdomezmur #newsong2024 #orthodox #mezmur
ሰው ሁሉ ተጣልቶ ከአምላከ ፀሐይ በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ Kinetibeb W/Kirkos #orthodox #መዝሙር #tewahdomezmur
มุมมอง 7125 หลายเดือนก่อน
ሰው ሁሉ ተጣልቶ ከአምላከ ፀሐይ በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ Kinetibeb W/Kirkos #orthodox #መዝሙር #tewahdomezmur

ความคิดเห็น

  • @habibahabiba1969
    @habibahabiba1969 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habibahabiba1969
    @habibahabiba1969 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YafetDeneke
    @YafetDeneke 2 วันที่ผ่านมา

    ሌሎችንም የመስቀል መዝሙራትን ልቀቅ

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ ከሰሞኑ ይጠብቁን።

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ እና ጤና ያድልልኝ አሜን ይሁን በርግጥ ሶስቱ የምክኃ ደናግል የመዝሙር ካሴቶች ሙሉ አልበሞቹ ምክኃ ደናግል ላይ ተለቀዋል ያው በተቻለህ አቅም ዩትዩብ ላይ የሌሉትን አድርሰን ከልቤ አመሰግናለሁ እባክህን የስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ እነሆኝ። ልክ ነህ አንዳንዶቹ ሊኖሩ ይችላሉ። በተቻለ መጠን የድምጽ ጥራታቸውን ለማስተካከል ነው እንደአዲስ ከካሴት የምንገለብጣቸውን የምንለቃቸው። (እንደው እንደ አማራጭ ከሆኑ በማለት) 0911382853 ላይ እገኛለሁ።

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ እና ጤና ያድልልኝ አሜን ይሁን በርግጥ ሶስቱ የምክኃ ደናግል የመዝሙር ካሴቶች ሙሉ አልበሞቹ ምክኃ ደናግል ላይ ተለቀዋል ያው በተቻለህ አቅም ዩትዩብ ላይ የሌሉትን አድርሰን ከልቤ አመሰግናለሁ እባክህን የስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @AbiMusa-f9fmuru
    @AbiMusa-f9fmuru 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Yalga-oq6rd
    @Yalga-oq6rd 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን አብሮ ያሰማን ሰርክዬዋ።🤲🤲

  • @adefrismetaferia2845
    @adefrismetaferia2845 5 วันที่ผ่านมา

    በጠም አመሰግናለሁ ደስ እያለኝ ነው የምከታተላችሁ

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 3 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይስጥልን። ስለሚከታተሉን እጅጉን ደስ ይለናል። ለወዳጅ ለዘመድ በማጋራት ይደግፉን🤲

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 5 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ አድሱን ዘመን የሰላምና የደስታ ያድርግል አንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ለኢትዮጲያን ሰው በሙሉ

  • @YadoYadi
    @YadoYadi 6 วันที่ผ่านมา

    ሙሉ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው እባክ እርዳኝ በጣም እጅግ የምወደው መዝሙር ነው የልጅነቴ መዝሙር ነው።እባክህ አትለፈኝ እጠብቅሀለሁ።እንኳን አደረሰክ የአዲስ አመት ትልቅ ስጦታ ነው ለኔ ይህ መዝሙር

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 3 วันที่ผ่านมา

      ቴሌግራም ላይ እልክልሃለሁ። ቻነሉን ለወዳጅ ለዘመድ በማስተዋወቅ ቤተሰብ ሁነን አንተም።

  • @YadoYadi
    @YadoYadi 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @l-jx6pz
    @l-jx6pz 6 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏🙏 🙏❤❤

  • @TizitaaWerku
    @TizitaaWerku 6 วันที่ผ่านมา

    Amiin Amiin Amiin elelelel elelelel Zimare melahikitin yasemalin 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyGuitar-mi6nr
    @LovelyGuitar-mi6nr 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HadasgalTawhdo
    @HadasgalTawhdo 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cg9fm1so3k
    @user-cg9fm1so3k 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉⛪⛪⛪⛪😍😍😍💐💐🙏🙏🙏🙏amen,amen,amen,🎉🎉🎉

  • @Solomontube99
    @Solomontube99 7 วันที่ผ่านมา

    ከንቱ ካሳለፍኩት ጊዜዬን በዋዛ ምን ያደርግልኛል ዘመኔ ቢበዛ ደግሞም በጠቅላላው ዓለምን ብገዛ (2)

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 3 วันที่ผ่านมา

      ምንም!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ሶል።

  • @SaraAli-i3f
    @SaraAli-i3f 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @سقى-ع1ي
    @سقى-ع1ي 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Utgihbhfvnvx
    @Utgihbhfvnvx 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosberhaneYorda
    @YordanosberhaneYorda 9 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 9 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏♥️♥️♥️⛪⛪⛪🤲🤲🤲

  • @davebelayneh688
    @davebelayneh688 9 วันที่ผ่านมา

    መዝሙር መስማት ስጀምር የሰማሁት ድንቅ መዝሙር❤

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 7 วันที่ผ่านมา

      እሰይ እንኳን የምትወደው መዝሙር አገኘህ ቀሲስ 🙏

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt 10 วันที่ผ่านมา

    ዘመቻችን እንቀጥል ይህንን እና መጥቅዕ ሚዲያ የማሳደግ በርታልን ወንድሜ

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 7 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ በጣም! ቢያንስ አንድ ሰው እንኳ እንዲህ ዓይነቶቹን መዝሙራት ፈልጎ ከሚያጣ እዚህ ላስቀምጥ ብዬ ነው ያገኘሁትን የማመጣው። (እኔም ብዙ ፈልጌ ያጣኋቸው ስላሉ) ስለመልካም ድጋፍህ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @GgFg-gk3qx
    @GgFg-gk3qx 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 10 วันที่ผ่านมา

    ሰአሊ ለነ ማርያም

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን ምልጃ ጸሎቷ አይለየን!!🤲🤲🤲

  • @abebemelaku3603
    @abebemelaku3603 10 วันที่ผ่านมา

    እድሜህ ይርዘምልን ወንድሜ

  • @Mareim-f7h
    @Mareim-f7h 11 วันที่ผ่านมา

    መድሃኔአለም፣አተጠብቀኝ

  • @HadnetKida
    @HadnetKida 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😊😅😅

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ 🙏 AMENAMEN AMEN 🥰🥰🥰🥰

  • @BarudeBarud
    @BarudeBarud 12 วันที่ผ่านมา

    Yediro muzmuroch menfes yadisalu beziw ketilubet

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 12 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው። እሺ እናመሰግናለን!!

  • @EmuuTaddss-b5l
    @EmuuTaddss-b5l 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiZewale
    @YeshiZewale 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😅

  • @YeshiZewale
    @YeshiZewale 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን በእውንት ለውጠህልኝ ማዬት እፈልጋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyPhone-u8q
    @MyPhone-u8q 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ni5ff2kx6v
    @user-ni5ff2kx6v 13 วันที่ผ่านมา

    Zare medehanelm new ekaun adersacehu elllllllll🙏🙏🙏🙏ellllll

  • @letekidanafewerki4604
    @letekidanafewerki4604 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 14 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክያስማልን

  • @ShewitShewit-l3m
    @ShewitShewit-l3m 14 วันที่ผ่านมา

    Amien (3)🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእዉነት 🤲❤️❤️❤️

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 14 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️💕💕💕

  • @BirhaneTesfaye-k3i
    @BirhaneTesfaye-k3i 14 วันที่ผ่านมา

  • @AgerieGashu
    @AgerieGashu 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ljalembitew
    @Ljalembitew 14 วันที่ผ่านมา

    zmare Melaikt Yasemaln

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን አብሮ ያሰማን!!🤲🤲

  • @Ehetbezi
    @Ehetbezi 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @tadulubayle
    @tadulubayle 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ተመስገንአምላኬ❤❤❤❤

  • @atsunage9338
    @atsunage9338 14 วันที่ผ่านมา

    አባቴ መድሀኒያለም የጠፋሁ በግህ ነኝ ፈልገኝ በከንቱ አልቅር 😢😢

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 14 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል