- 121
- 113 902
Feleq Tube
Saudi Arabia
เข้าร่วมเมื่อ 13 ม.ค. 2020
እውቀትን መፈለግ ሙስሊም በሆነ ወንድም ሆነ ሴት ላይ ግዴታ ነው!!
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ
ይህ ቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች በተለያዩ ሸይኾችና ኡስታዞች በአማርኛ ቋንቋ የሚለቀቅበት ሲሆን ሁሉም ባለበት ሀገርና አካባቢ ምንም ሳይገድበው ዘመኑ ያመጣውን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ቀጥተኛውን የአላህንና የመልዕክተኛውን መንገድ ይረዳና ያውቅ ዘንድ በማሰብ የተከፈተ ነው።
በቻናሉ የሚለቀቁ ትምህርቶች
-ተከታታይ ትምህርቶች
-ሙሀደራዎች
-የጁምዐ ኹጥባዎች
-ፈታዋዎች
-የቁርዓን ትርጉሞች
-መሰረታዊና ወቅታዊ አጀንዳዎችና ጉዳዮች በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይዳሰሳሉ።
www.youtube.com/@feleqtube2240
Seeking knowledge is obligatory on a Muslim man or woman!!!
Peace and blessings be upon you
This channel broadcasts various Islamic teachings in Amharic language by different sheikhs and teachers, with the intention that everyone can understand and know the direct path of Allah and His Messenger using the technology brought by the times without any restrictions.
Lessons broadcast on the channel
- Series lessons
- Muhaderas
- Friday sermons
-Fatawa
- Translations of the Qur'an
-Basic and contemporary agendas and issues will be explored through this channel by God's permission.

የዙልሂጃ ዘጠነኛው ቀን|| ፈለቅ ቲዩብ|| ሀዲስ በአማርኛ|| Feleq tube
የዙልሂጃ ዘጠነኛው ቀን|| ፈለቅ ቲዩብ|| ሀዲስ በአማርኛ|| Feleq tube
#feleq #ዙልሂጃ #ኡስታዝ #love
#feleq #ዙልሂጃ #ኡስታዝ #love
มุมมอง: 90
วีดีโอ
ትክክለኛ ሀጅ ያደረገ ሰው አላህ ድህነቱንና ወንጀሉን ያራግፍለታል በማለት ድህነትን እንዲያስወግድለት ነይቶ ሀጅ ማድረግ ይቻላልን? // ኡስታዝ አህመድ አደም
มุมมอง 195 หลายเดือนก่อน
ትክክለኛ ሀጅ ያደረገ ሰው አላህ ድህነቱንና ወንጀሉን ያራግፍለታል በማለት ድህነትን እንዲያስወግድለት ነይቶ ሀጅ ማድረግ ይቻላልን? // ኡስታዝ አህመድ አደም #education #love #ፈለቅ
በሰላት ላይ የሱትራ አስፈላጊነት|| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ|| አማርኛ ዳዕዋ
มุมมอง 2695 หลายเดือนก่อน
በሰላት ላይ የሱትራ አስፈላጊነት|| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ|| አማርኛ ዳዕዋ
በእግር ኳስ የተፈተንከው ወንድሜ ሆይ! ተጠንቀቅ!! ኡስታዝ አህመድ አደም// Amharic Hadis // Feleq tube
มุมมอง 1145 หลายเดือนก่อน
በእግር ኳስ የተፈተንከው ወንድሜ ሆይ! ተጠንቀቅ!! ኡስታዝ አህመድ አደም// Amharic Hadis // Feleq tube #ኡስታዝ #feleq tube #love #education ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
አብዛኛው ሰው የጁሙዐ እለት ጁሙዐ ሙባረክ በማለት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ይለዋወጣል ይህ ከዲን አንጻር እንዴት ይታያል? ኡስታዝ አህመድ አደም
มุมมอง 1165 หลายเดือนก่อน
አብዛኛው ሰው የጁሙዐ እለት ጁሙዐ ሙባረክ በማለት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ይለዋወጣል ይህ ከዲን አንጻር እንዴት ይታያል? #ኡስታዝ አህመድ አደም #motivation #education #feleq tube እውቀትን መፈለግ ሙስሊም በሆነ ወንድም ሆነ ሴት ላይ ግዴታ ነው!!! የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች በተለያዩ ሸይኾችና ኡስታዞች በአማርኛ ቋንቋ የሚለቀቅበት ሲሆን ሁሉም ባለበት ሀገርና አካባቢ ምንም ሳይገድበው ዘመኑ ያመጣውን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ቀጥተኛውን የአላህንና የመልዕክተኛውን መንገድ ይረዳና ያውቅ ዘንድ በማሰብ ነው። በቻናሉ የሚለቀ...
አንዳንድ ሰዎች እቃ ይዋሱና አይመልሱም፤ ከመለሱ እንኳ ሰውን አዛ ካደረጉ በኋላ ነው ለነዚህ አይነት ሰዎች እቃ መከልከል እንዴት ይታያል?
มุมมอง 875 หลายเดือนก่อน
1/በሶላት ውስጥ ሆ ኹሹዕ ለመላበስ ብሎ አይንን መጨፈን እንዴት ይታያል? 2/አንድ ሰው ባንክ ቤት ብር ካስቀመጠ በኋላ ብሩን ሲያወጣ ወለዱን ምን ያድርገው? ለሚስኪን ይስጠው ወይስ ለሌላ ጉዳይ ያውለው? 3/እስላማዊ የግጥም መፅሃፍ ፅፌ መፅሃፍ ተሸጦ ገንዘብ ለማግኘት ብፈልግ ሪያእ ይሆናል ወይ? 4/አንድ ሰው አንድ እቃ ስጠኝ ቢለኝ ሰደቃ ሰጥቸዋለሁ ብለው ሰደቃ ስጥቸዋለሁ ማለቴ የሰደቃውን እጅር ያበላሽብኛል ወይ? 5/እህት ለወንድሟ ዘካ መስጠት ትችላለች ወይ? የዘካ አሰጣጥ ተርቲቡ እንዴት ነው? 6/ዘካተል ማልን በተመለከተ ባብዛኛው በደቡብ አካባቢ እንዴት ነው በዚህ ላይ ዘካተል የሚወጣው እንዴት ነው? 👍 1/እህቴ ባለ...
አንድ ሰው ባንክ ቤት ብር ካስቀመጠ በኋላ ብሩን ሲያወጣ ወለዱን ምን ያድርገው? ለሚስኪን ይስጠው ወይስ ለሌላ ጉዳይ ያውለው?@feleqtube2240
มุมมอง 1275 หลายเดือนก่อน
አንድ ሰው ባንክ ቤት ብር ካስቀመጠ በኋላ ብሩን ሲያወጣ ወለዱን ምን ያድርገው? ለሚስኪን ይስጠው ወይስ ለሌላ ጉዳይ ያውለው?@feleqtube2240 #ኡስታዝ አህመድ አደም #Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
መልካም የአይን ማረፊያን ይጠይቃሉ። 7 ኛው የራህማን ባርያዎች መገለጫ| ኡስታዝ አህመድ አደም|| Amharic Hadis// ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 1325 หลายเดือนก่อน
መልካም የአይን ማረፊያን ይጠይቃሉ። 7 ኛው የራህማን ባርያዎች መገለጫ| ኡስታዝ አህመድ አደም|| Amharic Hadis// ፈለቅ ቲዩብ #ኡስታዝ አህመድ አደም #Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
የረመዷን ፆም ድንጋጌና የረመዷን ወር መግባትና መውጣት|| በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን|| ሀዲስ በአማርኛ
มุมมอง 497 หลายเดือนก่อน
የረመዳን ወር ድንጋጌና የረመዳን ወር መግባትና መውጣት!||በሸይኽ ሙሀመድ ዘይን/
ከረመዷ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ደካማ ሀዲሶች! || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን|| ሀዲስ በአማርኛ || ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 547 หลายเดือนก่อน
ከረመዷ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ደካማ ሀዲሶች! || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን|| ሀዲስ በአማርኛ || ፈለቅ ቲዩብ #feleq #ኡስታዝ #ፈለቅ #ሸይኽ
የረመዷን ትሩፋቶች||በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን|| በአማርኛ||
มุมมอง 428 หลายเดือนก่อน
የረመዷን ትሩፋቶች||በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን|| በአማርኛ|| #Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
ዝሙት አይፈፅሙም 6ኛው የራህማን ባርያዎች መገለጫ| ኡስታዝ አህመድ አደም|| Amharic Hadis// ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 1158 หลายเดือนก่อน
ዝሙት አይፈፅሙም!! 6ኛው የራህማን ባርያዎች መገለጫ| ኡስታዝ አህመድ አደም|| Amharic Hadis// ፈለቅ ቲዩብ #ኡስታዝ አህመድ አደም #Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
አንዳንድ ሰዎች እጃቸው ላይ የሌለን እቃ ሸጠው ትርፍ ይቀበላሉ ይህ በሸሪዓ እንዴት ይታያል? / ኡስታዝ አህመድ አደም/ፈታዋ
มุมมอง 558 หลายเดือนก่อน
አንዳንድ ሰዎች እጃቸው ላይ የሌለን እቃ ሸጠው ትርፍ ይቀበላሉ ይህ በሸሪዓ እንዴት ይታያል? / ኡስታዝ አህመድ አደም/ፈታዋ 1/አንዳንድ ወላጆች የ14/የ15 አመት ልጆች ኒቃብ እንልበስ ሲሏቸው ለወደፊቱ የሚያጋጥማትን ችግር እየፈሩ አንቺ እኮ ገና ነሽ እያሉ እንዳትለብስ ይከለክላሉ ይህ እንዴት ነው?ትንሽ ምክር ቢለግሱልን 2/ብዙ ሰዎች ኡስታዝ ቀጥሪያለሁ ብለው ልጆቻቸውን አይከታተሉም የአባትነት ወይም የእናትነት ሀቅ ተወጥተዋል? 3/አንዳንድ ሰዎች እጃቸው ላይ የሌለን ሸጠው ትርፍ ይቀበላሉ ምክረን 4/ሶላት ከነጭራሹ የማይሰግዱ ወንድሞች አሉኝ እናም በተለያየ ጊዜ ስንገኛን ስገዱ ብየ ዳዕዋ ሳደርግላቸው አንተ ምን አገባህ ...
ስስታምና ነፍሰገዳይ አይደሉም!! 4ኛ እና 5ኛ የራህማን ባርያዎች መገለጫ| ኡስታዝ አህመድ አደም|| Amharic Hadis// ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 778 หลายเดือนก่อน
ስስታምና ነፍሰገዳይ አይደሉም!! 4ኛ እና 5ኛ የራህማን ባርያዎች መገለጫ| ኡስታዝ አህመድ አደም|| Amharic Hadis// ፈለቅ ቲዩብ #ኡስታዝ አህመድ አደም #Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
ፀጉርንና ጥፍርን አበላልጦ መቆረጥ ፣ሱሪ ማስጠበብና ማስረዘም ከሸሪዓ አንፃር እንዴት ይታያል?| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 1299 หลายเดือนก่อน
ፀጉርንና ጥፍርን አበላልጦ መቆረጥ ፣ሱሪ ማስጠበብና ማስረዘም ከሸሪዓ አንፃር እንዴት ይታያል? #ኡስታዝ አህመድ አደም #Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ Like ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ። th-cam.com/channels/T0l6R8cprAL7u30N3Q1bPQ.html
ለይል የሚቆሙ ናቸው!! 3ኛ የትክክለኛ የራህማን ባሮች መገለጫ || በኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ || Feleq tube
มุมมอง 2509 หลายเดือนก่อน
ለይል የሚቆሙ ናቸው!! 3ኛ የትክክለኛ የራህማን ባሮች መገለጫ || በኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ || Feleq tube
የሁለት ረመዷን ፆም ቀዷ አለብኝ የመጀመሪያው በእርግዝና ሲሆን የሁለተኛው ደግሞ በወሊድ ነበር እስካሁን አልፆምኩም ምን ላድርግ??
มุมมอง 829 หลายเดือนก่อน
የሁለት ረመዷን ፆም ቀዷ አለብኝ የመጀመሪያው በእርግዝና ሲሆን የሁለተኛው ደግሞ በወሊድ ነበር እስካሁን አልፆምኩም ምን ላድርግ??
የቃል አጠቃቀም || 2ኛው የትክክለኛ የራህማን ባርያዎች መገለጫ || || ኡስታዝ አህመድ አደም
มุมมอง 2249 หลายเดือนก่อน
የቃል አጠቃቀም || 2ኛው የትክክለኛ የራህማን ባርያዎች መገለጫ || || ኡስታዝ አህመድ አደም
ራስን በራስ ማርካት(ሴጋ) || ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ || ፈታዋ 18
มุมมอง 7K9 หลายเดือนก่อน
ራስን በራስ ማርካት(ሴጋ) || ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ || ፈታዋ 18
አረማመድ || 1ኛው የትክክለኛ የራህማን ባርያዎች መገለጫ || በኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 1669 หลายเดือนก่อน
አረማመድ || 1ኛው የትክክለኛ የራህማን ባርያዎች መገለጫ || በኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ
ትክክለኛ የራህማን ባርያ ነህ? ኡስታዝ አህመድ አደም || ሀዲስ በአማርኛ || ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 1929 หลายเดือนก่อน
ትክክለኛ የራህማን ባርያ ነህ? ኡስታዝ አህመድ አደም || ሀዲስ በአማርኛ || ፈለቅ ቲዩብ
ሶላት ከጨረስኩ በኋላ ተስቢህ ሳደረግ በሁለቱም የእጆቼ ጣቶች ነው ማድረግ ያለብኝ? ወይስ በአንድ እጄ ብቻ? ||ፈታዋ.ቁ 17 || ኡስታዝ አህመድ አደም ||
มุมมอง 1129 หลายเดือนก่อน
ሶላት ከጨረስኩ በኋላ ተስቢህ ሳደረግ በሁለቱም የእጆቼ ጣቶች ነው ማድረግ ያለብኝ? ወይስ በአንድ እጄ ብቻ? ||ፈታዋ.ቁ 17 || ኡስታዝ አህመድ አደም ||
ጀነት እና ፀጋዎቿ (አይን አይታት፣ጆሮ ሰምታት፣በማንም ልቦና ውል ብላ የማታውቅ) በኡስታዝ አህመድ አደም| ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 2239 หลายเดือนก่อน
ጀነት እና ፀጋዎቿ (አይን አይታት፣ጆሮ ሰምታት፣በማንም ልቦና ውል ብላ የማታውቅ) በኡስታዝ አህመድ አደም| ፈለቅ ቲዩብ
በማሽን የታረደ መብላት እንዴት ይታያል? || ወለድ ያለበት ባንክ ስጦታ መቀበል እንዴት ይታያል? ለምሳሌ ደብተር || ፈታዋ=16 || ኡስታዝ አህመድ አደም
มุมมอง 19810 หลายเดือนก่อน
በማሽን የታረደ መብላት እንዴት ይታያል? || ወለድ ያለበት ባንክ ስጦታ መቀበል እንዴት ይታያል? ለምሳሌ ደብተር || ፈታዋ=16 || ኡስታዝ አህመድ አደም
ፅንስ ከማስወረድ ጋር የተያያዙ ሸሪዐዊ ህግጋት! || ኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ || ኢስላምን መገንዘብ
มุมมอง 32910 หลายเดือนก่อน
ፅንስ ከማስወረድ ጋር የተያያዙ ሸሪዐዊ ህግጋት! || ኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ || ኢስላምን መገንዘብ
ራሱን አጥፍቶ ለሞተ ሰው ዱዓ ማድረግ ይቻላል? ሶላተል ጀናዛስ መስገድ?|| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈታዋ ቁ.15|| feleq tube
มุมมอง 22010 หลายเดือนก่อน
ራሱን አጥፍቶ ለሞተ ሰው ዱዓ ማድረግ ይቻላል? ሶላተል ጀናዛስ መስገድ?|| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈታዋ ቁ.15|| feleq tube
አብዛኛው ሴቶች ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በኃላ በውሃ ብቻ ነው እስቲንጃእ የሚያደርጉት ይህ እንዴት ነው?|| ኡስታዝ አህመድ አደም || ፈታዋ ቁ. 13 ||
มุมมอง 70310 หลายเดือนก่อน
አብዛኛው ሴቶች ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በኃላ በውሃ ብቻ ነው እስቲንጃእ የሚያደርጉት ይህ እንዴት ነው?|| ኡስታዝ አህመድ አደም || ፈታዋ ቁ. 13 ||
ሰዎችን በመጥፎ መጠርጠር!|| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ሀዲስ በአማርኛ|| ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 48510 หลายเดือนก่อน
ሰዎችን በመጥፎ መጠርጠር!|| ኡስታዝ አህመድ አደም|| ሀዲስ በአማርኛ|| ፈለቅ ቲዩብ
ችግርና አደጋዎች ለምን ይፈራረቁብናል? መፍትሄውስ ምንድነው?|| ኡስታዝ አህመድ አደም || ሀዲስ በአማርኛ || ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 29410 หลายเดือนก่อน
ችግርና አደጋዎች ለምን ይፈራረቁብናል? መፍትሄውስ ምንድነው?|| ኡስታዝ አህመድ አደም || ሀዲስ በአማርኛ || ፈለቅ ቲዩብ
ያለ ኒካህ የተወለደች ሴት ስትዳር ወልይ የሚሆናት ማን ነው?ፈታዋ ቁ=13 || ኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ
มุมมอง 31310 หลายเดือนก่อน
ያለ ኒካህ የተወለደች ሴት ስትዳር ወልይ የሚሆናት ማን ነው?ፈታዋ ቁ=13 || ኡስታዝ አህመድ አደም || ፈለቅ ቲዩብ
እኔአምለው ይሄ ሁሉ ቤተ መንግሥ ቢሆን ምን አለ
💔💔💔💔💔💔🇪🇹🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝☝
ደሐ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤ሚሕንሕ❤ይሕመሐሲሕለሐልሕ ኦሮሞ❤ሲሕጠሐንሕ❤ዘሐመሐንሕ❤ ኦሮሞ❤መሐከሐቶ❤አሐቀሐጠሐለሐ❤አሐልሕፎ❤አሐለሐሚሕ❤በሐኪሕ❤አሐቀሐጠሐሉሁ❤❤❤❤❤❤ ዎይሕ❤አሮሞ❤ አሐረሞ❤ጪሕቅሕለሐትሕ❤መሐይሕሰሐራሐ❤ጂሕልሕየሀችሕ❤ነሐቸሐወሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነሐገሐሪሕ❤አሐሌሄ
ምን ማለትነው
ዚምብሎአይቃጠልም፣ኢትዪንአጥፍቶ፣ለመሸሺ፣ስላሰበነውአብይ።
Abye ahmed new yakatelew. Yebeleh
Zereh yekatelal. Tebek. Del le fano. ❤
የአላህ ቁጣ ነው ህዝቤ ሆይ በአማራ መሬት ለሚፈሰው የደሀ ደም ድምፅ እስካልሆን ድረስ ደሙ ወደጋዝነት እየተቀየረ እያቃጠለን ነው ንቁ አላህ አለም ባንክ የቀበሌ ባንክ በማለት አይምረንም አሁንም ከአራጅ ጎን የቆምን ፊታችንን ወደተበዳይ እናዙር
ያአላህ
ኧረ በርታ አቀጥልነብሰሥጋህይቃጠል
አላህ ይጠብቀን ያረቢ በድናቺን ጠካራ አድርገን ያአላህ❤❤❤❤❤
ሱባሀን አላህ ይዝንልን
❤❤❤
❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አለህ ይጠበቀን❤
يارب😭😭🥰🥰
እኔ ያለወተ ሰደተ ነወ ገን ባለተዳር ነኘ ባል ኢቶፒ ነወ ገን ሰቃዬ አበላኘ በቨዮ እየደወል አሳዪኘ እያለ ፓቸሸ አወለቀሸ ልየሸ እያለ አሳቀኘ😢😢😢
የራብ የአላህ 😢😢😢❤
የሩብ በእዝነት ማሪን 😢😢😢
❤
ጀዛከላህ
Mashalaa
Mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa
Mashalaa mashalaa mashala
Mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👈✅✅✅✅✅✅✅👈👈✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯
ያአላህ በእዝነትህ ማረን ያአላህ ❤
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ ቀጥታኛውን መንጋድ ምራን
ያረቢ ቀልባችንን አርጥብልን
S.a.w
ስህተት የሰራ ሰዉስ ምን ማድረግ አለበት?????
አላህየ አተ ይቅር ባይ ነህና ይቅር በለኝ
ጀዛኩምላይ ኸይር ኡስታዛኝን
ጀዛኩሙላህ ኸይር
የአላህ አንተ ማረን 😢😢😢😢😢😢
ሱበሀን አሏህ ያርብ አላህ ይጠብቀን
😢😢😢😢❤❤
ዋነብሢ ምንአዘጋጂተሺ ይሆን
አንድ ነገር ልንገር እስልምና የተስፋፋው ሰውን በማስገደድ እና በወረራ ነው መሐመድ ያስፋፋው በአይሁድ ግን ሰውን በግዳጅ አያስመልክም እራሱ አምኖበት ከመጣ ብቻ እንቀበለዋለን እንጂ አናስገድድም ።
ቁጥራቸውን እፈልጋለሁ
Yes😂😂
ምንያሥቃል ሡበሀንአላህ ዋነብሢ
በስተት እደሁ@@halimamoehamade3933
😢😢😢😢😢😢
ያረቢየ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራን
ውዱዕ ካረግን በኃላ ሰግደን ውዱዕ ሳይጠፋ ካልሲ ብናረግ ዕንዴት ይታያል
Mihshailha
አህሌን ኡስታዝ
ያረቢማርን
ሱብሀን አላህ