- 10
- 2 311
በጎ ማያ / Bego Maya
เข้าร่วมเมื่อ 20 เม.ย. 2024
Maya Charitable Organization has been registered and accord legal personality with Registry Number 7029 as Ethiopian local NGO in accordance with the civil society organization proclamation No. 1113/2019. and established with the aim of bringing about a positive and lasting change in the children and their families born due to the natural desease of spinal bafida and hydrocephalus .
ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት 🙏 የምስረታ ፕሮግራም በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ 🙏 SUBSCRIBE 👍
ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት 🙏 የምስረታ ፕሮግራም በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ 🙏 SUBSCRIBE 👍
มุมมอง: 152
วีดีโอ
እዝነት ህፃናት እና ወላጅ መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያ መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ዘቢባ የጋራ ደግነት ፕሮግራም ላይ ያካፈሉት ድንቅ ተሞክሮ 🙏
มุมมอง 857 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እዝነት ህፃናት እና ወላጅ መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያ መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ዘቢባ የጋራ ደግነት ፕሮግራም ላይ ያካፈሉት ድንቅ ተሞክሮ 🙏
የእሙ ዙቤይዳ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ዙቤይዳ አወል በጋራ በጎነት ፕሮግራም ለይ ለታዳሚያን ያካፈሉት ድንቅ ተሞክሮ 🙏
มุมมอง 1079 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የእሙ ዙቤይዳ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ዙቤይዳ አወል በጋራ በጎነት ፕሮግራም ለይ ለታዳሚያን ያካፈሉት ድንቅ ተሞክሮ 🙏
አርቲስት ደበሽ ተመስገን 🙏 የማያ በጎ አድራጎት ድርጅት አምባሳደር 🙏 በጋራ በጎነት መርሃግብር ላይ ያካፈለው እጅግ ድንቅ አስተምህሮ 🙏 Subscribe 🙏
มุมมอง 9312 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አርቲስት ደበሽ ተመስገን የማያ በጎ አድራጎት ድርጅት አምባሳደር በግዮን ሆቴል በተደረገ ወርሃዊ የጋራ በጎነት መርሃግብር ላይ ያካፈለው ድንቅ ተሞክሮ #habesha #love #motivation
አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ 🙏 በግዮን ሆቴል በነበረ የጋራ በጎነት መርሃግብር ላይ ያካፈለው ድንቅ ተሞክሮ 🙏 Subscribe, like, comment, share ,
มุมมอง 4114 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አንጋፋው አርቲስት እና የማስታወቂያ ባለሙያ ጥላሁን ጉግሳ በግዮን ሆቴል በነበረ ወርሃዊ የጋራ በጎነት ፕሮግራም ላይ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅትን በሚችለው ሁሉ ለመደገፍ በዚህ መልኩ ቃል ሲገባ 🙏 ሕይወት ለሁሉ 🙏 ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት 🙏 በጎነት ለራስ ነው 🙏 #habesha #motivation #love
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ... በጎነት ለራስ ነው🙏 ማያ የበጎ አድራጎትን ለመደገፍ 🙏በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ = 1000637118289
มุมมอง 16021 วันที่ผ่านมา
የስፓይናል ባፊዳ እና የሃይድሮሴፋለስ ህመም ተጠቂ ለሆነው የድርጅቱ ተጠቃሚ የተደረገ የዊልቼር ስጦታ 🙏🙏🙏 በኢትዮጵያ በአመት ከሚወለዱ ህፃናት ከ44,000.00 በላይ የሚሆኑት በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድሮ ሴፋለስ ህመም ምክንያት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገፅማቸው ናቸው ፡፡ ከነዚህ ህፃናት አንዱ ህፃን እዮብ ሙላቱ ነው ፡፡ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት እነዚህ ህፃናት ሰብአዊ መብታቸው ተከብሮ በሃገራቸው የተሻለ ትምህርት ፣ ህክምና ፣ እና ዘላቂ ተስፋ በቀጣይ ህይወታቸው እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው ፡፡ በጎነት ለራስ ነው ...
ማያ በጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታ ፕሮግራም በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ ... Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ... ሕይወት ለሁሉ 🙏🙏🙏
มุมมอง 5227 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ በአመት ከሚወለዱ ህፃናት ከ44,000.00 በላይ የሚሆኑት በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድሮ ሴፋለስ ህመም ምክንያት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገፅማቸው ናቸው ፡፡ ከነዚህ ህፃናት አንዱ ህፃን እዮብ ሙላቱ ነው ፡፡ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት እነዚህ ህፃናት ሰብአዊ መብታቸው ተከብሮ በሃገራቸው የተሻለ ትምህርት ፣ ህክምና ፣ እና ዘላቂ ተስፋ በቀጣይ ህይወታቸው እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው ፡፡ በጎነት ለራስ ነው !!! ማያ የበጎ አድራጎትን ለመደገፍ 🙏 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ = 1000637118289 ዳሸን ባንክ = 5...
ከ44,000.00 በላይ የሚሆኑት በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድሮ ሴፋለስ ህመም የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገፅማቸው ናቸው ፡፡
มุมมอง 3098 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ በአመት ከሚወለዱ ህፃናት ከ44,000.00 በላይ የሚሆኑት በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድሮ ሴፋለስ ህመም ምክንያት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገፅማቸው ናቸው ፡፡ ከነዚህ ህፃናት አንዱ ህፃን እዮብ ሙላቱ ነው ፡፡ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት እነዚህ ህፃናት ሰብአዊ መብታቸው እና ዜግነታቸው ተከብሮ በሃገራቸው የተሻለ ትምህርት ፣ የተሻለ ህክምና ፣ እና ቤተሰቦቻቸው የተሻለ ዘላቂ ተስፋ በቀጣይ ህይወታቸው እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው ፡፡ ዳሸን ባንክ = 5444706246011 ኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ = 104750013...
ቆይታ ከዶ/ር ነቢያት ተስፋዬ ጋር 🙏 ስፓይናል ባፊዳ እና ሃይድሮሴፋለስ ምን አይነት ህመም ነው ? መከላከያውስ ?
มุมมอง 2108 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ ከ44‚000 በላይ የሚሆኑ ህፃናት በስፓይናል ባፊዳ ፣ ሃይድሮ ሴፋለስ እና በኒውራል ቲዩብ ችግር ምክንያት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናጽ የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ ችግር እና የመፀዳዳት ችግር ይገጥማቸዋል ፡፡ ስፓይናል ባፊዳ ፣ ሃይድሮሴፋለስ እና ኒውራል ቲየብ ዲፌክት ማለት ምንድን ነው ? ምን አይነት ህመም ነው ? በምን ምክንያት ይከሰታል ? መከላከያው ምንድን ነው ? ህክምናውስ ምንድን ነው ? ለበለጠ መረጃ 09 42 40 60 60 ወይም 09 91 22 81 22 ድጋፍ ለማድረግ ዳሸን ባንክ 5444706246011 አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0320635279203001 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1047500137487
በአመት ከሚወለዱ ህፃናት ከ44,000.00 በላይ የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገጥማቸው ናቸው ፡፡ ህፃን እዮብ ሙላቱ ነው ፡፡
มุมมอง 6738 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ በአመት ከሚወለዱ ህፃናት ከ44,000.00 በላይ የሚሆኑት በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድሮ ሴፋለስ ህመም ምክንያት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገፅማቸው ናቸው ፡፡ ከነዚህ ህፃናት አንዱ ህፃን እዮብ ሙላቱ ነው ፡፡ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት እነዚህ ህፃናት ሰብአዊ መብታቸው እና ዜግነታቸው ተከብሮ በሃገራቸው የተሻለ ትምህርት ፣ የተሻለ ህክምና ፣ እና ቤተሰቦቻቸው የተሻለ ዘላቂ ተስፋ በቀጣይ ህይወታቸው እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሃገር በቀqል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው ፡፡ ዳሸን ባንክ = 5444706246011 ኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ = 10475001...
❤❤❤❤❤❤
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን 🤝🤝🤝
Subscribe , Like , Comment & Share 🙏
Subscribe for more 🙏🙏🙏
Subscribe Like Share
ግን ወጣቱ የትነው
ግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ 🙏
Subscribe for more ...
LIFE FOR ALL MAYA CHARITABLE ORGANIZATION CHARITY IS ANY TIME AND EVERY WHERE ...
Charity is any thing, any time, everywhere ... LIFE FOR ALL !!!
Subscribe ...
LIFE FOR ALL !!!
LIFE FOR ALL ...
አንድ እጅ ለራሱ አይኖርም ሁለት እጆች ግን ተባብረው ፊትን ያጥባሉ
LIFE FOR ALL !!!