ጸልዩ ቲዩብ
ጸልዩ ቲዩብ
  • 115
  • 276 095
በእድሜ ትንሹ ዲያቆን ምስባኩን አሳመረው 👌😱 የልደታ ምስባክ |በዲያቆን ዳግም ሰሙ | #misbak #zema @tubebeamantube5430
በኮልፌ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መርሐግብር የቀረበ ምስባክ በዲያቆን ዳግም ሰሙ
The younger deacon preached the sermon
Birthday celebration by Deacon dageme semu
Deacon rehearsed the schedule of the birth of the Holy Virgin Mary at Kolfe Debre Berhan Holy Trinity Church.
ምስባክ ግዕዝ
መዝሙር ፹፯
መሰረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን።
: ያበድሮን እግዚአብሔር ለአንቅጸ ጽዮን
፤ እምኵሉ ተዓይኒሁ
በአማርኛ
መዝሙር 87
: መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤
: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥
እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል።
for engilesh
Psalms 87 SEV - መዝሙር
1: He has set his foundation on the holy mountain;
2: the Lord loves the gates of Zion more than all the dwellings of Jacob.
#aba_gebrekidan #misbak #orthodoxmezmur
มุมมอง: 290

วีดีโอ

ምን ያህል መታደል ነው 😱 ነአኲቶ ለእግዚአብሔር |ሊቀ ዲ/ን ዐቢይ ግዛው| #aba_gebrekidan #zema #dn_henoke_haile
มุมมอง 2344 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክረስቲያን ከቅዳሴ ስርዓት በኋላ ዲያቆኑ የሚያዜመው ዜማ በሊቀ ዲያቆን ዐቢይ ግዛው ነአኵቶ ለእግዚአብሔር ቅድሳቶ ነሢአነ ከመ ለሕይወት ነፍስ ይኩነነ ፈው ሰ ዘተመጦነ ንስእል ወንትመሐፀን እንዘ ንሴብሖ ለእግዚአብሔር አምላክነ ። ይ. ሕ. አቡነ ዘበሰማያት ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት ። ይ. ዲ ትመጦነ እምሥጋሁ ቅዱስ ወእምደሙ ክቡር ለክርስቶስ ይ. ሕ. ኣቡነ ዘበሰማያት ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት ። ይ. ዲ ወናእኵቶ ይደልወነ ከመ ንሳተፍ ምሥጢረ ክብርተ ወቅድስተ ። ትርጉም ይዲ ሥጋውን ደሙን ተቀብለን እግዚአብሔርን እናመልግነዋለን። ለነፍሳችን አነዋወር መድኃኒት ይሆን ዘንድ የተቀ...
ድንቅ የትንሳኤ ምስባክ "ወተንስአ እግዚአብሔር " Yetensaye misbak #misbak #eotc @-mahtot
มุมมอง 2234 หลายเดือนก่อน
ድንቅ የትንሳኤ ምስባክ "ወተንስአ እግዚአብሔር " Yetensaye misbak #misbak #eotc @-mahtot
ኒቆዲሞስ ድንቅ ዝማሬ በዲያቆን አብርሃም ኮሬ liqodimos #mezmurorthodox @tesleyu
มุมมอง 5654 หลายเดือนก่อน
ኒቆዲሞስ ድንቅ ዝማሬ በዲያቆን አብርሃም ኮሬ liqodimos #mezmurorthodox @tesleyu
የቤት ቅናት ይበላኛል😥 አዲስ እጅግ ድንቅ ስብከት |በመምህር ኢዮብ ይመኑ |m'r Eyobe yimenu #sebket #orthodox #aba_gebrekidan
มุมมอง 845 หลายเดือนก่อน
የቤት ቅናት ይበላኛል😥 አዲስ እጅግ ድንቅ ስብከት |በመምህር ኢዮብ ይመኑ |m'r Eyobe yimenu #sebket #orthodox #aba_gebrekidan
ምስባክ በህፃናት እስመ ቅንአተ ቤትከ በልአኒ | ምኩራብ | misbak For Children #orthodox #eotc
มุมมอง 4425 หลายเดือนก่อน
ምስባክ በህፃናት እስመ ቅንአተ ቤትከ በልአኒ | ምኩራብ | misbak For Children #orthodox #eotc
ድንቅ ወረብ አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም |ሊቀ ሊቃውንት ኃይለ ሥላሴ | #werbe #zema #eotc #mezmurorthodox #ወረብ #orthodox
มุมมอง 2096 หลายเดือนก่อน
መልክአ ኪዳነ ምሕረት ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ ሶበ ብርሃ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤ አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ። @tesleyu ዚቅ አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤ አመ ይሰደድ እምገነት። @tesleyu ወረብ አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/ አመ ይሰደድ እምገነት/፬/ #orthodox . . . ,
እንዲህም ይለያል |የዲያቆናት ሠርግ ዕለት የሚሰበክ ምስባክ | አንተ ለዘላለም ካህን ነህ #orthodox #dn #wedding #mesbak EOTC
มุมมอง 1.6K7 หลายเดือนก่อน
እንዲህም ይለያል |የዲያቆናት ሠርግ ዕለት የሚሰበክ ምስባክ | አንተ ለዘላለም ካህን ነህ #orthodox #dn #wedding #mesbak EOTC
በሠርጉ ዕለት ዲያቆኑ ቅዳሴውን አሳመረው |ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት | #dn EOTC On the day of the wedding deacon
มุมมอง 3.4K7 หลายเดือนก่อน
በሠርጉ ዕለት ዲያቆኑ ቅዳሴውን አሳመረው |ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት | #dn EOTC On the day of the wedding deacon
እንዲህም ይዜማል😱 ፫ ዲያቆናት ነአኩቶ ለእግዚአብሔር ቅድሳቶ ነሢአነ ቅዳሴ ዜማ from EOTC kedase zema #dn #deyakone
มุมมอง 7K7 หลายเดือนก่อน
እንዲህም ይዜማል😱 ፫ ዲያቆናት ነአኩቶ ለእግዚአብሔር ቅድሳቶ ነሢአነ ቅዳሴ ዜማ from EOTC kedase zema #dn #deyakone
ሕዝቡ ያስደነቀ 😱 ድንቅ ምስባክ |በሊቀ ዲያቆን አበበ | ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ misbak dn abebe from st.Trinity ጥር ፯
มุมมอง 3267 หลายเดือนก่อน
መዝሙር 33፥5-6 ምስባክ ግዕዝ ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልአ ምድረ። ወበቃለ እግዚአብሔር ጸንዓ ሰማያት፤ ወበእስትንፋሰ አፉሁ ኵሉ ኀይሎሙ። አማርኛ የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች። በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ፤ for English Psalms 33 SEV - መዝሙር The Lord loves righteousness and justice; the earth is full of his unfailing love. By the word of the Lord were the heavens made, their starry host by the breath of his mouth. #mezmurorthodox #dn #henok_...
ብርሃን የለበሰ ድንቅ ዝማሬ አገልግሎት ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ #zemari #dn.endale #mezmurorthodox #teselyu_tube
มุมมอง 518 หลายเดือนก่อน
ብርሃን የለበሰ ድንቅ ዝማሬ አገልግሎት ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ #zemari #dn.endale #mezmurorthodox #teselyu_tube
ወተንስአ እግዚአብሔር የትንሳኤ ምስባክ |Yetensaye Mesbake | ዲያቆን ቃለአብ አጥናፉ @-haddiszema #orthodox @tesleyu
มุมมอง 274ปีที่แล้ว
ወተንስአ እግዚአብሔር የትንሳኤ ምስባክ |Yetensaye Mesbake | ዲያቆን ቃለአብ አጥናፉ @-haddiszema #orthodox @tesleyu
ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ |ምስባክ| ሊቀ ዲያቆን አበበ mesbake yeskelet @tesleyu
มุมมอง 374ปีที่แล้ว
ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ |ምስባክ| ሊቀ ዲያቆን አበበ mesbake yeskelet @tesleyu
ሊቃውንቱን ያስደነቀ እጅግ ድንቅ ና ውብ ወረብ የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን በሰንበት ተማሪዎች የቀረበ
มุมมอง 170ปีที่แล้ว
ሊቃውንቱን ያስደነቀ እጅግ ድንቅ ና ውብ ወረብ የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን በሰንበት ተማሪዎች የቀረበ
እጅግ ድንቅ ወረብ የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን @tesleyu
มุมมอง 50ปีที่แล้ว
እጅግ ድንቅ ወረብ የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን @tesleyu
የከተራ በዓል ውሎ @tesleyu#eotcmk
มุมมอง 116ปีที่แล้ว
የከተራ በዓል ውሎ @tesleyu#eotcmk
ድንቅና ዕጹብ ዝማሬ |ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ| በፍኖተ ሎዛ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን #መዝሙርተዋህዶ @endueduofficial
มุมมอง 100ปีที่แล้ว
ድንቅና ዕጹብ ዝማሬ |ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ| በፍኖተ ሎዛ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን #መዝሙርተዋህዶ @endueduofficial
በእልልታና በሀሴት የታጀበ ዝማሬ "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት"ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቱ |Orthodox mezmuer |#ማኅቶት_ቲዩብ
มุมมอง 227ปีที่แล้ว
በእልልታና በሀሴት የታጀበ ዝማሬ "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት"ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቱ |Orthodox mezmuer |#ማኅቶት_ቲዩብ
ዕፁብ ድንቅ የዝማሬ አገልግሎት ዘማሪ ዲያቆን ን ፍሬዘር ደሳለኝ zemari deacon frezer Desaleg @-mahtot
มุมมอง 283ปีที่แล้ว
ዕፁብ ድንቅ የዝማሬ አገልግሎት ዘማሪ ዲያቆን ን ፍሬዘር ደሳለኝ zemari deacon frezer Desaleg @-mahtot
በዝማሬዋ ምዕመኑን በደስታ አረሰረሰችው ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ zemarit sister lediya tadese #ማኅቶት_ቲዩብ #orthodox
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
በዝማሬዋ ምዕመኑን በደስታ አረሰረሰችው ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ zemarit sister lediya tadese #ማኅቶት_ቲዩብ #orthodox
እግዚአብሔርን እንዴት ይፈርዳል❓ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ |dn henok haile | #dn_henok_haile
มุมมอง 85ปีที่แล้ว
እግዚአብሔርን እንዴት ይፈርዳል❓ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ |dn henok haile | #dn_henok_haile
እጅግ ድንቅ ስብከት ስለ እናንተ ሲያማልዱ ይናፍቁአችኋል |መምህር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ|
มุมมอง 88ปีที่แล้ว
እጅግ ድንቅ ስብከት ስለ እናንተ ሲያማልዱ ይናፍቁአችኋል |መምህር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ|
NEW |እጹብ ድንቅ ትምህርት| እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አመስግኑት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |aba geber kidan |
มุมมอง 149ปีที่แล้ว
NEW |እጹብ ድንቅ ትምህርት| እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አመስግኑት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |aba geber kidan |
የሠርግ ምስባክ በዲያቆን ኢዩአብ ግዛው ወውእቱሰ ከመ መርዓዊ |weituse keme merawi wedding misbak|
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
የሠርግ ምስባክ በዲያቆን ኢዩአብ ግዛው ወውእቱሰ ከመ መርዓዊ |weituse keme merawi wedding misbak|
የሠርግ ምስባክ በሊቀ ዲያቆን አበበ|ፍሬጻማከ ተሴሰይ | #ማኅቶት_ቲዩብ #eotctv#ልቦና_ቲዩብ
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
የሠርግ ምስባክ በሊቀ ዲያቆን አበበ|ፍሬጻማከ ተሴሰይ | #ማኅቶት_ቲዩብ #eotctv#ልቦና_ቲዩብ
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ በኳታር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ስርዓት ላይ ሰው በሙሉ ያስደመመውና ያስደነቀው ግሩም ድንቅ ምስባክ
มุมมอง 19Kปีที่แล้ว
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ በኳታር ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ስርዓት ላይ ሰው በሙሉ ያስደመመውና ያስደነቀው ግሩም ድንቅ ምስባክ
መምህር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ|Henok Haile| በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ሲቀድስ
มุมมอง 3802 ปีที่แล้ว
መምህር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ|Henok Haile| በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ሲቀድስ
ነፍስን በሀሴት የሚሞላ ድንቅ ያሬዳዊ ቆሜ ወአጫብር ወረብ /achaber wereb/ #eotc #achabe_wereb
มุมมอง 2832 ปีที่แล้ว
ነፍስን በሀሴት የሚሞላ ድንቅ ያሬዳዊ ቆሜ ወአጫብር ወረብ /achaber wereb/ #eotc #achabe_wereb

ความคิดเห็น

  • @Wov-ji5qb
    @Wov-ji5qb 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭 enem endezih negn betselotachihu asbugn

  • @AsqAsq-s5u
    @AsqAsq-s5u 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EdenWorku-d3v
    @EdenWorku-d3v 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለወትያሰማልን

  • @senaybeyene8492
    @senaybeyene8492 18 วันที่ผ่านมา

    ምነኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን

  • @Hana.endalkachew
    @Hana.endalkachew 24 วันที่ผ่านมา

    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MULUAYELE-zw9qt
    @MULUAYELE-zw9qt หลายเดือนก่อน

  • @user-sb6gk4rz1m
    @user-sb6gk4rz1m หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naelbutterfly
    @naelbutterfly หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @LidatuSisay
    @LidatuSisay หลายเดือนก่อน

    አባቴ ረጅም እድሜን ከጤንነት ጋር ያድልልኝ

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa หลายเดือนก่อน

    የኔ ንግስት ማን ብየ ልጥራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrhasFishaton
    @TrhasFishaton 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ፀጋዬኒማኒ
    @ፀጋዬኒማኒ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ፀጋዬኒማኒ
    @ፀጋዬኒማኒ 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ✝️🙏❤️🥰

  • @user-dn7lh4yr1y
    @user-dn7lh4yr1y 2 หลายเดือนก่อน

    Gn Eko this part decon nw melw He is but his hat shows he is kes

    • @senaybeyene8492
      @senaybeyene8492 18 วันที่ผ่านมา

      ቄሱ በዲቁና ገብተው ነው እሽ

  • @mintyalemayeu4878
    @mintyalemayeu4878 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikirugonfa-ev6hf
    @Fikirugonfa-ev6hf 2 หลายเดือนก่อน

    ማይኩ

  • @Fikirugonfa-ev6hf
    @Fikirugonfa-ev6hf 2 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ጎበዝ 🎉

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @samuel0607
    @samuel0607 2 หลายเดือนก่อน

    1ሰብሕዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በቅዱሳኑ ፤ ሰብሕዎ ፡ በጽንዐ ፡ ኀይሉ ። 2ሰብሕዎ ፡ በክሂሎቱ ፤ ሰብሕዎ ፡ በከመ ፡ ብዝኀ ፡ ዕበዩ ። 3ሰብሕዎ ፡ በቃለ ፡ ቀርን ፤ ሰብሕዎ ፡ በመዝሙር ፡ ወበመሰንቆ ። 4ሰብሕዎ ፡ በከበሮ ፡ ወበትፍሥሕት ፤ ሰብሕዎ ፡ በአውታር ፡ ወበዕንዚራ ። ሰብሕዎ ፡ በጸናጽል ፡ ዘሠናይ ፡ ቃሉ ፤ ሰብሕዎ ፡ በጸናጽል ፡ ወበይባቤ ። ከቁርባን በኋላ የሚባለውን

  • @berhaneyemane9514
    @berhaneyemane9514 2 หลายเดือนก่อน

    አዱሱ ሚካኤል ይመስለኛል::

  • @BalewkenAlemnew
    @BalewkenAlemnew 3 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fikruamare7296
    @fikruamare7296 3 หลายเดือนก่อน

    Adega new❤

  • @berhaneyemane9514
    @berhaneyemane9514 3 หลายเดือนก่อน

    አገልግሎትህ ይባርክልህ::

  • @Dev_Tech11
    @Dev_Tech11 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ካህኑ ለአለም

  • @daniture3262
    @daniture3262 3 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል ኣቦይ በደልናን ሓጥያትናን ይቅር በለልና ብስራታዊ ሊቀ መላእክት መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏

  • @Wondimuwondimuchina
    @Wondimuwondimuchina 4 หลายเดือนก่อน

    amane amene

  • @Wondimuwondimuchina
    @Wondimuwondimuchina 4 หลายเดือนก่อน

    😘

  • @z-silent6704
    @z-silent6704 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dn_eyoab_27
    @dn_eyoab_27 4 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ወመምህረ ኵልነ ዲያቆናት ዘኮልፌ ደብረ ብርሃን ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን!

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @user-ce8yf4ch1e
    @user-ce8yf4ch1e 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት

  • @dn_eyoab_27
    @dn_eyoab_27 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዲያቆን መቅድም የቅዱስ ወንጌል መቅድም የሆነውን ምስባክ በውብ ዜማና በፍፁም እርጋታ ! የቅዱስ ያሬድን በረከት ያድልልን

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      Amen መምህር

  • @likemezemerantewodrosyosep3075
    @likemezemerantewodrosyosep3075 4 หลายเดือนก่อน

    አው

  • @againhope9751
    @againhope9751 4 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ተወልዷል እንጂ አልተፈጠረም እርሱ የዘላለም ፈጣር ነው እሽ ንግግርህ ይታረም ሁለተኛ ደግሞ ቅድመ ዓለም የነበረ ነው መለኮት አምላክ ነው ግን የእናንተ ትልቁ ስህተት ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የባሕርይ ልጅ ነው so ቅድመ አለም ልደት አለው ካልን ጅማረ አለው እያልን ነው ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና እርሱ ዘላለማዊ አምላክ ነው ጅማረም ፍጻሜ የለውም! አሜን

  • @user-pn7yn5od1e
    @user-pn7yn5od1e 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @dn_eyoab_27
    @dn_eyoab_27 4 หลายเดือนก่อน

    የመላእክትን እንጀራ(ዝማሬን) ከስንዱዋ እመቤት ከቤተ ክርስቲያን ማዕድ በትሕትና የተመገቡ ሁሉ እንዲህ ባለ' በማስተዋልና በፍቅር ሊያገለግሉ ይገባቸዋል። አንተም እንደ ኒቆዲሞስ ከዚህም በኋላ የምትማር ዲያቆን እንደምትሆን እምነቴ የጸና ነው።

  • @BaniyasAbc
    @BaniyasAbc 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @minteamatiyose179
    @minteamatiyose179 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትያሰማልን ዲ/ን አብርሀም ኮሬ

  • @ab_relax
    @ab_relax 4 หลายเดือนก่อน

    kale heyewet yasemalen

  • @HermelaTadese-rr5zu
    @HermelaTadese-rr5zu 4 หลายเดือนก่อน

    Wendeme selase yechemeruleh kebetu ayeleyeben😍😍

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @z-silent6704
    @z-silent6704 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @amenadabamenadab9274
    @amenadabamenadab9274 4 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን አብርሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የፍኖተ ሰላም ፍሬ

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @abrhamasfaw1806
    @abrhamasfaw1806 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ኒቆዲሞስን በረከት ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @genetdestaw1229
    @genetdestaw1229 4 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaekt yasemaln

    • @tesleyu
      @tesleyu 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @WoyneshtMakonnen
    @WoyneshtMakonnen 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉 am so happy for you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን፣እኔኦርቶዶክሰነኝ፣ግንበሰዉሀገር፣በሰዉቤት፣እየሰራሁ፣ሀሌም፣ቅዳሴ፣እሰማለሁ፣በጣምነዉየማለቅሰዉ😢😢😢😢😢😢መችይሆን፣የማሰቀድሰዉ፣እያልሁ፣እጣንማእዛነፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @euphoria8457
    @euphoria8457 6 หลายเดือนก่อน

    kale hiwotin yasemalin ......my two favorite people🤎

  • @tasewtasew-rm6wd
    @tasewtasew-rm6wd 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruhtesfaye9320
    @biruhtesfaye9320 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ❤❤