- 10
- 9 563
Grace Wellness
เข้าร่วมเมื่อ 13 พ.ย. 2022
ከእርግዝና፡ ወሊድ፡ ድሕረ ወሊድ ጋራ የተያያዙ ህመሞችንና መፍትሔዎችን ይዞልሽ ቀረቧል፡፡
วีดีโอ
የጉንፋንና የሳል ሽሮፕ በቤት ውስጥ
มุมมอง 1.5K2 หลายเดือนก่อน
የጉንፋንና የሳል ሽሮፕ ለህጻናትና ለአዋቂዎች ያለ ምንም አንቲባዮቲክ ተፈጥሯዊ ግብአቶችን በመጠቀም
የማሾ ፓስታ በስኳር በሽታ ለሚሰቃዩ
มุมมอง 3212 หลายเดือนก่อน
Low glycemic index ውስጥ የሚመደበው ማሾ በፕሮቲን በቫይታሚንና ማዕድናት የበለጸገ ነው፡፡
የዱባ ፍሬ ወተት
มุมมอง 4.5K2 หลายเดือนก่อน
ልጅሽ ምግብ ከዘጋው፡ ሰውነቱ ከቀነሰ፡ ጥርሱ የሚያፋሽክ ከሆነ አልጋ ላይ ከሸና የሆድ ውስጥ ትላትል አለበት ማለት ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ምርጥ መፍትሔ የዱባ ፍሬ ነው፡፡ አልወስድም ሳይልሽ ጣፍጦት ጥሩ መድሀኒት የሚሆን፡፡
የኪንታሮት መድሐኒት በቤታችሁ ውስጥ
มุมมอง 8023 หลายเดือนก่อน
በቤታችሁ የትም ባህላዊ ሕክምና ሳትንከራተቱ ገንዘባችሁ ሳይበላ በቀላሉ የምትዱንበትን መፍትሔ ይዤላችሁ መጥቻለሁ፡፡
19 September 2024
มุมมอง 2564 หลายเดือนก่อน
ምጥ ላይ የማሕጸን ጫፍ በፍጥነት እንዲከፍትልሽ ከፈለግሽ (to dilate faster) ይህንን ተጠቀሚ
በኮሶና በሌላ የአንጀት ትላትሎች ለሚሰቃዩ ነፍሰጡሮችና አራሶች ምርጥ መላ
มุมมอง 4044 หลายเดือนก่อน
ነፍሰጡሮችና አራሶች አብዛኛውን ጊዜ ህመም ሲያጋጥማቸው መድሐኒት መውሰድ ብዙም አይመከርም ስለዚህ በተፈጥሯዊ መንገድ ችግሮቻቸውን መቅረፍ አማራጭ መፍትሔ ነው፡፡ ይህንን በማስመልከትም ለነፍሰጡሮችና አራሶች የሚሆን ምርጥ መላ ይዤላችሁ መጥቻለሁ
ማቅለሽለሽና ትውከትን (morning sickness) የሚያስታግስ ምርጥ መላ
มุมมอง 1848 หลายเดือนก่อน
ማቅለሽለሽና ትውከትን (morning sickness) የሚያስታግስ ምርጥ መላ
ከእርግዝና እና ወሊድ ጋራ ተያይዘው ለሚመጡ የጥርስ ህመሞች ምርጥ መፍትሔ
มุมมอง 9848 หลายเดือนก่อน
ከእርግዝና እና ወሊድ ጋራ ተያይዘው ለሚመጡ የጥርስ ህመሞች ምርጥ መፍትሔ
በምጥ የምትወልጂ እናት stitches እንዳትደረጊ የሚረዳሽ ማሳጅ
มุมมอง 27211 หลายเดือนก่อน
ተባረኪ
Muluwen nw wede west mnketew 😳
የይጠቅማል
የት ይገኛል ማሾ ?
ገበያ አለ ከመርካቶ ጀምሮ ሾላ ድረስ
@tsegawoldetsadik አመሰግናለሁ
ሰብሰበብ በይ አትዝረክረኪ
Thank you eski ebakish berero matfiya please
አወሳሰዱ መጠኑ ን ግለጭልኝ
እናመሰግናለን እህት ምን ያህል መጠን እና ለምን ያህል ግዜ እንደሚሰጥ ብትነግሪን?
በናትሽማማዬፊቴበጣምከስቷንመላበይኝ
❤❤❤❤❤❤❤
ያብሳል እንኳን ሊያድን
Amesegnalew wde mn yahl gize entekemew
ማር ባይገባበት ለ 5ወር ልጅ ይሆናል
ለ አምስት ወር ልጅ ይጠቅመዋልን
Thank you for the information. You are amazing
Uuuuuffffy kibr yistlgn
👍
❤❤❤❤በርተች
It’s interesting, Lelam ye masho aseear asayne
Lesint ken new minakoyew.kemestetachin befit
ከወተት ጋር ደባልቆ መስጠት ይቻላል
ተባረኪ
ሆድ ዉስጥ ለተሰራጨ ኪንታሮትስ ዉዷ በናትሽ
Thank you medanit yadirgilin ...gn frige west nw maskmetw?
አይደለም ከውጪ ነው ማር ስለሆነ አይበላሽም
Weda erasu new weha yemihonew weys endat new yemiketnew
አዎ ራሱ ይሆናል
B englizegnea simu minyibalal?
Be Ewenet Amesgeneshalew Wede Ehete
Thanks a lot❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
ዱባውን በየስንት ቀን እንውሰድ
የገውዙን እረሳሽው ወይ
Tank you emokrwalwe
Betam tru negr new yasayeshn ehte betam degagme negreshalew…..gn tirew tefechto siteta mnm gudat yelewum pls replay
ተዘፍዝፎ ስለሚያድር ምንም ችግር አያመጣም
Lik new gn ene kezkaza wetet alwedm mok lemadreg yakl badergewus
በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ
Thank you so much it means alot for many womens❤
ቢያንሥ ለሥንት ቀን ነው ቢሰጥ የሚመከለው???
Be sefi eka metekem tichiyalesh eko
Tebarekilign eyite
በርች የግውዙን አሰራር ንገሪን
የ ሁለት ዓመት ልጄ ሁሉም ምልክቶች አሉት ጥርስ ማፋሸክ ላልሽው ሰዎች ሌላ ነገር ብለውኝ ትንሽ ተረብሼ ነበር እና እሱንም ጭምር ነው የመለስሽልኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏
ቀንበቀን መጠጣት ይቻላል
አዎ ይቻላል
ሳይበስል ጥሬውን ነው እምንዘፈዝፈው
አዎ
እግዚአብሔር ያክብርሽ ልጀ እንዴት በሆድ ህመም እንደሚሰቃይ ሁሌም ሀኪም ቤት ነን ምግብ አይበላም ለሊት ሲተኛም ጥርሱን በጣም ነዉ የሚየሚቃጨዉ ነገዉኑ ነዉ የምሰጠዉ በጣም አመሰግናለሁ
Ejishi yibarek lije edet edemisekay bemifeligew gize yebehal benor eyaliku
K ከስንት አመት ጀምሮ ነው
ከ1 ዓመት ጀምሮ
Betam konjo new ema thank u, next time video tinish ater argiw ena, setekechi biyans yehone tabele lay argi ... Yaw presentation matters adel? Beterefe wish u z best❤
Thanks and I will next time
ወይኔ እኔ ለልጄ እንዴት እንደተቸገርኩ በዬዎሩ ነው ባክቴሬያ የሚያመው😢
እድሜ ከስንት ጀምሮ
ከ1 ዓመት ጀምሮ
የዱባ ፍሬዉ የለም
ፈጠን አድረግው ጊዜ የለንም እኛ እናቶች
Ena demo enamesegenalen yedubaw weha betam bemiyasefelegegn seat new yayewet tnx