Daisy fan official
Daisy fan official
  • 173
  • 2 328 812

วีดีโอ

ወይ መመሳሰል 🤔🤔🤔 ግን ኮ አይደለም@thedaisytamratshow You guys look alike😂😂
มุมมอง 3.4K8 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content to entertain people. #duet #daisy #habesha
ዴዚ ስለአባቷ እና አሁን ስላለችበት ሁኔታ ማብራሪያ ሰጠች😳❤️ከኢትዮያ ሁለት ልብስ ብቻ ይዤ ነው የጠፋሁ::@thedaisytamratshow
มุมมอง 2.2K10 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ዴዚ ከቤተሰቦቿ ጋር በሳቅ ያደከማቸዉ ዉሻ🤣🤣🤣❤️
มุมมอง 4K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ዴዚ እና አሌክስ ❤️😍❤️😍
มุมมอง 6K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purpose. #daisy #duet #habesha
የዛሬዉ የዴዚ ቅናት ይለያል🤣🤣🤣@thedaisytamratshow
มุมมอง 7K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ዴዚ አሌክስን ይቅርታ አስባለችዉ😂😂👏👏👏@thedaisytamratshow 🤣
มุมมอง 6K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ጆሲ ዴዚን በደስታ አስለቀሳት❤️❤️❤️@thedaisytamratshow
มุมมอง 5K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ዴዜን ከፍቷታል🥹🥹🥹@thedaisytamratshow
มุมมอง 1K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ዴዚ ዜድን አመሰገነች❤️🥰🥰@thedaisytamratshow ​⁠@ebstvWorldwide @abelbirhanu1
มุมมอง 4.3K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
መሲ ሁለቱን ስለፍቅራቸዉ ኢንተርቪው አደረገቻቸዉ👏👏🥰🥰
มุมมอง 21K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We creat content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
ዴዚ እና አሌክስ አሁን በህይወታችን በጣም ደስተኛ ነን አሉ❤️❤️🥰🥰👏👏@thedaisytamratshow
มุมมอง 18K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
February 3, 2025
มุมมอง 2.7K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#daisy #duet #habesha We creat content for entertainment purposes.
February 1, 2025
มุมมอง 17K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #daisy #duet #habesha
የአሌክስ ጓደኛ ዴዚን እየጀነጀነ 😳😳😳🤣🤣🤣@thedaisytamratshow .
มุมมอง 2.7Kวันที่ผ่านมา
We create content for entertainment purposes. #habesha #daisy #duet
ፍቅረኛ አለኝ አለች ዴዚ❤️❤️. ዴቭ ሀይሌ የምን ጠጋጠጋ😳😳😳
มุมมอง 4.8Kวันที่ผ่านมา
ፍቅረኛ አለኝ አለች ዴዚ❤️❤️. ዴቭ ሀይሌ የምን ጠጋጠጋ😳😳😳
የ70ሺ ዶላሩ መዘረፍ ጉድ አወጣ😳😳😳🤦🏽‍♀️
มุมมอง 42814 วันที่ผ่านมา
የ70ሺ ዶላሩ መዘረፍ ጉድ አወጣ😳😳😳🤦🏽‍♀️
ዋዉ 👏👏❤️መሲ ስለ አሌክስ የተናገረችዉ👏👏👏❤️❤️❤️@thedaisytamratshow
มุมมอง 3.5K14 วันที่ผ่านมา
ዋዉ 👏👏❤️መሲ ስለ አሌክስ የተናገረችዉ👏👏👏❤️❤️❤️@thedaisytamratshow
የዶሮ ጡት 🤣🤣🤣 አሌክስ ስለ ዶሮ አሰራር አልተቻለም😂😂😂@thedaisytamratshow
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
የዶሮ ጡት 🤣🤣🤣 አሌክስ ስለ ዶሮ አሰራር አልተቻለም😂😂😂@thedaisytamratshow
አሌክስን ስለ አንዲት ሴት በምሬት ተናገረ😳😳🙄@thedaisytamratshow
มุมมอง 3.3K14 วันที่ผ่านมา
አሌክስን ስለ አንዲት ሴት በምሬት ተናገረ😳😳🙄@thedaisytamratshow
ዴዚ በሬዱ ተመልሳለች። ❤️አሌክስ የት ነው ?🤔
มุมมอง 1.8K14 วันที่ผ่านมา
ዴዚ በሬዱ ተመልሳለች። ❤️አሌክስ የት ነው ?🤔
ሰዎችን መርዳት ህልሟ ነው ❤️❤️❤️🙏🏻
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
ሰዎችን መርዳት ህልሟ ነው ❤️❤️❤️🙏🏻
ዴዚ መጀመሪያ አዉሮፖ ትመጣለች። ቤተሰብ ተዋዉቃለች። የአሌክስ እህት
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
ዴዚ መጀመሪያ አዉሮ ትመጣለች። ቤተሰብ ተዋዉቃለች። የአሌክስ እህት
ለዴዚ የፍቅር ዘፈን❤️😂😁👏
มุมมอง 2Kหลายเดือนก่อน
ለዴዚ የፍቅር ዘፈን❤️😂😁👏
ከዴዚ እኔ ሳለየዉ ቀድመሽ ያየሽዉ የለም😂😂😂(ፎቶ)or ቪዲዮ)
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
ከዴዚ እኔ ሳለየዉ ቀድመሽ ያየሽዉ የለም😂😂😂(ፎቶ)or ቪዲዮ)
አያ ጅቦ ስለ ዴዚ ጠየቀዉ🥴😍ሚሽኮረመመዉ ነገርስ😂😂
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
አያ ጅቦ ስለ ዴዚ ጠየቀዉ🥴😍ሚሽኮረመመዉ ነገርስ😂😂
አሌክስ እና ዴዚ ሊገናኙ ነው ታማኝ የመረጃ ምንጭ❤️❤️@thedaisytamratshow
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
አሌክስ እና ዴዚ ሊገናኙ ነው ታማኝ የመረጃ ምንጭ❤️❤️@thedaisytamratshow
የዛሬዉ ይለያል🫢❤️🔥::
มุมมอง 19K2 หลายเดือนก่อน
የዛሬዉ ይለያል🫢❤️🔥::
ከዴዚ ምኗን ትወድላታለህ🥰🥰🥰❤️
มุมมอง 4.6K2 หลายเดือนก่อน
ከዴዚ ምኗን ትወድላታለህ🥰🥰🥰❤️
አሌክስ ለዴዚ ዘመረላት። ዛሬ የማመስገኛ ቀን ነበር ❤️❤️❤️👏🙏🏻@thedaisytamratshow
มุมมอง 16K2 หลายเดือนก่อน
አሌክስ ለዴዚ ዘመረላት። ዛሬ የማመስገኛ ቀን ነበር ❤️❤️❤️👏🙏🏻@thedaisytamratshow

ความคิดเห็น

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 23 นาทีที่ผ่านมา

    የኔ ማር ስታስለቅሽኝ ዋልሽ 😢😢😢ፈጣሪ ያስደስትሽ

  • @eiigdhj7953
    @eiigdhj7953 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቦለኒየስን ለምን ትሰድቡታላችሁ እሱኮ እሷ እንደወንድም ችግሯን ስለምትነግረዉ ከድብርት እንድትወጣ ነዉ እሚያጫዉታት እንጅ ለሌላ ነገር አይደለም ሁላቸዉም ለሷ እንደሌሎች ሰዎች አይደሉም በጣም ጥሩ ልጆች የተማሩ ናቸዉ

    • @eiigdhj7953
      @eiigdhj7953 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዛሬ ተከፍታ ሳላዩዋት እሷን ለማስደሰት ነዉ እሚደክሙት እሷ ግን ሳቋም ሙዷም ጠፍቶባታል ዉር ግር ብሏታል መጨረሻዋን ያሳምርላት

    • @Mahbuba-u7f
      @Mahbuba-u7f 10 นาทีที่ผ่านมา

      ሥላባትዋ እያሠበች ሥለዋለች ነው​@@eiigdhj7953

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ማርያምን ከልብ እንደሚወዷት የተረዳሁበት ቀን❤❤❤ እሷን ለማሳቅ ያላረጉት አልነበረም

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይባርካችሁ የደዚየ ምርጥ ወድሞች ስከፋት ይከፋቸዋል እሷን ለማዝናናት ይደክማሉ የኔ ማሯች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይረዶታል ተባረኩ

  • @FoziAdem-n3b
    @FoziAdem-n3b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ እኔ ይሁን

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቦሎንያሰ አሸቃበጥክ 😢😢

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስነስራት ወንድሟ ነው እህቱን ከጭንቅ ለማውጣት ምንም ይሆናል።

    • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
      @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mekedasawlaw ምን ማለትሽ ነው ምርጥ ወንድሞቿ ናቸው የምር ለሷ ምንም ይሆኑላታል

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደዚየ እነሱው ሖሖ ብትይ ይሻልሽ ነበር ፍቅር ብለሽ ራስሽን ጎዳሽ በሖነው ባልሖነው የተናደድሽ የምር ታሳዝነኛለይ መጨረሻሽን አላሕ ያሳምርልሽ❤❤❤

  • @genetayele3027
    @genetayele3027 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yehawa yarada lejoche desiyan feta adergat ka farawochu yesewerat yechin konjo

  • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
    @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ነገር ጭንቅላቴ ውስጥ አለ አለ ደቭ በብዙው አስቀይመዋለች ማለት ነው እንኳንም ታረቁልን

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብዙ ሐሳብ አለብኝ ነው ያለዉ

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅር😢

    • @Hissssssssssttttt
      @Hissssssssssttttt 55 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@MaslatMaslatwhat

  • @salamas2118
    @salamas2118 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴቭ ምርጥ ወንድም❤

  • @Syfuh-x3l
    @Syfuh-x3l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    dev ❤

  • @Daisy12221
    @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዚህ ጋ እየመጣችሁ አላስፈላጊ ኮመንት ምትሰጡ ሰዎች ግን ተምራችኋል?😂 ትርጉሙ ገብቷችኋል? or ከእኔ ለዴዚ እንቀርባለን ብላችሁ ነው ?😅ሰዉየዉ ለብዙ የተማረ ኢትዮጵያውያን በጭንቀት ዉስጥ ላሉ ሰዎች እንዴት መዉጣት እንዳለባቸዉ ነው የነገራት። ስለዚህ እንግሊዘኛ ለሚሰሙት ብዙ ለተጨነቁ ድብርት ዉስጥ ላሉ ስለሚጠቅም ነው የተፖሰተዉ። መንጋዎችን አይመለከትም። ምክንያቱም ስለማይገባችሁ🤫

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዴዜ ሚዴይላይ የሚነግር የማይናገር አታቅ ቤተሰብቹ የት ናቹው ስንት ያአላባት ያደገልጅ አለ እናት አላት አልተርበች አልተቸገረች ሚዴያ ላይ ወጥታ ማልቀስ ነገ ይቆጫታል

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን እስከመቺ በዚች የምትነግዱት?

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ayniatle4834 we are promoting her

  • @TheoneOne-p9o
    @TheoneOne-p9o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mara Enan ykfen bxame bxame Nwe yàlkskut Ayezosh Enwdshàl Wda ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Gata Ale 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤Ymxale

  • @TheoneOne-p9o
    @TheoneOne-p9o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yna wede Hyezoshe Gata Ale

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልታስቀናዉ ነዉ የሚትጯጯኼዉ :: ተረጋጊ

  • @Dinkinesh-k9g
    @Dinkinesh-k9g 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢👌👌👌

  • @Dinkinesh-k9g
    @Dinkinesh-k9g 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️😪😪😪😪

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How can I talk to you young lady I’m in Washington DC

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    No she’s not she didn’t have no time to read and have quiet time

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@genettesfay8780 Yeah but he guided her to read and to not worry too much.He is an amazing person.

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This was my prayer for this little girl young lady now the right person saying something to her please Jesus help her in mighty name of Jesus God to shine in her life that kind of wisdom she need

  • @SumeyayahyaMohammed
    @SumeyayahyaMohammed 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene gen meyawrut english ligbeny alchalem asreduny esti guys please

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @zizitolla4656
    @zizitolla4656 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You need to remove this video

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zizitolla4656 Tell me why . Do you understand the message?🤔

  • @fatumaahmed2270
    @fatumaahmed2270 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አችብዙግዜ አይቸሻለሁ የሷጥላትነሽ አፈርብይ 😡

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fatumaahmed2270 ነኝ ፈንጂ

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ በፈጠራቹ የዛሬ video አጥፉ የሚያስጠላ ነገር እወቁ

  • @KiaKia-rw5ff
    @KiaKia-rw5ff 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክሽ ይህንን ቪድዬ አጥፊው በፈጠረሽ 🙏🙏

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 42 นาทีที่ผ่านมา

      ምነዉ ፈራሽ አንቺ ነሽ እንዴ😂

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስረዱኝ ችግር አለዴ እባካችሁ ምድነው ነገሩኝ

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Jem-fw9ke እንግሊዘኛ ስለማይሰሙ ይሆናል እንጅ ሰዉየዉ በጣም ብዙ ሰዎችን የሚያነቃቃ ንግግር ነው የተናገረዉ።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴዚ ልጁ አይሆንሽም ፀልይና መርሳት ይሁንልሽ እሱ ገና ዘሎ ያልጨረሰ ጎረምሳ ስለሆነ ይቅርብሽ የራስሽን ሰው እንዲሰጥሽ ፈጣሪ ፀልይ።ልጁ እኔ በእናትነቴ እመክርሻለሁ ይቅርብሽ።ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ሕይወትሽ እንዳይበላሽ ተጠንቀቂ።

  • @dibraMohammedUst
    @dibraMohammedUst 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዛሬውን ቪደው አጥፊው በፈጠረሽ

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@dibraMohammedUst የቱን? ለሁላችንም በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠዉ ሰዉየዉ።

  • @SefineshMolla
    @SefineshMolla 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክሽ ውደበፈተረሽ አምላክ ልለምንሽ የዛሬውን ቪዲዮ አጥፊላት

    • @Daisy12221
      @Daisy12221 41 นาทีที่ผ่านมา

      አይጠፋም ዴር

  • @MariamMayum
    @MariamMayum 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሷስትስቅ እኔም የማገጠዉስታለቅስ የማለቅሠዉነገርስ ኡፍፍፍፍፍ የኔማር

  • @Kindid-h9m
    @Kindid-h9m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    5:14 5:15 5:16

  • @Mahbuba-u7f
    @Mahbuba-u7f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሢጀመር አባታዋ አለመኖሩ ካጠገብዋ በጣም፠እንዳጎደላት ይሠማታል ብሦት ብሦት የምትበሣጨው ለዛ ነው be strong your self deisy💪💪

  • @Kindid-h9m
    @Kindid-h9m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ተመረለቸሀ

  • @Susu-e3b3k
    @Susu-e3b3k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yakoya naw

  • @SameraBayraden
    @SameraBayraden 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያስስስስስስስስስስ

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ አመሪካ ሂዳለች መሰለኝ እናትዋ የለችም ቤቱ ሌላ ነው

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ሂዳለይ

  • @SameraBayraden
    @SameraBayraden 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሌክስን❤አግቦ

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😍

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቪወ ሰርተውባታል ለነሱ መልስ የሰጠይ ነው ❤❤❤

    • @سلام-ل5ف
      @سلام-ل5ف 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነዉ የሰራላት

  • @MargSwarobet
    @MargSwarobet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ ከፍቶታል😢😢😢

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Daisy needs professional help😭Seriously ቀልድ አይደለም

  • @Helena-z8i
    @Helena-z8i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭

  • @Helena-z8i
    @Helena-z8i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴዚዬ የኔ ማር ፈጣሪ ያምጣልሽ አባትሽን የኔ ወደ ባሻ

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ዛሬ ከፍቷታል እንባ እየተናነቃት ነው ምታወራ😢😢😢😢😢😢😢ምን ሁና ይሆን😢

  • @SamsungA32-p2j
    @SamsungA32-p2j 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Isuko fara nawu 😂😂😂😂

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዴዚ❤❤❤❤

  • @Alem.A-z1g
    @Alem.A-z1g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉