- 333
- 184 563
ሰበን ሚዲያ suben midia Ethiopian
เข้าร่วมเมื่อ 15 ธ.ค. 2018
#ሰበን #suben በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነትን መሰረት ያደረገ እና በቤተ ክርስቲያኗ ዶግማ እና ቀኖና መሰረት የተዘጋጁ መርሀግብሮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል ።
እናንተም ቢታረም ቢሻሻል ወይም ቢቀር የምትሉትን ሀሳብ ካላችሁ ተቀብለን ልንታረም ልናሻሽል ልናስቀር ዝግጁ ነን ።
የእግዚአብሔር ቸርነት የንፅህተ ንፁሀን የናታችን የድንግል ማርያም ፀሎት እና ምልጃ የመላእክት ጥበቃ እና እረድኤታቸው የፃድቃን እና የሰማእታት በረከታቸው አይለየን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክብር #አሜን።
እንድታገኙን የምትሹ 9 code 1080

ኅዳር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን ቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ኅዳር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን ለሰው ወገን የሚያዝንና የሚራራ በእግዚአብሔር ጌትነት ዙፋን ፊት ሁልጊዜ በመቆም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመላእክት አለቃ በሰማያትም ለሚኖሩ ኅይሎች ሁሉ አለቃቸው ለሆነ ለቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው።
ይህም በንጉሥ ጭፍራ አምሳል በታላቅ ክብር ሁኖ የነዌ ልጅ ኢያሱ ያየው ነው፡፡
“ከእኛ ሰዎች ወገን ነህን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ?” አለው።
“እኔስ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ነኝ አሁንም ወዳንተ መጥቻለው፡፡”አለው።
ኢያሱም ወደ ምድር በግንባሩ ተደፍቶ ሰገደለትና “በእኔ በባሪያህ ዘንድ ምን አቁሞሃል ?” አለው።
የእግዚአብሔር የሠራዊቱም አለቃ ሚካኤል ኢያሱን “ የቆምክባት ምድር የከበረች ቦታ ናትና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ “ አለው፡፡ ኢያሱም እንዳለው አደረገ።
እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ አለው።
“በውስጧ ያለውን ንጉሷን ከኃያላኑና ከአርበኞቹ ጋር በእጃችሁ ኢያሪኮን እነሆ አስገባታለው። ይህም የከበረ መልአክ ከቅዱሳን ሰማዕታት ጋር በመሆን ገድላቸውን እስከሚፈጽሙ የሚያጸናቸውና የሚያስታግሳቸው ነው።”
ስለዚህም ስለ ልዕልናውና ስለ አማላጅነቱ በየወሩ በዐሥራ ሁለት ቀን ለመታሰቢያው በዓል ተሠራለት። እርሱ ስለ እኛ የምድሩን ፍሬ ይባርክልን ዘንድ ዝናሙንም በጊዜው እንዲያወርድልን የወንዙንም ውኃ እንዲመላልን ነፋሱንም የምሕረት ነፋስ እንዲያደርግልን ወደ እግዚአብሔር በጸሎት ይማልድልናል።
እንዲህም ሆነ፥
የእግዚአብሔር ወዳጅ የሆነ ስሙ ዱራታዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ።የሚስቱም ስም ቴዎብስታ ነው። እነርሱም ሁልጊዜ ያለ ማቋረጥ የዚህን የከበረ መልአክ የሚካኤልን የበዓሉን መታሰቢያ ያደርጉ ነበር።ከዚህም በኃላ በሀገር ውስጥ ችግር በሆነ ጊዜ ገንዘባቸው አለቀ። በዚህም ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ለበዓሉ መታሰቢያ የሚያደርጉት አጡ ።ዱራታዎስም ሽጦ ለበዓሉ መታሰቢያ ያደርገው ዘንድ የእርሱን እና የሚስቱን ልብስ ይዞ ወጥቶ ሔደ።
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም በታላቅ መኮንን አምሳል ለዱራታዎስ ተገለጠለት ።ወደ ባለ በጎች ሒዶ በእርሱ ዋስትና በአንድ ዲናር አንድ በግ እንዲወስድ። ሁለተኛም ወደ ዓሣ አጥማጅ ሂዶ አንድ ዓሣ እንዲወስድ ግን መልዓኩ ወደ ቤቱ ሳይደርስ የዓሣውን ሆድ እንዳይቀድ ወደ ባለስንዴም እንዲሄድና የሚሻውን እንዲሁ በእርሱ ዋስትና እንዲወስድ አዘዘው ።ዱራታዎስም ቅዱስ ሚካኤል እንዳዘዘው አደረገ።
ወደ ቤቱም በተመለሰ ጊዜ በረከትን ሁሉ ቤቱ ተመልቶ አገኘው። እጅግም አደነቀ ።የዚህንም የከበረ መልአክ የበዓሉን መታሰቢያ እንዳስለመደ አደረገ። የተራቡ ድሆችን ሁሉንም ጠርቶ መገባቸውና ወደቤታቸው አሰናበታቸው።
ከዚህም በኃላ ለዱራታዎስና ለሚስቱ ቅዱስ ሚካኤል ሁለተኛ ተገለጠላቸው። ዱራታዎስንም የዓሣውን ሆድ እንዲሠነጥቅ አዘዘው። በሰነጠቀውም ጊዜ ሦስት መቶ የወርቅ ዲናር በዓሣው ሆድ ተገኘ። ቅዱስ ሚካኤልም ዱራታዎስና ቴዎብስታን እንዲህ አላቸው፥
“ከዚህ ዲናር ወስዳችሁ ለባለ በጉ ለባለ ዓሣውና ለባለ ስንዴው ዕዳችሁን ክፋሉ።የቀረውም ለፍላጎታችሁ ይሁናችሁ ።እግዚአብሔር አስቧችኋል እና በጎ ስራችሁን መስዋዕታችሁንና ምጽዋታችሁን አስቦ በዚህ ዓለም አሳመረላችሁ። በኋለኛውም መንግስተ ሰማያትን አዘጋጅቶላችኋል።”
እነርሱም ሲሰሙ ስለዚህ ነገር ደነገጡ። እርሱም
“ከመከራችሁ ሁሉ ያዳንኳችሁ የመላእክት አለቃ እኔ ሚካኤል ነኝ ። መስዋዕታችሁንና ምጽታችሁን ወደ እግዚአብሔር ፊት ያሳረግሁ እኔ ነኝ ።አሁንም በዚህ ዓለም ከበጎ ነገር እንድታጡ አላደርጋችሁም አላቸው። “
ይህንንም ብሎ ወደ ሰማይ ወጣ። እነርሱም ሰገዱለት ተአምራቱም የማይቆጠር ነው።
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ በከበረ መልአክ ጸሎትና አማላጅነት ይማረን ለዘላለሙ አሜን።
✨ወስብሐት ለእግዚአብሔር✨
ወለወላዲቱ ድንግል
✨ ወለ መስቀሉ ክቡር✨
አሜን

มุมมอง: 13
วีดีโอ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የፊታችን እሁድ ህዳር 8 , 2017ዓ.ም. እ.ኤ.አ November 17 2024 ከ 2AM ጀምሮ
มุมมอง 13วันที่ผ่านมา
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በቦስተን እና አካባቢው ለምትገኙ ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! የፊታችን እሁድ ህዳር 8 , 2017ዓ.ም. ወይም እ.ኤ.አ November 17, 2024 ከ 2AM ጀምሮ በቦስተን የሚገኘው አንጋፋው የመካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አመታዊውን የህዳር ሚካኤል የንግስ በአል በታላቅ ድምቀት ያከብራል። በበአሉ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተጋበዙ ካህናት እና ዲያቆናት የሚገኙ ሲሆን እርስዎም በእለቱ ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን በበአሉ ላይ በመገኘት ከቅዱስ ሚ...
ፅጌ ማሕሌት በ ቀበና መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን
มุมมอง 1921 วันที่ผ่านมา
ፅጌ ወረብ ፅጌ ማሕሌት በ ቀበና መድሐኒአለም #ቤተክርስቲያን #ortodoxtewahido #ኦርቶዶክስመዝሙር
ተአምረ ማርያም ሦስተኛ ክፍል teameremariam part3 #ortodoxtewahido #ኦርቶዶክስ
มุมมอง 25หลายเดือนก่อน
ተአምረ ማርያም ሦስተኛ ክፍል teameremariam part3 #ortodoxtewahido #ኦርቶዶክስ #teamere #mariampart3
ተአምረ ማርያም ሁለተኛዉ ተአምር #ortodoxtewahido #teamire#mariam #subenmedia #ኪዳነምሕረት #ተአምረማርያም3
มุมมอง 15หลายเดือนก่อน
ተአምረ ማርያም ሁለተኛዉ ተአምር #ortodoxtewahido #teamire#mariam #subenmedia #ኪዳነምሕረት #ተአምረማርያም3
ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ kidus yared cherch addis ababa gotera
มุมมอง 88หลายเดือนก่อน
ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ kidus yared cherch addis ababa gotera ጎተራ አዲስ አበባ ቅዱስ ያሬድ ቤተክረስቲያን
ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ kidus yared cherch addisababa ethiopia
มุมมอง 19หลายเดือนก่อน
ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ kidus yared cherch addisababa ethiopia
ተአምረ ማርያም አንደኛ ተአምር 1ኛ ተአምር
มุมมอง 13หลายเดือนก่อน
ተአምረ ማርያም አንደኛ ተአምር 1ኛ ተአምር #ሰበን #suben #ሰበንኢትዮጽያ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስመዝሙር #ተአምረማርያም
ሴቶች ለምን ስልጣነ ክሕነት አይቀበሉም ?
มุมมอง 16หลายเดือนก่อน
ሴቶች ለምን ስልጣነ ክሕነት አይቀበሉም ? #ሰበን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
ተአምረ ማርያም106ኢትዮጽያዊዉ ቅዱስ ያሬድ teamire mariam
มุมมอง 16หลายเดือนก่อน
ተአምረ #ቅዱስ_ያሬድማርያም 104 ቅዱስ ያሬድ ከድንግል ማርያም በአክሱም ፅዬን ከተአምረ ማርያም የተወሰደ #ሰበን #subeneዘmedia #ኦርቶዶክስመዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
መስቀል meskel በሐመረኖህ ኪዳነምሕረት ገደም እንጦጦ 4k entoto kidanemihert gedam hamerenohe
มุมมอง 17หลายเดือนก่อน
meskel hamernoh gedam #4k #habesha #ሰበን #ሰበንኢትዮጵያ #ort
እንኳን ለብርነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የመስቀል በአል በሐመረኖሕ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ገዳም
มุมมอง 65หลายเดือนก่อน
መስቀል በሐመረኖሕ ኪዳነምሕረት ገዳም #መስቀል #ሐመረኖሕ #እንጦጦኪዳነምሕረትገዳም #ሰበንኢትዮጵያ
ወርሀ መስከረም ስንክሳር Sennett sar z werha meskerem 1
มุมมอง 672 หลายเดือนก่อน
ወርሀ መስከረም ስንክሳር Sennett sar z werha meskerem 1
አውደ አመት አዲስ አመት አበቅቴ አውደ እለት አውደ ሳምንት አወደ ወር #ሰበን #እንቁጣጣሽ
มุมมอง 642 หลายเดือนก่อน
አውደ አመት አዲስ አመት አበቅቴ አውደ እለት አውደ ሳምንት አወደ ወር #ሰበን #እንቁጣጣሽ
ቡሄ(ደብረታቦር) በ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል #ሰበንኢትዮጵያ #subenethiopia
มุมมอง 123 หลายเดือนก่อน
ቡሄ(ደብረታቦር) በ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል #ሰበንኢትዮጵያ #subenethiopia
ከ መፀሀፍ ቅዱስ የወጡ ጥያቄዎችንን በመመለስ የመፀሀፍት ተሸላሚ ይሁኑ
มุมมอง 193 หลายเดือนก่อน
ከ መፀሀፍ ቅዱስ የወጡ ጥያቄዎችንን በመመለስ የመፀሀፍት ተሸላሚ ይሁኑ
ለ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል እንኳን አደረሳችሁ ፈረንሳይኛ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን
มุมมอง 154 หลายเดือนก่อน
ለ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል እንኳን አደረሳችሁ ፈረንሳይኛ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን
እመቤታችን በግብፅ ተገልጣለች #ማርያም #ኪዳነምህረት #ወላዲተአምላክ
มุมมอง 924 หลายเดือนก่อน
እመቤታችን በግብፅ ተገልጣለች #ማርያም #ኪዳነምህረት #ወላዲተአምላክ
የ ብጹዕ አቡነ ሉቃስ ቅሬታ እና ለአቡነ አብርሀም ያስተላለፋት መልክት
มุมมอง 465 หลายเดือนก่อน
የ ብጹዕ አቡነ ሉቃስ ቅሬታ እና ለአቡነ አብርሀም ያስተላለፋት መልክት
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ እግዚአብሔርይመስገን ❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን አባታቻን
ግማታም መጀመርያ አንብብ
እግዚኦ ሚስጢር መናገርህ ነው
god bless you
Lemgmerya be Ethiopian lemejemerya ye neberew you new
Be Ethiopia lemejemrya yneberew yetgnaw new
orthodox tewahedo
በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በረከቷ ይደርብን👏👏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
Gebre!
Ameen 💘🙏💞💞💞💞🙏💞🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እመአምላክ እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃን ዘድ እንለምንሻለን ክብር ምስጋና ይገባሻል ዛሬም ዘወትርም አሜን
ቃልህይወትን ያሰማልን 🙏🥰
በኢትዮጵያስ መቼ ነው የምትታየው
ምንድነው map የኤርትራ ኣንተ ሃይማኖት ነው ተስተምረው ወይስ polotica ኣምላክ ይቅር ይበል ኤርትራ የራስዋ ሃገር ናት የምድረ ባህር (ኤርትራ)
ክርስትና በክርስቶስ ማመን ነው
@@subenmedia የሀ በpolotica በክርስትና መቀለድ ነው እንዴ ሃይለስላሴ የኔ ጥያቄ ለምን የግረቤት ካርታ ኣቀረብክህ ጨምርክሕ የኤርትራ ህልም በሃይለ ስላሴ ኢና መንግስቱ ኣልቅዋል
ድንግል ሆይ በበረከትሽ እኔንም ባርኪኝ ወንድሜ በደጅሽ ነውና ከስራቱ ነፃ አውጪው እንደኛ ሀፅያት ሳይሆን እንዳንቺ ምልጃ!!
አሜን ስሜ አትናሲያ ነው አሜን በፀሌቶ ታስበን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👍😍😍
በረከቷን ይደርብን አሜን
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ጸጋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያባታችን በረከታቸው በሁላችንላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Thank you for presenting in very lucid way
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Be igir lemindonew mikedew
ህመሙን ስቃዩን ለማሰብ
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልን መግስተሰማትን ያውርስልን አባታችን በረከታቸውይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን(3) በረከት ቅዱስ ኣባታችን ኣይለይን።
Amen
አሚንንን ❤🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
yematawukewun atizebarik mikiniyatum siwahad bemen new yetewahadewu megemeraya 1and 2 gna yohanisi 2 20-28 anibib ante dedeb yematawukewun atizebarik meche tewohido endetebale satawuk megemeriya kirstos ethiopia bicha new eyalik new dedeb ahiya
አረ ተው መጀመሪያ ሚስትር አዎቅ ሁለቱም ሚስትር ናቸው eregna
Amenbereketachew yiderebn kalehiwet yasemaln
🌹🌹🌹💓💓💓💓ፍፄ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናቹ የተባረከ ይሁን የፍቅራቹ ምሶሶ 💓ክርስቶስ 💓 ይንገስ በቤታቹ 🌹🌹🌹💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የኣቦታችን በረከት ይድረብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አርዮስ የሊቢያ እንጅ የግሪክ ተወላጅ አልነበረም
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Abate
Kale hewet yasemalen
Amen
kale hiwotn yasemalin
3:40 ተፈፃሚተ ሰማዕት እስጢፋኖስ ሳይሆን ጴጥሮስ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከ አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እረዴት በረከት ይክፈለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ከደሴ ነኝ ቦታዉ የት ነዉ በማርያም ጠቁሙኝ
ደብረ ሊባኖስ
ደብረሊባኖስ ገዳም
@@subenmedia ደብረ ሊባኖስ ገዳም መሆኑንማ ስሙን አቀዋለሁ ቦታ የት ይገኛል ነዉ ጥያቄየ
@user-se7vk7wr3c ከ አዲስ አ በባ ወደ ጎጃም ወይም ጎሀፂዎን መንገድ 100 ኪሎሜትር ርቀት አለው
Wede fechee selale meheja debre lebanose yibalal tekle haymanot gedam
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen kale hiwetn yasemaln❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
የፃድቁ የገዳሙ ኣካውንት ላኩልኝ
እሺ
🙏🙏
Amen❤amen❤amen❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
😢❤️💛💚🥰👍