- 28
- 723 004
ADINA MEDIA አዲና ሚዲያ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 20 พ.ค. 2020
#ውድ ቤተሰቦች:-
አዲና ሚዲያ ለእናንተ ቤተሰቦቹ የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮችን እየዳሠሠ ባማረ አቀራረብ በመዝናኛ እያዋዛ በታማኝነት ለማድረስ እንተጋለን ፡፡
እናንተ ቤተሰቦቻችንን በተለያዩ መረጃዎች ለማስደሰትና ለማርካት የመረጃ ፍላጎቶን የሚያሟላ ሚዲያ በመሆኑ ከአዲና ጋር ቤተሠብ ስለሆናችሁ እናመሠግናለን፡፡
ማጋራት የሚፈልጉትን ጠቃሚ ሀሳቦች ሁሌም እንቀበላለን
አዲና ሚዲያ
የሁላችንም ድምፅ !
# Dear Families:
Adina Media is committed to providing For you and your family with a variety of social issues and entertainment.
Thank you for being a family member with Adina, as it is a media that meets your information needs and satisfy our families with a variety of information.
We always welcome the ideas you want to share
Adina Media
The voice of all of us!

የዘቢዳር ፋውንዴሽን የምስረታ ፕሮግራም Zebidar foundation
የዘቢዳር ፋውንዴሽን የምስረታ ፕሮግራም
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
มุมมอง: 485
วีดีโอ
ኮከቡ ግርማ ሳህሌ ከሳሪስ እስከ ፓሪስ ከጋዜጠኛ ኤደን ገብረህይወት ጋር ያደረገው ቆይታ / Girma Sahele with Eden G/Hiwot
มุมมอง 3306 หลายเดือนก่อน
ኮከቡ ግርማ ሳህሌ ከሳሪስ እሰከ ፓሪስ ከጋዜጠኛ ኤደን ገብረህይወት ጋር ያደረገው ቆይታ / Girma Sahele with Eden G/Hiwot Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
“እየሆኑ ያሉት ነገሮች እኛን አይወክሉም ” መንሱር ጀማል MENSUR JEMAL
มุมมอง 26310 หลายเดือนก่อน
መንሱር ጀማል ስራው ምንድ ነው ? መልሱን ራሱ አንደበት ያድምጡ ሀገራችን እንደ ዱባይ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ… Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
Filfilu Tv Ad for Caza Road Adina Events & Promotion Ashkuti Multimedia
มุมมอง 292ปีที่แล้ว
Tv Ad for Caza Road Adina Events & Promotion Ashkuti Multimedia
መልካም የጥምቀት በዓል ከአዲስ አበባ @Adina Media
มุมมอง 328ปีที่แล้ว
መልካም የጥምቀት በዓል ከአዲስ አበባ @Adina Media you tube Subscribe ስለሚያድርጉ እናመሠግናለን !!!
Adina Media
มุมมอง 220ปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
መስቀልን በጉራጌ የአርቲስቶች ክትፎ ዝግጅት ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (4) MESKEL IN GURAGE (4 ) #gurage
มุมมอง 89Kปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
መስቀልን በጉራጌ ደመራ ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (3) MESKEL IN GURAGE (3 ) #gurage #guragignaculture
มุมมอง 45Kปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
መስቀልን በጉራጌ ምርቃት እና እርድ... ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር (2) MESKEL IN GURAGE #gurage #gurage
มุมมอง 82K2 ปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
መስቀልን በጉራጌ ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር Meskel with the Gurage #gurage #guragignaculture
มุมมอง 234K2 ปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
ወደ ፈረንሳይ ከመጣሁ 41 ዓመቴ ነው… የጣና ሀይቅ ሬስቶራንት ፈረንሳይ ፓሪስ :- TANA HAIKE ETHIOPIA RESTAURANT France Paris
มุมมอง 9462 ปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
ከሮፍናን ጋር የተጫወቱት የፃልቄ የሙዚቃ ቡድን በሽሮ ሜዳ ሸማና ሙዚቃ
มุมมอง 1832 ปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
'' ወንዶች ሜካፕ እንዲሠሩ እያስለመድኩ ነዉ " እግረ መንገድ የተሠኘ የመዝናኝ ኘሮግራም በፋና ቴሌቪዥን የቀረበ Adina Events & Promotion
มุมมอง 1742 ปีที่แล้ว
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ሰለ መኪና አደጋ ያስተላለፈው መልዕክት... Artist Zeleke Gesese
มุมมอง 2732 ปีที่แล้ว
አርቲስት ዘለቀ ገሠሠ በዛሬው ዕለት ከደረሰበት የመኪና አደጋ በሕይወት ተረፈ... አርቲስቱ ከአሁኑ በፊትም ስለ ገጠመዉ የመኪና አደጋ ይህንን ብሏል... Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ th-cam.com/channels/JugetYruUy9A35_LqnoR7Q.html
Addis Music Award አዲስ ሙዩዚክ አዋርድ #short @adinamedia
มุมมอง 3673 ปีที่แล้ว
Addis Music Award አዲስ ሙዩዚክ አዋርድ
በፈረንሳይ ፓሪስ የኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት ቅኝት በአቢሲኒያ ካፌና ሬስቶራንት || France Paris Ethiopian Restaurant Survey
มุมมอง 19K3 ปีที่แล้ว
በፈረንሳይ ፓሪስ የኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት ቅኝት በአቢሲኒያ ካፌና ሬስቶራንት || France Paris Ethiopian Restaurant Survey
አስቂኝ ቀልድ እና ቁም ነገር ፍልፍሉ ... ደምስ ዋኖስ.. ሠለሞን ጋጋ...2013 || Felfelu New Ethiopian Comedy 2021
มุมมอง 1.6K3 ปีที่แล้ว
አስቂኝ ቀልድ እና ቁም ነገር ፍልፍሉ ... ደምስ ዋኖስ.. ሠለሞን ጋጋ...2013 || Felfelu New Ethiopian Comedy 2021
ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት ሚስጥር...ታሪካዊው ጀግና ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ ! ለምን | Instructor Sewnet Bishaw
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት ሚስጥር...ታሪካዊው ጀግና ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ ! ለምን | Instructor Sewnet Bishaw
አስደናቂ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜዎች || Amazing Ethiopian traditional dances
มุมมอง 7243 ปีที่แล้ว
አስደናቂ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜዎች || Amazing Ethiopian traditional dances
ተወዳጁ ድምፃዊ ግዛቸው ተሾመ የጋምቤላ ሙዚቃን ሲጫወት ...Gizachew Teshome Ney Mela
มุมมอง 3.7K4 ปีที่แล้ว
ተወዳጁ ድምፃዊ ግዛቸው ተሾመ የጋምቤላ ሙዚቃን ሲጫወት ...Gizachew Teshome Ney Mela
ሀገርን እንዲህ መዉደድ ይደንቃል!!! ታላቁ አርቲስት ሚካኤል ቤተሥላሴ ከፈረንሳይ Ethiopian Artist Michael Betselase France Paris
มุมมอง 2.6K4 ปีที่แล้ว
ሀገርን እንዲህ መዉደድ ይደንቃል!!! ታላቁ አርቲስት ሚካኤል ቤተሥላሴ ከፈረንሳይ Ethiopian Artist Michael Betselase France Paris
የጉራግኛ ድምፃዊ ፀጋዬ ስሜ ኦሴ ባሳ ጋር የተደረገ ቆይታ || Tsegaye Sime Osey Basa Gurage
มุมมอง 2.5K4 ปีที่แล้ว
የጉራግኛ ድምፃዊ ፀጋዬ ስሜ ኦሴ ባሳ ጋር የተደረገ ቆይታ || Tsegaye Sime Osey Basa Gurage
የፈረንሳይ ፓሪስ አስደናቂ ቦታዎቿን እየተገረሙ ከአርቲስት ዲኖ ጋር ጎብኟት The love city Paris With ETHIOPIA artist Dino..
มุมมอง 6K4 ปีที่แล้ว
የፈረንሳይ ፓሪስ አስደናቂ ቦታዎቿን እየተገረሙ ከአርቲስት ዲ ጋር ጎብኟት The love city Paris With ETHIOPIA artist Dino..
አይነ ስውሩ ቴክኒሻን መሀመድ ለማመን ይከብዳል ለካ ህይወት እንዲህም ታስጉዛለች... ረጅሙን የህይወት ውጣ ዉረድ እየተገረሙ እየተደነቁ ይመልከቱ...
มุมมอง 2.3K4 ปีที่แล้ว
አይነ ስውሩ ቴክኒሻን መሀመድ ለማመን ይከብዳል ለካ ህይወት እንዲህም ታስጉዛለች... ረጅሙን የህይወት ውጣ ዉረድ እየተገረሙ እየተደነቁ ይመልከቱ...
አርቲስት ብሌን ጌታቸው እና ድምፃዊ መዝሙር ዮሃንስ (የድምፃዊ ፀሀዬ ዮሃንስ ወንድም ) ጋር ያልተሠሙ አዳዲስ ነገሮች ጠያቂ ጋዜጠኛ ኤደን ገ/ህይወት
มุมมอง 58K4 ปีที่แล้ว
አርቲስት ብሌን ጌታቸው እና ድምፃዊ መዝሙር ዮሃንስ (የድምፃዊ ፀሀዬ ዮሃንስ ወንድም ) ጋር ያልተሠሙ አዳዲስ ነገሮች ጠያቂ ጋዜጠኛ ኤደን ገ/ህይወት
ስደት ከሊቢያ እስከ አዉሮፖ ፈረንሳይ የተሠራዉ የስደተኞች ቪድዮ የኢትዮጵያውያን ህይወት ምን እንደሚመስል የሚያሳይ Ethiopian in Europe
มุมมอง 164K4 ปีที่แล้ว
ስደት ከሊቢያ እስከ አዉሮ ፈረንሳይ የተሠራዉ የስደተኞች ቪድዮ የኢትዮጵያውያን ህይወት ምን እንደሚመስል የሚያሳይ Ethiopian in Europe
Ethiopia advertisement Hamer Jinka | Abinet Tewabe (Adina Media) & Eden G/Hiwot (Ashkuti Multimedia)
มุมมอง 6414 ปีที่แล้ว
Ethiopia advertisement Hamer Jinka | Abinet Tewabe (Adina Media) & Eden G/Hiwot (Ashkuti Multimedia)
ኧረ ከቆንጂየዋ ዝናሽ ጌታቸውም ጋር interview እንፈልጋለን በጣም ተናፍቃለች
አይ ይሄንእያየሁእኩዋን መምጣትአስባለሁ
❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
እነዚማ ጥሩ ኑሮ የሚኖሩትን ነው ያቀረባችሁ ምናለ እዛ መንገድ ላይ የወደቁትን ብታሳዬ
ምድረ ሆዳም ወይ አበሻ ለሆዳቹ ገደልም ትገቦላቹ ቱቱቱ
ሀይሉ ባለቤቴን ስለምትመስል በጣም እንውድሀለን
tadelachu❤my gurag engda akbare
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍
አሜንን🙏
ሙሉዋዉአቦረገ❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👍👍👍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Bakaprase
ማሻአላህ ጉራጌ በሞሆኔ በጣም ነዉ ምኮራዉ አይ ማዘርን ማገዝ ትታቹ በጥያቄ አስደከማቻት ማለቴ በመስቀልና በአረፋ እናቴቻችን ቀድሞ ስለ ሚደክማቸዉ እኛ እስከምንመለስ ማሳረፍ ግድ ነዉ ሞያ ልመዱ ይጠቅማል🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤
የጉራጌ ጎሮቤት በመሆኔ ኮረሁኝ❤
ጉራጌነት ይለምልም
የሀይሉ ማዘር እንወዳቸዋለን😅
ምንሼ
ሞባይል ሰራተኛ ይመስል አቀርቅረው ይሄን ኦርጅናል ክትፎ ይጠጡታል
yetu hager bagegnehw agatami meseded new enji
ሀንዬ ዝሞሟጃት ነው እሚባለው እኳን ደህና መጣቹ ጉራጌ ሀገራችን ጉራጌ ሀገር መስቀል ልዩ ነው ልትጎበኙን ስለመጣቺ ናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😪😪😪😪😪😪(❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውቦች በጣም ነው ምውዳቹ ኦፍ ጉራጌነትኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሉ፡ባህሉን፡ማሳየትነው፡ቢራ የጉራጌ፡ባህል፡አይደለም፡እባካቹ፡ባህሉን፡በደንብ፡፡ጠብቁት፡ፈጣሪይጠብቅህ፡ሀይሉ
ሙሉ ዋዉ አቦ ገረገ ❤❤❤❤❤😁😁👍👍👍
😢😢😢😢😢😢😢
My money Sarah
ባልህ በጉራጌ ፍቅር በጉራጌ
❤❤❤❤
ከቦሮስየለም?
ሀይሉፈረጃዬተባረክ ባህላችንስላሳየህ ትንሽእናትየውፈገግፈታብትልአማሪኛብችልብታስረዳ የበለጠይደምቅነበር❤
በጦም ጡሩ መረጃ ነው ሀሳቤን ቀይረሌዉ
ዋው
በጣም አስደሳች ነው ፡፡ሁሉንም የሚያሳትፍ ተጨማሪ ሌላ የገቢ ማስገኛ ፕሮግራም አማራጭ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው፡፡ከዚህ አንጽር የበኩላችንን ብንወጣ መልካም ነው፡፡
እኛ ኢትዮዽያውያን ችግር ያለብን ሕዝቦች ነን:: የውስጥ ችግራችን አስተካክለን አገራችን ላይ መኖር ስንችል ስደትን እንመርጣለን:: አንዳንድ በኢሮፕ አሜሪካና ካንዳ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን እራሳቸው ሳይመቻቸው ቪዲዎ እየሰሩ የኢትዮዽያ ሕዝብ አገሩን ጥሎ እንዲጎርፍ እያደረጉ ነው:: ይህ ጥሩ አይደለም:: ቢሆንም እንኳ አገርን ያህል ጥሎ ለሚዎጡ ሰዎች ጥቅምና ጉዳቱን ግልፅ አድርጋችሁ መናገር ይኖርባቹሃል:: አገር ጥሎ መውጣት ጥሩ ቢመስልም ወደ አገር መመለስ ግን ከባድ ነው:: ኢትዮዽያ የምትመረር አገር አይደለችም:: እኛ አገራችን ጥለን ስንሰደድ ነጮች ግን አገራችን በጣም ይወዷትል:: ለማንኛውም don’t give me wrong የጊዜ ጉዳይ እንጂ በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮዽያ አገራችን ከማንኛውም ያደጉ አገሮች በላ እንደምትሆን ጥርጥር የለውም::
Betam amerobachuwal wow yimechachu
Wow setameru yetenbi beyalehu balehubet ewedachuwalehu!
Des yemilu germa moges yalchewu baltedaroch rejem edeme ke mulu tena gar❤❤❤
Gurage 🥰🥰🥰🥰🥰
ፈጠሪ ይከተላቹ
አሁን ወረቀት ትሰጣለች አትሰጥም ፈረንሳይ?ንገሩኝ ሰው መጥቶ ካላየው አያምንም እየተነገረኝ ነው የመጣሁት? አውሮፓ ነኝ ፈረሳይ መምጣት ፈልጌ ነበር ወረቀት እዴት ነው?
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው
አዲስ አለም ኸረ ፍቱልን
ክትፎ ግን አነሰ
ስደት.አይኑ.ይጥፋ
Selam lakirabina teketatayoch astrgwami nagne emilew erasu Lenin aymelesem
እኔ ወደ አሜሪካ በዲቪ ነዉ የመጣሁት:'ገና ሳልመጣ ነዉ የስደት ስሜቱ የገባኝ::ያው የነፃ ዕድል ስለሆነ ለምን አልሞክረውም ብዬ እንጂ እውነት ለመናገር ውስጤ ደስተኛ ሆኖ አልነበረም::ከመጣሁም በውሃላ አንድ ቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም::ሁሌም እንደከፋኝ ነዉ ያለሁት::ብዙ መናቅ:መገፋት ና መከራ አለበት::የሰው ቤት የሰው ነዉ ምንም እንኩዋን የመስራት እድሉ ቢኖረንም::ሁሌም አንድ ትልቅ ነገር እንደጎደለኝ ይሰማኛል::ከቤተሰብ:ከሚያውቁት ማህበርሰብ ና ከሀገር መለየት የራሱ የሆነ በምንም የማይሞላ ባዶነት አለው::በሰው ሀገር አፈር በልተን እንደምንሰራው በሃገራችንም እንደዚሁ ጠንክረን ብንሰራ ምን የሰው ቤት አሳየን? ምንም አዲስ ነገር የለውም ከመከራ በስተቀር::ጥቂት ሰራርቼ ለመመለስ እያሰብኩኝ ነዉ::ማን እንደ እናት ሀገር?
ሀገር እያለን እንደ ሀገር ኣልባ በስደት በናፍቆት የምንገላታ ኢትዮጵያን ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን 💚💛❤️
አሚን ያረብ 😢😢😢 ለማይሞላ ዱኒያ ተሰቃይቶ መሞት