Jerry delicious food
Jerry delicious food
  • 17
  • 17 551

วีดีโอ

የድንች በርገር አብረን እንሞክር How to make potato burgers#villages #food #cooking #potatorecipes
มุมมอง 15019 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዛሬ በዚህ ቪዲዬ ድንችን ተጠቅመን በጣም ቆንጆ በርገር እንሰራለን ሞክሩት ትወዱታላችሁ
ቀለል ያለ የ ፊሽ ፓፕኮርን አብረን እንስራ how to make crispy fish Popcorn #villages #food #cooking
มุมมอง 16714 วันที่ผ่านมา
በዚህ ቪድዬ አሳን አንደ ፓፕኮርን ዱቄት ጨው ሚጢሚጣ ቁንዶ በርበሬ አረገን እንሰራለን መልካም ቆይታ
በፍጥነት የሚደርስ ቀላል ቁርስ እንስራ Let's make a quick and easy breakfast #food #villages #cooking
มุมมอง 37621 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ቲማቲም ቃርያ ሽንኩርት እንቁላል ተጠቅመን ቀለል ያለ ቁርስ እናዘጋጃለን እስከቪዲዬ ፍጻሜ እዩት #recipe #potatorecipes
ምርጥ የድንች ናጌት በቀላል እንደዚ በቤታችን እንሞክረው How to Make potato Nuggets #foodsalad #villages #cooking
มุมมอง 1.8K21 วันที่ผ่านมา
በዚቭዲዬ ድንችን ከተለመደው ውጪ በቆሎ ዱቄት ጨምረን እደ ችክን ነገስ እንሰራወለን ሞኩሩት ትወዱታላቹ
ጥቅል ጎመን አናካሮትእንቁላልተጠቅመን ቀለልያለ ቁርስ እንስራLet's make a simple break fastusing cabbage and carrot and egg
มุมมอง 420หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዬ እንዴት አርገን ጥቅል ጎመን ካሮት እና አንቁላል ለቁርስ እንደምናዘጋጅ እናያለን በጣም ቀላል ነው ሞክሩት ትወዱታላችሁ
የቻኖሊ ሰላጣ ሲያምርሽ እንደዚ በቀላሉ እቤት ሞክሪው How to make chanolie salad #villages #food #cooking #mesob
มุมมอง 382หลายเดือนก่อน
በቤታችን ውስጥ በቃላሉ የቻኖሊን ሰላጣ እንዴት እንደምናዘጋጅ በዚ ቪዲዬ ሞክሬዋለሁ እናተም ሞክሩት በጣም ትወዱታላቹ
ቀለል ባለ መልኩ የቡላ ፍርፍር አሰራር
มุมมอง 208หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዬ ቡላን ከተለመደው ውጪ ለየት አርገን በፍርፍር መልክ እንዴት መስራት እንደምንችል ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ አብሮነታችሁ አይለነኝ
የአሳ ሸወርማ አሠራር How to make fish shawarma #villages #food #cooking
มุมมอง 302หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዬ የአሳ ሸወርማ አሠራር ነው ይዤላችሁ የቀረብኩት በተለምዶ የዶሮ ሸወርማ ነው የሚሠራው እናም በአሳ ሞክሬው ጣአሙ ልዩ ሆ አግኝቼዋለሁ እናተም ሞክሩት
በሳምንት ውስጥ ክብደትሽን በአስገራሚ ሁኔታ መቀነስ ከፈለግሽ ይህን ሰላጣ አዘውትረሽ ተመገቢ #villages cooking #mesob
มุมมอง 1392 หลายเดือนก่อน
የዛሬው ቪድዬ የሚያተኩረው የሰውነት ክብደታችንን ለመቀነስ መመገብ የምንችለው ምግብ ነው ቨዲዬውን እንደምትወዱት ተስፋ አለኝ
እህቴ አዛፋን እንደዚ ቀለል ባለ መልኩ ካልሞከርሽ አሁን ሞክሪው#cooking #villages cooking #mesob
มุมมอง 1552 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቭድዬ በቤታችን አዚፋን እንዴት በቀላሉ መንድ መስራት እንደምንችል ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ ቪድዬውን አይታቹ ቤታቹ ሞክሩት አስትያዬት እንዳይረሳ #villages #cooking #food
ስጋ ለምኔ የምስር ጥብስ Recipe for fried lentils#cooking #villages cooking
มุมมอง 1772 หลายเดือนก่อน
ዛሬ በዚሕ ቪዲዬ ምስርን ለየት ቤባለ መልኩ ይዤላቹ ቀርቢያለሁ ምስርን በተለምዶ የምናዘጋጀው በወጥ መልክ ነው እስቲ እናተ በጥብስ ሞክሩት ።
ሁለትድንችእናበሶስት እንቁላልፈጣንቁርስYou can make a delicious breakfast with two potatoes and three eggs#cooking
มุมมอง 3.1K2 หลายเดือนก่อน
In this video, I have presented to you how to make a delicious dish using eggs and potatoes. I hope you will like it. #cooking #villages cooking#mesob #food #denk
ትቢት አምሮሻል እስቲ እንደዚ ሞክሪው#cooking # village coooking#etsbedinklijoc
มุมมอง 1142 หลายเดือนก่อน
የዛሬየምግብ አሰራረ ትቢት ሲሆን እጥር ምጠጥን ተደርጎእጅ በሚያስቆሠጥም መልኩ የተሠራነው ሞክሩ ትወዱታላቹ
እስከዛሬ በዚመንገድ ቅቤን ካላነጠርሽ እህቴ ተሸውደሻልTraditional Ethiopian butter#cooking #comedyan eshetu#Haregewyen
มุมมอง 10K2 หลายเดือนก่อน
ዛሬ በዚህ ቪድዪ ይዤላችሁ የቀረብኩት እንዴት አድርገን ቅቤ አንጉረን ቁሻሻውን ከቅቤው ለይተን እንደምናነጥር ነው...
እጅ የሚያስቆረጥም የጎረድ ጎረድ አሠራርTraditional Ethiopian food Gord Gord #cooking#denk lechoch#hargewyen#eshetu
มุมมอง 1112 หลายเดือนก่อน
እጅ የሚያስቆረጥም የጎረድ ጎረድ አሠራርTraditional Ethiopian food Gord Gord #cooking#denk lechoch#hargewyen#eshetu
እህቴ ክብደት መቀነስ ከፈለግሽ ይህን ሾርባ ተጠቀሚው If you want to lose weight, use this soup at night
มุมมอง 593 หลายเดือนก่อน
እህቴ ክብደት መቀነስ ከፈለግሽ ይህን ሾርባ ተጠቀሚው If you want to lose weight, use this soup at night