Awfat Tube
Awfat Tube
  • 70
  • 29 524
مولد النبي الشريف مناسبة سارة ونعمة يجب شكرها لله ❤የነብዩ (ሰ.ዓ.ወ) ልደት አስደሳች አጋጣሚና ብስራት ነውየአላህም ፀጋ ነወ👇።
مولد النبي الشريف مناسبة سارة ونعمة يجب شكرها لله ❤
«የረሱሉ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) መወለድ እጅግ አስደሳች ነገር ነው። የነበረውን ሂደት ለማውሳት ጥሩ አጋጠሚ ነው ።በሃያታቸው ያሳለፉት ነገር ሁሉ መሰረት የሆነው ክስተት ማለት ነው። በመጀመርያ ለዚህ ፀጋ አላህን ማመስገን ያስፈልጋል።የአላህ መልእክተኛም በመፆም አላህን አመስግነዋል።ሰኞ ቀንን ይፆሙ ነበረና ለምን እንደሆነ ሲጠየቁ " የተወለድኩበት ቀን ነው" ብለዋል።
በመወለዳቸው መደሰትን በተመለከተ እኛ በሳቸው ሁለንተና ደስተኞች ነን። በያንዳንዱ መታወሳቸውና ሲራቸው ደስተኞች ነን። እርሳቸውን መውደድ ከኢማን ነው " አንዳችሁ እኔ እርሱ ዘንድ ከወላጆቹና ከልጆቹ እንዲሁም ከሁሉም ሰው የበለጠ ተወዳጅ እስካልሆንኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
መውሊዳቸውን ዒድ አርጎ መያዝ (ልክ እንደ ዒደል ፊጥርና ዒደል ኣድሃ ) ይሄ ቢድኣ ነው። አይፈቀድም። ዒዶች በሸሪኣ ተወስነው ተቀምጠዋል። የአላህ መልእክተኛ በቁጥር ወስነው አስቀምጠውታል። እርሳቸውም ሰሃቦቻቸውም ይሃን ፈፅመዋል ። ተገድቧል(መጨመር መቀነስ የለም)። በአመት ከሁለት በኣል አይጨምርም። ከረመዳን በኃላ ሚመጣው ዒድ አል ፊጥር እና የሃጅ ወቅት ላይ ያለው ዒድ አል-አድሃ። ጁሙዓ የሳምንት ቀድር ዒድ አላት።
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መወለድ ዒድ አይደለም ነገር ግን እጅግ አስደሳች ሙናሰባ(አጋጣሚ) ነው። አላህ እኛ ላይ የዋለው እጅግ ትልቅ ፀጋ ነው። ይህንን አጋጣሚ እሳቸውን ለማውሳትና ከሰዎች ጋ ለማስተዋወቅ መጠቀም ፣ ሰዎች እሳቸውን እንዲያወሱ የሚያረጉና የሳቸውን ሃቅ ለማስታወስ ብሎም ፈለጋቸውንና ሲራቸውን መለስ ብሎ ለመቃኘት የሚረዱ የተለያዮ ጠቃሚ ፕሮግራሞችን ማድረግ አስፈላጊ ከሆኑ ሸርኣዊ ግዴታዎች ነው።
ለዚህም ነው በቀደምት ግዜያት ዑለሞች በዚህ የተከበረ ወር "ኪታበ ሺፋእ" ን ይቀሩ ነበር። (ስለ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሃቆች ለማወቅ) በሚል በቃዲ አቢ አል ፈድል ቢን ኢያድ ቢን ሙሳ የተዘጋጀ ኪታብ ነው። ኪታቡ የረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ን ሃቆች ያብራራል። ከርሳቸው ጋ ያስተዋውቃል ይበልጥ እንድንወዳቸው ያደርጋል። ብሎም ከርሳቸው ጋ የተያያዙ ጥያቄዎችን ይመልሳል » አል -ዓላማ ሸይኽ ሙመሐመድ ደደው
มุมมอง: 5

วีดีโอ

ቀልብ የሚደርስ (مناجات العميقة) ከይፋት አርጎባ ጀበርት ምድር ከአህሉል ቆራሬ
มุมมอง 4หลายเดือนก่อน
#مناجات​ الله العميقة من أهل القراري يفات أرچوبا الجبرتي .أنت الكريم أنت الرحيم بلى مراى نحن ضيوف فلا تمنعنا من الكرام #አርጎባ​ #ይፋት​ #ጀበርቲ​ #الجبرتي​ #يفات​ #أوفات​
مناجات الله العميقة من أهل اليفات أرچوبا.أنت الكريم أنت الرحيم بلى مرى نحن ضيوف فلا تمنعنا من الكرام
มุมมอง 8หลายเดือนก่อน
#مناجات الله العميقة من أهل القراري يفات أرچوبا الجبرتي .أنت الكريم أنت الرحيم بلى مراى نحن ضيوف فلا تمنعنا من الكرام #አርጎባ #ይፋት #ጀበርቲ #الجبرتي #يفات #أوفات
Famous Hareri Artist Ihsan attending the khatm cermony محمد بشر لا كالبشر بل هو كياقوت بين الحجر ك
มุมมอง 12หลายเดือนก่อน
Famous Hareri Artist Ihsan attending the khatm cermony محمد بشر لا كالبشر بل هو كياقوت بين الحجر ك
Sultanate of Ifat ይፋት ሱልጣኔት #አርጎባ #ይፋት #ጀበርቲ #አውፋት #እስልምና_በሐበሻ#Islaminethiopia
มุมมอง 28หลายเดือนก่อน
Sultanate of Ifat ይፋት ሱልጣኔት #አርጎባ #ይፋት #ጀበርቲ #አውፋት #እስልምና_በሐበሻ#Islaminethiopia
የጥንቱ አርጎባ ወግ፣ ለዛ አደብ ኢልም እንዲሁም ትልቅ ግዛትና ስም የነበረው። በሙሐመድ አቡበከር ግጥም ይዘከራል ። ሸእር በአፈኖ! በከላመኖ!ሸእር_በአርጎባ
มุมมอง 17หลายเดือนก่อน
የጥንቱ አርጎባ ወግ፣ ለዛ አደብ ኢልም እንዲሁም ትልቅ ግዛትና ስም የነበረው። በሙሐመድ አቡበከር ግጥም ይዘከራል ። ሸእር በአፈኖ! በከላመኖ!ሸእር_በአርጎባ
እዚህ የአርጎቦች መንደር የወርቅ ወይም ነዳጅ ፣ ዳይመንድ ክምችት በርግጠኝነት አለ ይላል ቱሪስቱ ምን ተላላችሁ?#አርጎባ #ጀበርቲ #ሐረር #ኡመርዲን_መንደር
มุมมอง 12หลายเดือนก่อน
እዚህ የአርጎቦች መንደር የወርቅ ወይም ነዳጅ ፣ ዳይመንድ ክምችት በርግጠኝነት አለ ይላል ቱሪስቱ ምን ተላላችሁ?#አርጎባ #ጀበርቲ #ሐረር #ኡመርዲን_መንደር
ቀልብህን በሰለዋት አለነቢይዬ አርጥበው። #አርጎባ #ይፋት #ጀበርቲ #ሰላትአለነቢይ تنبيح اللأنام
มุมมอง 100หลายเดือนก่อน
ቀልብህን በሰለዋት አለነቢይዬ አርጥበው። #አርጎባ #ይፋት #ጀበርቲ #ሰላትአለነቢይ تنبيح اللأنام
የአርጎባ(ይፋት) ጀበርት ኡለማዎች በመዲናና በአል አዝሐር አሸሪፍعلماء علماءالجبرتي في المدينة والأذهر الشريف# الجبرتى#አርጎባ
มุมมอง 632 หลายเดือนก่อน
የአርጎባ(ይፋት) ጀበርት ኡለማዎች በመዲናና በአል አዝሐር አሸሪፍعلماء علماءالجبرتي في المدينة والأذهر الشريف# الجبرتى#አርጎባ
Argoba (The yifatian ) Traditional wedding Ceremony. #አርጎባ #ይፋት # لأهل اللإفات الجبرتي زفاف التقليد
มุมมอง 542 หลายเดือนก่อน
Argoba (The yifatian ) Traditional wedding Ceremony. #አርጎባ #ይፋት # لأهل اللإفات الجبرتي زفاف التقليد
Who is The Yifatian ? The Jeberti of Habesha ? من هم الجبرتيون اليفاتيون read 👇 #አርጎባ #ይፋት #الجبرتي
มุมมอง 6382 หลายเดือนก่อน
The people of Argoba (The Yifatian )The Jibrites of Ethiopia, The origin of the Jibrites traces back to Arab Muslim immigrants who sought refuge in Habesha during the conflicts between Islamic states in the Arabian Peninsula. Some of them belonged to the Khuza'im tribe, while others traced their ancestry back to Aqeel ibn Abi Talib or Uthman ibn Affan, may Allah be pleased with them. Their affi...
ሾንኬ ታሪኸ በአፈኖ (በአርጎባ አፍ) ሲወዣዥ #አርጎባ #habesha #ይፋት #አውፋት #ጀበርቲ
มุมมอง 1562 หลายเดือนก่อน
ሾንኬ ታሪኸ በአፈ (በአርጎባ አፍ) ሲወዣዥ #አርጎባ #habesha #ይፋት #አውፋት #ጀበርቲ
تاريخنا#Shonke_Village #argob_jeberti_people #yifat_sultanet #shawasultanet
มุมมอง 132 หลายเดือนก่อน
The 46th session of the #UNESCO Heritage Committee is currently underway in New Delhi. I would like to recommend to the committee that #UNESCO should prioritize the preservation of the endemic heritage site of #Shonke Argoba village that found in Ethiopia. This site meets all tangible and intangible parameters, making it one of the rarest and most ancient historical and religious sites in Afric...
የአርጎባ-ጀበርቲ ህዝብ መነሻ ታሪክ ክፈል1 The History of the Argoba Jeberti people #አርጎባ #yifatian #jeberti
มุมมอง 532 หลายเดือนก่อน
የአርጎባ-ጀበርቲ ህዝብ መነሻ ታሪክ ክፈል1 The History of the Argoba Jeberti people #አርጎባ #yifatian #jeberti
ኢስላማዊ ቅርሶች በኢኢትዮጵያ #አርጎባ #ይፋት #ጀበርት
มุมมอง 1372 หลายเดือนก่อน
ኢስላማዊ ቅርሶች በኢኢትዮጵያ #አርጎባ #ይፋት #ጀበርት
بندر طلحه تراث اللإسلامية في يفات أرچوبا الجبرتي ጠለሃ የጥንት ይፋት አርጎቦች መንደ#الجبرتي #اللإفاتي #اللأرچوبي
มุมมอง 1342 หลายเดือนก่อน
بندر طلحه تراث اللإسلامية في يفات أرچوبا الجبرتي ጠለሃ የጥንት ይፋት አርጎቦች መንደ#الجبرتي #اللإفاتي #اللأرچوبي
በአርጎባ ማህበረሰብ ውስጥ የሚገኙ ኢስላማዊ ቅርሶች تراثات إسلامية توجد داخل أرچوبالإفات الجبرتي#أرچوب #አርጎባ #الجبرتي
มุมมอง 643 หลายเดือนก่อน
በአርጎባ ማህበረሰብ ውስጥ የሚገኙ ኢስላማዊ ቅርሶች تراثات إسلامية توجد داخل أرچوبالإفات الجبرتي#أرچوب #አርጎባ #الجبرتي
اوراد الظرف الرااععة لأهل اليفات في زوايهم وبيوتهم ومسجدهم #جبرتي_أرچوبا #አርጎባ #argoba #ይፋት #
มุมมอง 7943 หลายเดือนก่อน
اوراد الظرف الرااععة لأهل اليفات في زوايهم وبيوتهم ومسجدهم #جبرتي_أرچوبا #አርጎባ #argoba #ይፋት #
የይፋት ቀልብ የሚያረጥብ ዚክር أستغفر الله من تمتع أستغفر الله من تجمع أستغفر الله من تجملأستغفر الله من تخيل
มุมมอง 3123 หลายเดือนก่อน
የይፋት ቀልብ የሚያረጥብ ዚክር أستغفر الله من تمتع أستغفر الله من تجمع أستغفر الله من تجملأستغفر الله من تخيل
የሰሐባ ፣የታቢኢይ የሙፊቲዎች መንደር ፣ የሐበሻ ሙስሊም ጥንተ- ስልጣኔ የታሪክ አሻራ ይፋት(አውፋት) አርጎባ-ጀበርቲ
มุมมอง 2673 หลายเดือนก่อน
የሰሐባ ፣የታቢኢይ የሙፊቲዎች መንደር ፣ የሐበሻ ሙስሊም ጥንተ- ስልጣኔ የታሪክ አሻራ ይፋት(አውፋት) አርጎባ-ጀበርቲ
አርጎባ (ይፋት) የጀበርት ህዝብ መነሻ!يفات أرجوبا اصل لشعب الجبرتي التي انتشرت بعد سقوط مملكة اوفات اويفات #አርጎባ
มุมมอง 284 หลายเดือนก่อน
አርጎባ (ይፋት) የጀበርት ህዝብ መነሻ!يفات أرجوبا اصل لشعب الجبرتي التي انتشرت بعد سقوط مملكة اوفات اويفات #አርጎባ
አርጎቦች ነን ፣ጀበርቶች من هم #الجبرتيون #Argoba the heart of #Jebert ,the heart of #Yifat( Awfat)
มุมมอง 784 หลายเดือนก่อน
አርጎቦች ነን ፣ጀበርቶች من هم #الجبرتيون #Argoba the heart of #Jebert ,the heart of #Yifat( Awfat)
ጎዜ የሸዋ መኽዙምና የኢፋት ሱልጣኔት ሌላኛው መናገሻ። የአርጎቦች የጥንት መንደር ፣ታሪካዊ መስጂድ። #ኢፋት #አርጎባ #እስልምናበኢትዮጵያ
มุมมอง 564 หลายเดือนก่อน
ጎዜ የሸዋ መኽዙምና የኢፋት ሱልጣኔት ሌላኛው መናገሻ። የአርጎቦች የጥንት መንደር ፣ታሪካዊ መስጂድ። #ኢፋት #አርጎባ #እስልምናበኢትዮጵያ
Shonke vs Machu piccu. ሾንኬና የጥንቱ ፔሩ ኮረብታማ መንደር እና ታሪካዊ ቅርስ ተመሳሰይነት #تراثنا#أرچوباجبرتي #አርጎባ #ሾንኬ
มุมมอง 435 หลายเดือนก่อน
Shonke vs Machu piccu. ሾንኬና የጥንቱ ፔሩ ኮረብታማ መንደር እና ታሪካዊ ቅርስ ተመሳሰይነት #تراثنا#أرچوباجبرتي #አርጎባ #ሾንኬ
The History of Harer! Documentay on people of #Harla#Argoba#melesay#Jeberti
มุมมอง 765 หลายเดือนก่อน
The History of Harer! Documentay on people of #Harla#Argoba#melesay#Jeberti
Australia's first mosque built by immigrants #islaminaustralia
มุมมอง 105 หลายเดือนก่อน
Australia's first mosque built by immigrants #islaminaustralia
እየሱስ ጌታ አለመሆኑን ከመ.ቁዱስ ጠቅሰህ ልታስረዳኝ ትችላለህ? ይህና ሌሎች መታየት ያለባቸው ለዶክተር ዛኪር የቀረቡ ጥያቄዎችና አስገራሚ መልሶች#Drzakir
มุมมอง 1.8K6 หลายเดือนก่อน
እየሱስ ጌታ አለመሆኑን ከመ.ቁዱስ ጠቅሰህ ልታስረዳኝ ትችላለህ? ይህና ሌሎች መታየት ያለባቸው ለዶክተር ዛኪር የቀረቡ ጥያቄዎችና አስገራሚ መልሶች#Drzakir
የ16ኛው ክፈለ ዘመን ፣ያልተዘመረላት ኢትዮጵያዊት ሙስሊም ጀግና፣የጦር እስትራቴጂስት ፣የመለሳይ አርጎባዋ ሴት፣ ባቲ ድል ወንበራ #አርጎባ #ኢማሙአህድአልጋዚ
มุมมอง 186 หลายเดือนก่อน
የ16ኛው ክፈለ ዘመን ፣ያልተዘመረላት ኢትዮጵያዊት ሙስሊም ጀግና፣የጦር እስትራቴጂስት ፣የመለሳይ አርጎባዋ ሴት፣ ባቲ ድል ወንበራ #አርጎባ #ኢማሙአህድአልጋዚ
" ሐይማኖት የግል ፣ ሐገር የጋራ ነው" ሚያዚ 1966 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያሰሙት ተቃውሞና የመብት ይከበር ሰልፍ #Islaminethiopia.#oneummah
มุมมอง 176 หลายเดือนก่อน
" ሐይማኖት የግል ፣ ሐገር የጋራ ነው" ሚያዚ 1966 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያሰሙት ተቃውሞና የመብት ይከበር ሰልፍ #Islaminethiopia.#oneummah
ኢትዮጵያዊ እስልምና የሚባል የለም #ረመዷን
มุมมอง 406 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያዊ እስልምና የሚባል የለም #ረመዷን

ความคิดเห็น

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 15 วันที่ผ่านมา

    ወይ የተዳፈነው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ አሳዛኝ ነው😢

  • @forever7216
    @forever7216 หลายเดือนก่อน

    في برامج كثيرة تترجم الفديوهات ياليت تنزل الفديو مترجم للعربية انا مهتم بتاريخ بني مخزوم مملكة ايفات القرشية

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 หลายเดือนก่อน

      شكرا وإنشاء الله نأتي بى الغة العربية قريبا...

  • @jebertjebah7447
    @jebertjebah7447 หลายเดือนก่อน

    yigermal😮

  • @BEREKETEABKANKO-cd8qw
    @BEREKETEABKANKO-cd8qw หลายเดือนก่อน

    Saayaayuu yaamenuut Bitsuhan naachewu Yilal Metsihaf Qidus ! Iyyesus chirstos sile ignaa haaxiyaat idaa lemekifel legnaa tewaaredee, Teseqelee, Mootee , Mootom alqerrem be Sostegna qen tenesttewal . Inee menged , Hiyiwot ,Iwunet negn yilal .

  • @فوزيهعمر-ج6م
    @فوزيهعمر-ج6م 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሽይክ እድሜችሁንያርዝመው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @forever7216
    @forever7216 2 หลายเดือนก่อน

    فديو جميل في التعريف بالجبرتيون لكن من الافضل عدم عرض صور النساء اولاً لانها حرام وثانياً لان الجبرتيون عرب ولديهم الغيرة الشديدة على نسائهم

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 2 หลายเดือนก่อน

      شكرا صح لكن هذه بس لتعرف على ملابيسهم وتزيناتهم وتقاليدهم اللأصيلا ..🙏

  • @ممممم-س6ف
    @ممممم-س6ف 2 หลายเดือนก่อน

    ي سلام عليك ى ارض الصدق

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 2 หลายเดือนก่อน

      وعليكم سلام ورحمت الله وبركاته

  • @MeremIbrahim-h3x
    @MeremIbrahim-h3x 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስስስስይላል ምንቋንቃነው ደስስስ ሲል❤❤

    • @momiargobawa655
      @momiargobawa655 2 หลายเดือนก่อน

      ኣርጎብኛ

    • @momiargobawa655
      @momiargobawa655 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻኣላህ የዮ መለዮ ❤❤

    • @AyeshaBashar-yx6gy
      @AyeshaBashar-yx6gy 2 หลายเดือนก่อน

      Masha allah berchi fafi❤❤❤

  • @OumerYimam-ys6rm
    @OumerYimam-ys6rm 2 หลายเดือนก่อน

    ንሕና ጀበርቲ ኢና።

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 2 หลายเดือนก่อน

      من وين اتم ?

  • @ademmohammed867
    @ademmohammed867 2 หลายเดือนก่อน

    Ustaz jezakumu'llah❤

  • @منتهىالحبشى
    @منتهىالحبشى 2 หลายเดือนก่อน

    ما شاء الله تبارك الله

  • @elhamhussein5489
    @elhamhussein5489 2 หลายเดือนก่อน

    Shonkiye❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ሙስሊም ላደረገኝ አልሃምዱሊላህ

    • @BEREKETEABKANKO-cd8qw
      @BEREKETEABKANKO-cd8qw หลายเดือนก่อน

      INEN YEMESEKERUUTIN BE ABBAATEE FIIT IMESIKIRAALLEWU . WOLD LAALLEWU HIYIWOT ALLEWU ISSUU MENGED IWUNET HIYIWOT NEWU BE ISSUU LAAMENUUT YEZELAALEM HIYIWOT AALLAACHEWU Ammen!!!

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 2 หลายเดือนก่อน

    @alsharif333

  • @StoorMac-f2k
    @StoorMac-f2k 2 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah amazing argoba history ❤️❤️❤️❤️ ሁማ ጌዬ ኽይራባ ስትነስ ቀልቤ ኬት ኔ የሆኔ 🥰 surprise ኔ የሆንኮ ❤️

  • @AlamudinkemalKemal
    @AlamudinkemalKemal 2 หลายเดือนก่อน

    Rk❤❤❤❤❤

    • @BEREKETEABKANKO-cd8qw
      @BEREKETEABKANKO-cd8qw หลายเดือนก่อน

      MOHAMMED SEWU NEWU KE IGNAA GAAR YAA MECCERESHAA FIRDI SISEXI ZUFAANUU CHILOOT YIQERBAL!!!!!!!!!!! IGNAA LEGNAA YETESEQELELIN IYYESUS KIRISTOOS INSEBIKAALLEN . ISSUU INEE MENGED HIYIWOT IWUNET NEGN YILAL METSIHAF QIDUS ANBIB WONDIMMEE . BE IRSSUU LAAMENUUT YE ZELAALEM HIYIWOT ALLAACHEWU!!!!

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 3 หลายเดือนก่อน

    ማለት የትኛው ህዝብ ነው ካፊር የሆነው?

  • @forever7216
    @forever7216 3 หลายเดือนก่อน

    ترجم فديوهاتك باللغه العربية لكي تنتشر اما هذه اللغة الحبشية غير مفهومه و لن يكون لها انتشار واسع

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 3 หลายเดือนก่อน

      مرحبا وشكرا لتعليقك الراقية

  • @StoorMac-f2k
    @StoorMac-f2k 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah ❤❤

  • @aminet-g9u
    @aminet-g9u 3 หลายเดือนก่อน

    ታሪካችን ❤❤

  • @foziyaumer1782
    @foziyaumer1782 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @foziyaumer1782
    @foziyaumer1782 4 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله صلى الله عليه وسلم 😢

  • @aminet-g9u
    @aminet-g9u 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እሚገርም ታሪክ እኮ ነው ❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 5 หลายเดือนก่อน

    የሸዋ ህዝብ በፊት ሙስሊም ነበር አሁን ግማሹ ካፊር ነው አክሱም ሲፈርስ ወደ ሰሜን ሸዋ ላይ ነው መጥተው የሰፈሩት 😢😢

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 3 หลายเดือนก่อน

      መቼና የትኛው ህዝብ ነው ካፊር የሆነው?

  • @elithebole
    @elithebole 5 หลายเดือนก่อน

    Brother is Argoba and Gay(Harari) people are the same people?

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 6 หลายเดือนก่อน

    @mulugetahaile8999 ታሪክ ለመማሪያነት ካላገለገለ ፣የታሪክ አስፈላጊነት ፣አይታየኝም። የኢትዮጵያ ታሪክ ፣ከጠቅላላው የአለም ታሪክ የተለየ አይደለም ፣እንዲያውም ከአብዛኞቹ ሐገራት አንፃር ሐገራችን መጥፎ የሚባል ታሪክ አሳልፋለች ለማለት ይከብዳል። መልካሙን ወስደን ፣መጥፎውን እንዳይደገም መስራት ብቻ ነው። የሚያዋጣን። ወደድንም ጠላንም ፣ይች ሐገር፣የሙስሊሙም፣የክርስቲያኑም፣የሌላው ሐገር ነች ። that is a fact we cant help it..ስለዚህ የጋራ ሐገር እንድትኖረን ብቻ ነው መጣር ያለብን። ካልሆነ የማንም ሳትሆን ታሪክ እንዳትሆን ፍራ

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 6 หลายเดือนก่อน

    አሚን አላህመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @SaraSs-j6n
    @SaraSs-j6n 6 หลายเดือนก่อน

    እህት ፣ ወንድሞች እባካችሁ በድአ አትርስችሁ ፍልስጤም

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 6 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ

  • @MisSaida-g3g
    @MisSaida-g3g 6 หลายเดือนก่อน

    ሡለላህ አለሂወሠለም

    • @barwaqaadan
      @barwaqaadan 6 หลายเดือนก่อน

      Hsjhbvzco

  • @أمأيمنأبوالكشك
    @أمأيمنأبوالكشك 6 หลายเดือนก่อน

    s,a,w

  • @AnwarHussen-hx1hw
    @AnwarHussen-hx1hw 6 หลายเดือนก่อน

    ጆራችንን አዶነቀራችሁት ወሬ ብቻ።ለዚህ ሁሉ መከራ፣

  • @zizuzola5368
    @zizuzola5368 6 หลายเดือนก่อน

    Ketabochun magegat bnchel ❤

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 6 หลายเดือนก่อน

      yinoralu ..

  • @MohammedHusein-rr2cn
    @MohammedHusein-rr2cn 6 หลายเดือนก่อน

    Eslmnan.lemastemar.betelyayu.hageroch.tesemarto.behagerachn.ethiopia.argoba.yEmil.sm.yzo.kekerew.kedemtoch.bzu.tesatfo.ytebekal.

  • @ሙሌየቡና
    @ሙሌየቡና 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @jamila-s7e
    @jamila-s7e 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 6 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 6 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @lailalaila739
    @lailalaila739 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላለሁአላህወሠላም❤❤❤❤❤

  • @NESREDINKESETE
    @NESREDINKESETE 7 หลายเดือนก่อน

    i am from gojam and i am Muslim i think we are Muslim b/c of argoba ❤

  • @aminet-g9u
    @aminet-g9u 7 หลายเดือนก่อน

    👌👌

  • @forever7216
    @forever7216 7 หลายเดือนก่อน

    I am from Saudi Arabia. Can we communicate ?

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 7 หลายเดือนก่อน

      Sure u can email me or hit me up on telegram @Elaminn99

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 7 หลายเดือนก่อน

    The Argoba people were the early settlers and rulers of Harar City and its outskirts. Argoba and Harla appeared to have relied on each other during the Islamic period. The early Emir of Harar was an Argoba prior to the Hareri Dynasty. The leader of the Walasma Sultanate, Abubakar Muhammad, was the one who moved the capital city from Daka to Harar. The Jagol Wal was built by Yifat Sultanate leader, Amir Nur Muhammad. Among its five gates, one was named the Argoba Gate. The Argoba (Melesay Jebert) people ruled during the Islamic period for about 700 years (from the 9th century to the 16th century) through the Shawa Makhzum, Yifat Walasma, and Adalal Walasma Sultanates, which ended after the death of Imam Ahmed Ibrahim. Their territory expanded significantly, emerging from its base at Jabert Aliyu Amba (Aliyu Ge) in Shawa and reaching as far as the whole Yifat region, including Harar, Zayla, Somalia, and East Africa. It is just after the defeat of Adal walasma dynasty and been disintegrated to small group that its connection with Afar had began (later creted Afar Awsa ) and the other to Harari Imamet that both remained limmited to their area ,Harer jogol and Afar respectively ...✌😍 #Argoba #jabarti #Harer አርጎባና የሐረሪ ህዝቦች በእምነት በባህል በቋንቋ እንዲሁም በአብሮ መኖር የጋራ ታሪክን የሚጋሩ አንድ የሆኑ ህዝቦች ናቸው።ሐረር የኢፋት ሱልጣኔት ሌላኛዋ መቀመጫ ነበረች።የጀጎል ግምብን ያስገነባው የኢፋቱ ወላስማው መሪ አሚር ኑር ሙሐመድ ነበር ። ከአምስቱ የሐረር በሮች አንዱ አርጎባ በር ይባላል። ሐረር ጌ ማለት በአርጎብኛ የሐረር (ሑር) ነፃ ሐገር ማለት ነው። በአካባቢው ከኢፋት ሱልጣኔት በተጨማሪ ዲንን ያስፋፉትና የሐረር አባት የሚባሉት ታላቁ ሸህ አባድር አሪያድ የአርጎባ ተወላጅ ነበሩ።ከአርጎባው መለሳይ ጎሳ የወጡት ኢማሙ አህመድም ፣የአርጎባን እንዲሁም የሐረሪን ህዝቦች ከሌሎች ሙስሊሞች ጋር በማድረግ የፈጠሩት ግምባርና ጥምረት የሁለቱን ህዝቦች የጠነከረ ግንኙነት የሚያሳይ ነው።

  • @Amannuru-u8x
    @Amannuru-u8x 7 หลายเดือนก่อน

    የይፋት ጀበርት ታሪክ በሱዳኖች ሲነገር

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ይፋት አርጎባ የጀበርት ህዝብ መነሻ ነው።

  • @zakiishekii9551
    @zakiishekii9551 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @zakiishekii9551
    @zakiishekii9551 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zakiishekii9551
    @zakiishekii9551 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @rabiateladewya2509
    @rabiateladewya2509 8 หลายเดือนก่อน

    Megen Akerar mashealah alah hayatachhun yarzmew

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 7 หลายเดือนก่อน

      Amiiin yarab

  • @fatumamohamed2806
    @fatumamohamed2806 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአሏህ♥♥♥

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 7 หลายเดือนก่อน

      thanks

  • @ساميلل-ن5ص
    @ساميلل-ن5ص 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እኔ ይፍት አማራ ነኝ አርጎባ ሲባል ሙስሊም የሆነ ሁሉ አርጎባ የሚባል ይመስለኝ ነበረ በርቺ ታሪካቹሁን አስታዋዉቂ❤❤❤

    • @Elaminn99
      @Elaminn99 8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ።ይፋት ላይ ከአማራ ውጪ ያለው ሙስሊም በአብዛኛው አርጎባ ስለሆነ ፣የምታገኘው እንደዛ ቢመስልህ አይገርምም ። 🙏