Christian lyrics
Christian lyrics
  • 35
  • 119 926

วีดีโอ

ይድነቃቸው ተካ track 11 (እንዳትሄድብኝ ከህይወቴ)
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
ተጨማሪ ቪድዮዎች ለማግኘት subscribe አድርጉ።
በበጉ ደም አማካኝነት እግዚአብሔርን ለማምለክ ተጠርተናል (ነብይ ዘነበ ግርማ)
มุมมอง 1673 ปีที่แล้ว
የነብይ ዘነበ ግርማ እጅግ አስደናቂ ትምህርት በበጉ ደም አማካኝነት እግዚአብሔርን ለማምለክ ተጠርተናል።ተጨማሪ ቪድዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ።
Track 1
มุมมอง 693 ปีที่แล้ว
Track 1
Track 11(እግዚአብሔር ይመስገን) ሀና ተክሌ
มุมมอง 6783 ปีที่แล้ว
ባርኮቴ ብዙ ነው የተደረገልኝ ስንቱ ነው በረከቴን እቆጥራለሁ የተደረገልኝ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን (×9) አምና ላይ ደረስኩኝ ካቻምናን ዘግቼ ዘንድሮን ደግሞ አየሁ አምናን ረስቼ በማላየው ክፋት በክንዱ ሸሽጎኝ ከማላውቀው ጥፋት በድንቅ አስመልጦኝ እኔ አለሁኝ! በእርሱ ምህረት በእርሱ ደግነት(×3) እኔ አለሁኝ ዛሬ ሰላም ነው ቤቴ ተጠብቆ በአባቴ እንደ ቀልድ ደና ነሽ ወይ ሲሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን አልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን (×2) መድሃኒያለም ይክበር አባቴ ይመስገን የምልበት ብዙ አለኝ (×4)
Track 12 (ረግቻለሁ)
มุมมอง 2343 ปีที่แล้ว
Track 12 (ረግቻለሁ)
እግዚአብሔር አለ (የዮሴፍ ካሳ ቤተሰብ መዘምራን)
มุมมอง 4.3K3 ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር አለ (የዮሴፍ ካሳ ቤተሰብ መዘምራን)
track 7 (እረኛ)
มุมมอง 1643 ปีที่แล้ว
ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖረ ልቡ ስለመንጋው ያደረ ለአንዲት ምስኪን ነፍስ ግድ እያለው ብዙ አሉኝ ብሎ አንዷን የማይተው ይሄዳል ያለእረፍት ሁሉ ጋ የጠፋችውን ያቺኑ ፍለጋ ሲያገኛት ሌላ እንደሌለው ደስታው መለኪያም የለው የባዘነውን የሚመልስ የጠፋውን የሚፈልግ የተሰበረውን የሚጠግን የሚያጸና የደከመውን ይህ ነው የእኔ እረኛ ይህ ነው የእኔ መዳኛ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ መታመኛዬ መጠገኛዬ መደገፊያዬ መታደጊያዬ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ ፈላጊ አለኝ ፈላጊ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ መሽቶም ሲነጋ ጠባቂ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ ውዴ የሚታደገኝ ራሱን ሰጥቶ የሚያውቀኝ ከልብ በስም ለይቶ ለአፍታም ለቅጽበ...
Track 2 (ናፍቄያለሁ)
มุมมอง 6423 ปีที่แล้ว
አንተን ሳላይህ እንዲህ ከወደድኩህ ካፈቀርኩህ በፍቅርህ ብዛት እንዲህ ከነደድኩኝ ያየሁህ ለት አንተን ፊት ለፊት እንዴት እድሆን ባላውቅም ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ህይወቴ ፍፁም ይሆናል(4×) በላይ በሰማይ በጉ ሰርግ ላይ እኛ ልጆችህ ተሰብስበን ሳይ ሁሉም በደስታ አብሮ ሲዘምር በዚያ አዲስ ሰማይ በደስታ ምድር ናፍቄአለሁ አዲሱን ቤቴን ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን(2×) በምድር ያለኝ ህይወት ቢያበቃ ሰማይ ይቀጥላል ኢየሱስ ካንተ ጋር ሞት እንኳ ቢሆን መች ያስፈራኛል ፊትህን እንዳይ ቤቴ ያደርሰኛል ናፍቄአለሁ አዲሱን ቤቴን ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን(2×)
ፓስተር ታምራት ሀይሌ (እግዚአብሔር ይባርክህ)
มุมมอง 8K3 ปีที่แล้ว
በአንድነት ፡ አስሮ ፡ በፍቅር ፡ ባርኮ ይስብስብልህ ፡ ምርኮ ፡ በምርኮ ብዛ ፡ ተባዛ ፡ የአባቴ ፡ መንጋ ይሚነሳብህ ፡ ወገብ ፡ ይወጋ አዝ:- እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ይጠብቅህ ፊቱን ፡ ደግሞ ፡ ያብራልህ ፡ ይራራልህ እግዚአብሔር ፡ ፊቱን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ያንሳ ሰላሙን ፡ ደግሞ ፡ ይስጥህ ፡ ይጨምርልህ የጽድቅን ፡ ኑሮ ፡ የቅድስናን እያበዛልህ ፡ ጸሎት ፡ ጽሞናን የቃሉን ፡ ረሃብ ፡ የአምልኮን ፡ ጥማት ያትረፍርፍልህ ፡ ቅባት ፡ በቅባት አዝ:- እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ይጠብቅህ ፊቱን ፡ ደግሞ ፡ ያብራልህ ፡ ይራራልህ እግዚአብሔር ፡ ፊቱን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ያንሳ ሰላሙን ፡ ደግሞ ፡ ይስጥህ ፡ ይጨ...
ኤፍሬም አለሙ
มุมมอง 1363 ปีที่แล้ว
የድሮና አዲዳስ መዝሙሮች ለማግኘት የ TH-cam ቻናላችንን subscribe አድርጉ።
የካታኮምቡ ሰማዕት ክፍል 2
มุมมอง 553 ปีที่แล้ว
የካታኮምቡ ሰማዕት ክፍል 2
አንተ ማለት ለኔ
มุมมอง 4563 ปีที่แล้ว
አንተ ማለት ለኔ
አለፍኩብህ new 2021 Protestant song
มุมมอง 4873 ปีที่แล้ว
አለፍኩብህ new 2021 Protestant song
ሰላም ደስታ
มุมมอง 383 ปีที่แล้ว
ሰላም ደስታ
ሰላም ደስታ ደሙ ነው
มุมมอง 963 ปีที่แล้ว
ሰላም ደስታ ደሙ ነው
የገና መዝሙር
มุมมอง 2013 ปีที่แล้ว
የገና መዝሙር
ደስ ይበለን የገና መዝሙር
มุมมอง 2423 ปีที่แล้ว
ደስ ይበለን የገና መዝሙር
ሰላም ደስታ (ፍቅር ነህ)
มุมมอง 1723 ปีที่แล้ว
ሰላም ደስታ (ፍቅር ነህ)
የካታኮምቡ ሰማዕት part 1
มุมมอง 2603 ปีที่แล้ว
የካታኮምቡ ሰማዕት part 1
የካታኮምቡ ሰማዕት መግቢያ
มุมมอง 2333 ปีที่แล้ว
የካታኮምቡ ሰማዕት መግቢያ
በርባንን ፍታልን
มุมมอง 2553 ปีที่แล้ว
በርባንን ፍታልን
እንዳለ ወልደጊዮርጊስ አንተ ታላቅ ነህ
มุมมอง 3863 ปีที่แล้ว
እንዳለ ወልደጊዮርጊስ አንተ ታላቅ ነህ
Top 10 Christian tik tok
มุมมอง 653 ปีที่แล้ว
Top 10 Christian tik tok
ኤል-ሮኢ ትረካ ክፍል(part) 1
มุมมอง 893 ปีที่แล้ว
ኤል-ሮኢ ትረካ ክፍል(part) 1
ከሁሉም ክርስቲያን የሚጠበቁ ሶስት ወሳኝ ነገሮች.... ( አጭር መፅሐፍ ቅዱሳዊ ዳሰሳ)
มุมมอง 803 ปีที่แล้ว
ከሁሉም ክርስቲያን የሚጠበቁ ሶስት ወሳኝ ነገሮች.... ( አጭር መፅሐፍ ቅዱሳዊ ዳሰሳ)
አዜብ ሀይሉ (አንተ መልካም ነህ) L Y R I C S
มุมมอง 2.6K4 ปีที่แล้ว
አዜብ ሀይሉ (አንተ መልካም ነህ) L Y R I C S
አንዳንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ.....እጅግ በጣም የጥንት መዝሙር
มุมมอง 6K4 ปีที่แล้ว
አንዳንድ ጊዜ ፈተና ሲገጥምህ.....እጅግ በጣም የጥንት መዝሙር
ሳሙኤል ንጉሴ (ምህረትህ ነው) L Y R I C S
มุมมอง 3.9K4 ปีที่แล้ว
ሳሙኤል ንጉሴ (ምህረትህ ነው) L Y R I C S
Protestant collection mezmur
มุมมอง 804 ปีที่แล้ว
Protestant collection mezmur

ความคิดเห็น

  • @TamamAbdulkadir-u5n
    @TamamAbdulkadir-u5n 5 วันที่ผ่านมา

    Amen❤

  • @AkeAyele-i7i
    @AkeAyele-i7i 14 วันที่ผ่านมา

    Amen tebareki

  • @hiamhanna8144
    @hiamhanna8144 15 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @AsiaAsia-y7z
    @AsiaAsia-y7z 25 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤❤❤

  • @SebleSeble-h7p
    @SebleSeble-h7p หลายเดือนก่อน

    Amen😢😢😢😢

  • @Genet-xb5xe
    @Genet-xb5xe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉😊😊

  • @edensolomon216
    @edensolomon216 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ ባንተ መዝሙር ብዙ አልፌያለው ዛሬም ብዙ አልፋለው ክብር ሁሉ ለ ልአኡል እግዚያብሄር ይሁን

  • @MimimimiMimmimi-g9z
    @MimimimiMimmimi-g9z 2 หลายเดือนก่อน

    SAMICHE SAMECHA MALIXAGIBAW MAZIMUR💗❤️

  • @YohaneseTekle
    @YohaneseTekle 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 2 หลายเดือนก่อน

    የጴንጤ

  • @Dessu-iq6mu
    @Dessu-iq6mu 3 หลายเดือนก่อน

    💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tewodrosnega-mb1bg
    @Tewodrosnega-mb1bg 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @temesgendeneke3441
    @temesgendeneke3441 3 หลายเดือนก่อน

    ኤፊ በጣም ነዉ ምወድህ❤❤

  • @KinfeMobile-qu7dy
    @KinfeMobile-qu7dy 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔ ይባርክክ አሜን መኖር አልችልም ያላንተ

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🙏

  • @Erey647-l9p
    @Erey647-l9p 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamaUaq-fc1vs
    @MamaUaq-fc1vs 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አሜንንን

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelDefar
    @AmanuelDefar 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @MetFik
    @MetFik 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 4:33

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 6 หลายเดือนก่อน

    ያባቶቻቺን መዝሙር እኮ ሁሌም ህይወት ውስጡ ኣለ ከዝምናት በዋላም እየባረከ ይኖራል ተባርክ ፓስተር ታምራት

  • @Haleluya-ip1wb
    @Haleluya-ip1wb 6 หลายเดือนก่อน

    መኖር አልችልም ያለ ህልውናህ ያለ መገኘትህ አልችልም

  • @NegatuTadese-oh3qz
    @NegatuTadese-oh3qz 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር አንተንም ይባርክሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @777WOA
    @777WOA 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @BELAYNEHSIYUMBEKELE
    @BELAYNEHSIYUMBEKELE 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን!!!

  • @SanityAlyas
    @SanityAlyas 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤😊

  • @MartanemaraMarta
    @MartanemaraMarta 8 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጅ❤❤

  • @girum6797
    @girum6797 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @habeshashare8295
    @habeshashare8295 9 หลายเดือนก่อน

    Amenñnnnnnñnnñnnnnññ!!!!!!!

  • @habeshashare8295
    @habeshashare8295 9 หลายเดือนก่อน

    Elililililil!!!!!!!!!

  • @lilanigussie5602
    @lilanigussie5602 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 9 หลายเดือนก่อน

    GOD is the first......

  • @SurafelGashay
    @SurafelGashay 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይበክህ ተባረክ ለህይወቴ እጅግ ስፈልግ አገኘሁት ተባረክ። ቢቻልህ ሌሎችንም ብትለቅ እጅግ ደስ ይላል። ተባክ!! ዮሐንስ 15÷16 ስለተመረጥክ ደስ ይበልክ/ሽ። HAVE A NICE TIME!!

  • @mehirethaylemaryam-lp6gl
    @mehirethaylemaryam-lp6gl 11 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 11 หลายเดือนก่อน

    Haleluyaa Amen 🙏

  • @etseyegirma4567
    @etseyegirma4567 ปีที่แล้ว

    amne amne

  • @yisusis
    @yisusis ปีที่แล้ว

    Am ur 1k follower bless u

  • @TumiRathakga
    @TumiRathakga ปีที่แล้ว

    Ameni ameni ameni 🙌

  • @getahunfiseha6611
    @getahunfiseha6611 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @kalkidanaklilu4796
    @kalkidanaklilu4796 ปีที่แล้ว

    Pls part 2 😭😭😭😭

  • @sewasewkebede
    @sewasewkebede ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @elltasolomon1275
    @elltasolomon1275 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @filmonmusic1995
    @filmonmusic1995 ปีที่แล้ว

  • @warkineshuregesa1702
    @warkineshuregesa1702 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @selammekete652
    @selammekete652 ปีที่แล้ว

    rsega yibzalk

  • @alazarbiruk8575
    @alazarbiruk8575 ปีที่แล้ว

    wow

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว

    ከቻላችሁ እነዚህን አፋልጉኝ "ይብራ ብለሃል" የተሰኘ የ 1999 ዓ.ም / 2007 መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ፣ እና "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" የተሰኘ የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ 2000 ዓ.ም / 2008 ቁጥር 2 ቪሲዲ፣ እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ?

    • @hanatadese-f5c
      @hanatadese-f5c 11 หลายเดือนก่อน

      አለ ሰርች አርጊ

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 11 หลายเดือนก่อน

      @@hanatadese-f5c እኔ ወንድም ነኝ ካሴቶቹ አንቺ ጋር አሉ??? ብዙ ጊዜ የፓስተር ዳዊትን VCD 2 ሁሉንም (የተቀሩትን) ሰርች ለማድረግ ሞክሬያለሁ አንዳንዶቹን አላገኝም።ግን ካሴቱ አንዳንዶቻችን ጋር ይኖራል

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን የእኔ አበት

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @JesusteWodros-qq1iq
    @JesusteWodros-qq1iq ปีที่แล้ว

    Amem Amen