Melhik Choir
Melhik Choir
  • 14
  • 202 684
ልዩ የገና በዓል ቆይታ ከመልሕቅ ኳየር ጋር | Melhik Choir, 2025
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።“
ሉቃስ 2:11
በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ የገና ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል አብራችሁን ቆዩ።
มุมมอง: 10 639

วีดีโอ

ቃልን ወደ መዝሙር ጨዋታ Part 2 | Word Song match Game Part 2, Melhik Choir
มุมมอง 21Kหลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ደግሞ መልህቅ ኳየርን ለሁለት ቡድን ከፍለን እናጫውታለን። Team Blue እና Team Green ጨዋታው የሚሆነው ቃልን ከመዝሙር ጋር ማዛመድ ነው። ከጨዋታው በፊት አንደኛው ቲም ለሌላኛው ቲም ቃላትን መርጦ በወረቀት ጠቅልሎ ያስቀምጣል። የጠቀለሉትንም ወረቀት ከተቀያየሩ በኋላ በተራ በተራ እያነሱ በሚሰጣቸው 10 ሰከንድ ውስጥ በደረሳቸው ቃል መሰረት መዝሙር ያመጣሉ። ውድ ተመልካቾቻችንም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የእኛ ቤተሰብ በመሆን like , share, comment እያደረጋችሁ ጥሩ ቆይታ እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን። Thumbnail art New Graphics - Biruk Abera @newGrap...
ቃልን ወደ መዝሙር የማምጣት ውድድር | Word Song match Game, Melhik Choir 2024
มุมมอง 49K2 หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ፤ ዛሬም መልሕቅ ኳየርን በሌላ ጨዋታ እናወዳድራለን። የዛሬው ጨዋታ የሚሆነው ቃልን ከመዝሙር ጋር ማዛመድ ነው። ውድድሩ የሚሆነው ተጫዋቾቹ በሚሰጣቸው ቃል መሰረት መዝሙር ማምጣት ነው። እያንዳዱ ተጫዋቾች 10 ሰከንድ አላቸው። በዚህ ጨዋታ ማን ቃሉን ሰምቶ በተሰጠጠው ሰከንድ ቶሎ መዝሙር ያመጣል የሚለውን የምናይ ይሆናል። ውድ ተመልካቾቻችንም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የእኛ ቤተሰብ በመሆን like , share, comment እያደረጋችሁ ጥሩ ቆይታ እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን። Thumbnail art New Graphics - Biruk Abera @newGraphicsgn #choir #gospelchoir #enter...
ማን ያሸንፋል..መዝሙር የማወቅ ውድድር | Guess The Song, Melhik Choir
มุมมอง 36K4 หลายเดือนก่อน
እንዴት ናችሁ፤ ዛሬ መልሕቅ ኳየርን መዝሙር የማወቅ ጨዋታ እናወዳድራለን። ጨዋታው የሚሆነው የሚከፈተውን መዝሙር Intro ብቻ በመስማት የዘማሪውን ስም እና የመዝሙሩን ርዕስ ማወቅ ነው። ሁለቱንም ላወቀ አንድ ሙሉ ነጥብ ይሰጠዋል፣ አንዱን ያወቀ ደግሞ ግማሽ ነጥብ ይሰጠዋል። በዚህ ጨዋታ እንግዲህ ማን መዝሙር በደምብ ይሰማል ቶሎስ መመለስ ይችላል የሚለውን የምናይ ይሆናል። ውድ ተመልካቾቻችንም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የእኛ ቤተሰብ በመሆን like , share, comment እያደረጋችሁ ጥሩ ቆይታ እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን። Thumbnail art New Graphics - Biruk Abera @newGraphicsgn #choi...
Melhik Choir “ኑ እንሂድ” | Nu Enhid - New Gospel Acoustic cover song 2024, Original song-Sofia Shibabaw
มุมมอง 28K4 หลายเดือนก่อน
Here’s a Gift that changes your life. We Just want to say “Come, let’s go” to the true savior Jesus Christ. He is the way, the truth, and the life. No one comes to the Father, except through him. john 14:6 and Jesus said "Come to me, all you who labor and are heavily burdened, and I will give you rest. matthew 11:28-30 እነሆ ሕይወትን የሚቀይር ስጦታ ፤ ወደ እውነተኛው አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ “ኑ ፣ እንሂድ” ለማለት እንፈልጋለን። እርሱ ...