- 113
- 87 465
ETHIO251MEDIA
France
เข้าร่วมเมื่อ 5 มี.ค. 2022
በዚህ ዩቱብ ቻናል የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች፥ዜና፤የጉዞ ማስታወሻ፣ጉብኝት፣ ሃይማኖታዊ ክንውኖች ፣ የሙያ ትምህርቶች :እና ሌሎችም ጠቃሚ እና ትምህርት አዘል ይዘቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።በቀጣይ በልዩ ልዩ አዝናኝ ፕሮግራሞች እናንተን ዘና ለማድረግ ተዘጋጅተናል። እናመሰግናለን ።
วีดีโอ
ሰበር‼️ ምሽጉ ተሰበረ👉 መንገድ በመዘጋቱ የመጣ ድል‼️ጎጃም ❤ ጎንደር ❤ ወሎ ❤አገው ምድር❤ #ነነበልባሎቹ 🔥
มุมมอง 8K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰበር‼️ ምሽጉ ተሰበረ👉 መንገድ በመዘጋቱ የመጣ ድል‼️ጎጃም ❤ ጎንደር ❤ ወሎ ❤አገው ምድር❤ #ነነበልባሎቹ 🔥 #birbauxrecords #cityscape #ethiopianmusic #foryou #freefire #funny #gonder #sewmehonfilms #streetcam #fano
የፋኖ አንድነት እና አስደናቂው ትንቅንቅ #ዘመነ #ፋኖ #ethio251
มุมมอง 5K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የፋ አንድነት እና አስደናቂው ትንቅንቅ #ዘመነ #ፋ #ethio251
ሰበር መረጃ‼️ 20 ክ/ጦሮች የጋራ መግለጫ ሰጡ‼️ ፋኖ ይችላል ‼️
มุมมอง 9K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰበር መረጃ‼️ 20 ክ/ጦሮች የጋራ መግለጫ ሰጡ‼️ ፋ ይችላል ‼️
ያልተነገረው የርሀብ አደጋ እና የፋኖ ድሎች | fano news || amhara entertainment || traditional #fano
มุมมอง 76612 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ያልተነገረው የርሀብ አደጋ እና የፋ ድሎች | fano news || amhara entertainment || traditional #fano #birbauxrecords #cityscape #ethiopianmusic #foryou #freefire #funny #gonder #natural #sewmehonfilms #streetcam
251 ዛሬ‼️ ነገ ጀምሮ ሁሉም መንገዶች ይዘጋሉ‼️ የፋኖ ድርብርብ ድሎች እናድብቁ የብልግና ሚስጢር ‼️
มุมมอง 61314 ชั่วโมงที่ผ่านมา
251 ዛሬ‼️ ነገ ጀምሮ ሁሉም መንገዶች ይዘጋሉ‼️ የፋ ድርብርብ ድሎች እናድብቁ የብልግና ሚስጢር ‼️
ዛሬ ህዳር 27/2017 የእነ ዮሐንስ ቧያለው የግድያ መከራ እና የተማሪዎች አፈሳ
มุมมอง 36319 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዛሬ ህዳር 27/2017 የእነ ዮሐንስ ቧያለው የግድያ መከራ እና የተማሪዎች አፈሳ
የእነ ዮሐንስ ቧያለውየግድያ ሙከራ እና ኦነግ አዲስአበባ መግባት
มุมมอง 43219 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የእነ ዮሐንስ ቧያለውየግድያ ሙከራ እና ኦነግ አዲስአበባ መግባት
ሁሉም ፋኖዎች መልእክት አስተላፉ‼️ ዘመነ ምሬ ወዳጆእና ሀብቴ ወልዴ
มุมมอง 17Kวันที่ผ่านมา
it contains licensed music taken from TH-cam library ‼️ ሁሉም ፋኖዎች መልእክት አስተላፉ‼️ ዘመነ ምሬ ወዳጆእና ሀብቴ ወልዴ #foryou #freefire #funny #birbauxrecords #cityscape #ethiopianmusic #gonder #natural #sewmehonfilms #streetcam
what is bee forage? flowering plants | bee feed type
มุมมอง 42ปีที่แล้ว
what is bee forage? flowering plants | bee feed type
how to start beekeeping | beekeeping in adami tulu agricultural research center | ንብ እርባታ apiary
มุมมอง 84ปีที่แล้ว
how to start beekeeping | beekeeping in adami tulu agricultural research center | ንብ እርባታ apiary
🔴Fish farming| #tua #fish /dolphins #integration with vegetables
มุมมอง 2842 ปีที่แล้ว
🔴Fish farming| #tua #fish /dolphins #integration with vegetables
Fish technology machinery #integration #fish #tua #dolphin #nari
มุมมอง 472 ปีที่แล้ว
Fish technology machinery #integration #fish #tua #dolphin #nari
Fish brood|#fish #culture fish#fry #mary_mary
มุมมอง 1572 ปีที่แล้ว
Fish brood|#fish #culture fish#fry #mary_mary
ድልለፋኖ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በርቱ!! እንበርታ!!
ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ I am Fanno too.God.Bless.Amehara, we Will win.
አቀራረባቹሁ ምንድነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልን ድል ለዐማራ ህዝብ
እነዚህ ጋዜጠኞች ትናንት አማራን ከጐረቤቱ ትግራይ ጨርሶ ተለያይቶ እንዲፋጅ የአብዩ አህመድ አሊ አፈ ጮማ ሆነዉ በሁለቱ ታሪኳዊ ህዝቦች መርዝ ሲረጩ ነበር:: ዛሬን ወደ ሒሊናቸዉ ተመልሰው ከሆነ ሁለቱን ህዝብ አስታርቀዉ ኢትዩጰያን ይታደጉ ዘንድ ይሁን::
251ሚዲያ አዘጋጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ቢዶ አችሁ አይታይም እሳ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመሆኑ፡ብልጽግና፡ገጠር፡ገባደ፡😂😂😂😂
251
ለረወገን፡ላክ፡አድርጉ፡ይህ፡የአማራ፡ድምጽነው
ድል፡ለፋኖችችን፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ኢትዬ 251 ሚዲያ በአማራ አንድነት ላይ ያተኮረ ስራ መስራት አለባችሁ እንደ ኢትዬ 360ሚዲያ ሴራ ዉስጥ ከገባችሁ እናንተንም ትጣላላችሁ ተጠንቅቃችሁ የሚዲያ ስራ ብቻ መስራት ይኖርባችኋል ወንድማዊ ምክሬ ነዉ።
ድል ለፍኖ
👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤
በርቱ
ድል,ለአማራ,ፍና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ለአማራ ህዝብ የምትታገሉ ጋዜጠኞች ከሆናቹ. የስልክ ቅጂ ከመንቅስት እየደረሳቸው ፋኖን ለመበታተን የሚሰሩ ሚዲያዎችን በድፍረት መናገር አለባቹ ያለዚያ ፈራ ተባ እያሉ ትግል የለም ። ድርጅትን መገንባት ሳይችሉ የተገነባ ድርጅትን ማፍረስ ወገንነት ሳይሆን ጠላትነት ነው።
You are another Baeden youtuber get a real job .Merga TV antiamhara media through Zemedkun working day and night to divide fanos .get lost
በርቱወገኖች
ዘሜ መሳፋንትን አማው :: እና ምን ይጠበስ???? ዘሜ የእስክንድርን ድርጅት አፈረሰ:: እና ምን ይጠበስ????? እስክንድር ዘመነን በተነው:: እና ምን ይጠበስ??????
እና ምን ይጠበስ? ትክክለኛ ጥያቄ: አቅም ካላችሁ አስታርቁ ለማስታረቅ ካልቻላችሁ አይናችሁን ከትግሉ አላማ ነቅላችሃል ለአሉባልታችሁ ትግስት የለንም
ዘሜ መሳፋንትን አማው :: እና ምን ይጠበስ???? ዘሜ የእስክንድርን ድርጅት አፈረሰ::እና ምን ይጠበስ????? እስክንድር ዘመነን በተነው:: እና ምን ይጠበስ??????
ትክክል! ታዲያ ምን ይጠበስላችሁ? ከትግሉ አላማ ላይ አይናቸውን የነቀሉት አሉባልተኞች ሰራ ነው ። በርቱ 251!!!
ኢትዮ 251 በርቱ ። የዚህ ቻናል ተከታታዮች subscribe,like ,share እያረጋችሁ።
Ethlo 251 medya yehezebe alegeta bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mule bertu
ኦሮመማ፡ምንታረጋላችሁ
ከዚህ፡ውጡ፡ምን፡አገባችሁ፡
በርቱ፡ያማራ፡ቁርጥ።ልጆችናችሁ❤❤❤❤❤❤
Bertu yena jegenoch❤
እኛ ጎጃም ነን መንገድ በመዘጋቱ ምንም የመጣ እድል የለም።ለምን ይዋሻል የልቅስ መኖገዱ በመዘጋቱ ህዝቡ ላይ መጉላላት እየደረሰ ነው።
አትቀደዱ ቅጥረኞቹ. የሚከፉላችውን ህዝብ ለናተየለም ገንዘብ ነቅቶባችዋ. ወላዋዮ. ሙልጌታም ሲለምን ነበር. በአከ ሚዲያ. የሚጨበትም የለው. ሰርታችው ብሎ. ይል ቀን. ባላችውበት ቦት ።
ሰላም የኢትዮ 251 ሚዲያ ድል ለተገፍው ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
Were.becha..mafrya.
ጀግናው አርበኛ ፋኖ ሰኢድ አለምዬ ለአማራ ህዝብ ነጻነትሲል የአሸባሪውን አብይ አህመድ ወራሪ ሀይል አንበርክኮና ረፍርፎ በጀግንነት መሰዋቱ ቢያሳዝነንም የአማራ ህዝብ ክብሩ ጠላትን ጥሎ ማለፍ ነውና በዚህ ወቅት በትግሉ የሚወድቁ ጀግና ፋኖወች ቀሪውን ታጋይ ፋኖ የበለጠ ለትግል የሚያነሳሳ ነውና ታሪካቸው በወርቅ ቀለም ተጽፎ ይኖራል ።ታጋይ ቢሞት ትግል አይሞትም ፣ድል ለፋኖ ።
አዎ አዋጁ ትክክል ነው ፣ምክንያቱም አሸባሪው የአብይ እየወደቀ ያለው መንግስት በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ ተጠቅሞ ከህጻን እስከ አዛውንት ፣ከእንስሳ እስከ የምግብ ሰብል በድሮንና ከባድ መሳሪያወች እየጨፈጨፈ ባለበት ሁኔታ ተሰባስቦ ሰርግ ማድረግ ማለት ራስን ለሞት መጋበዝ ይሆናል ፣ስለሆነም ህዝብን ከጭፍጨፋ ለማዳን ይህን አይነት የክልከላ አዋጅ ማድረግ ፋኖ ለህዝብ የቆመ መሆኑን ያሳያልና አማራ ሆይ ተረዳ ፣አስብ ራስህን ከማይራራልህ የአብይ ጭፍጨፋ ራስህን ጠብቅ ከፋኖ ጋር ታግለህ ገዳይህን አጥፋ
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
አዎ ጀግናው አርበኛ ፋኖ በወሎ ቃል አቀባይ እንደገለጸው አንድነት ሀይል ነው የአማራ ፋኖ በሁሉም ላይ በደረሰበት ግፍና በደል ተነሳስቶ ከፋሽሽቱ ፣በአሸባሪው አብይ አህመድ ገዳይ ሀይል ጋር እየተፋለመ በድል ላይ ይገኛል ፣ስለሆነም ይህን አሸባሪ የአብይ መንግስት ሀይል ጨርሶ ለመቅበር ሁሉም የአማራ ፋኖ አንድ በመሆን የአገዛዙን እድሜ ማሳጠር አለበት ።ይህንን አንድነት የሚሸረሽር ባንዳ ሴረኛና እንደ ጋንኤል ክስረት ያሉትን የአብይ አሽከሮች ላይ እርምጃ መውሰድ ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው ፣ድል ለአማራ ፋኖ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
፪፭፩ ሚድያ ሚዛናዊ ነው ። ከመሳይ በተሻለ አቅርባችሁታል። እውነቱ ለሕዝብ ግልጥ ብሏል።
The poll. Many believe that , unity the sign of Victory !!!
ልብ የሚያሞቅ መግለጫ። ድል ለአማራ ፋኖ፣አማራ ፋኖ አንድ ይሆናል❗️
የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ እና የአማራ ፋኖ በጎንደር አንድ በመሆናቸው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ወደትልቅ የትግል ምዕራ እንዲሸጋገር አድርጎታል። ድል ለአማራ ፋኖ!
ይርጋ እንዴት ተመለሰ ወደ 251 ?
ሰላም ሰላም እትዮ 251 ጎነደር ላይ ባገዛዙ ከታፈኑ ሳምንት የሆናቸዉ የፋኖ ሚስት ና ልጀች አሉ እባካቹሁ መረጃዉን አጣርታችሁ ዘግቡት
በርቱ 251ጀግኖች!!
❤❤❤❤❤