X-SHOP Printing Materials importer
X-SHOP Printing Materials importer
  • 45
  • 170 968

วีดีโอ

የሸገር አታሚዎች | ከዮሃናን የህትመት አገልግሎት ጋር ያደረግነው ቆይታ
มุมมอง 3966 หลายเดือนก่อน
የ6ተኛ አመታችን ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከደንበኞቻችን ጋር ያደርገነው ቆይታ ይዘን መተናል:: ዮሃናን የህትመት አገልግሎት የተለያዩ የድጅታል የህትመት ስራዎች ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ከእኛ ድርጅት ጋር የረጅም ግዜ ቤተሰብ ነው። #XSHOP #printing #mug #heatpress #graphics #design #graphicsdesign #Ethiopia #ሕትመት #እቃዎች #አስመጪ #የህትመትእቃዎችአስመጪ
ሸገር አታሚዎች | ከፎርዋርድ ትሬድንግ ፒለሲ ጋር ያደረግነው ቆይታ
มุมมอง 2066 หลายเดือนก่อน
የ6ተኛ አመታችን ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከደንበኞቻችን ጋር ያደርገነው ቆይታ ይዘን መተናል:: ፎርዋርድ ትሬድንግ ወይም ህትመት ላለፉት አምስት አመታት የተለያዩ የህትመት አቃዎችን ከእኛ በመግዛት የጅም ግዜ የቆየ ቤተሰባችን ነው ሲሆን የተለያዩ የህትመት ስራዎችንም በመስራት ህብረተሰቡን አያገለገለ ይገኛል። #XSHOP #printing #mug #heatpress #graphics #design #graphicsdesign #Ethiopia #ሕትመት #እቃዎች #አስመጪ #የህትመትእቃዎችአስመጪ
የሸገር አታሚዎች | ከጆይፉል ጊፍትስ ጋር ያደረግነው ቆይታ
มุมมอง 2756 หลายเดือนก่อน
የ6ተኛ አመታችን ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከደንበኞቻችን ጋር ያደርገነው ቆይታ ይዘን መተናል:: ጆይፉል ጊፍትስ የተለያዩ ይስጦታ አቅዎችን በማተም ለደንበኞቹ ይምያቀርብ ድርጅት ሲሆን ከድርጅታችን ጋር ይረጅም ግዜ ቤተሰባውነት ያለው ድርጅት ነው። #XSHOP #printing #mug #heatpress #graphics #design #graphicsdesign #Ethiopia #ሕትመት #እቃዎች #አስመጪ #የህትመትእቃዎችአስመጪ
እንዴት ሾፒንግ ባግ ላይ ማተመ እንችላለን? / How to print on shopping Bag
มุมมอง 4.7K11 หลายเดือนก่อน
Learn how to print on sublimation shopping bag step by step Training, here we have the solution to customize shopping bag and have an excellent quality of printing by sublimation. Learn about sublimation shopping Bag. Telegram channel: t.me/joinchat/Rgru2FyfUfW0FRko #shopping #bag #printing #business #SME #Entrepreneur #smallbusiness #ethiopia #addisababa #design #graphicsdesign #ፍሬም #ቁልፍ #ህትመት...
“ለሳምፕል የሰጠውት ቲሸርት ከገበያ ጠፍቶ ነበር” የX-Shop እንግዳ
มุมมอง 946ปีที่แล้ว
ሰላም በያላችሁበት ይህ የ X-shop እንግዳ ሰዓት ነው:: ዛሬ በX-shop ለየት ያለ እንግዳ ይዘን መጥተናል የNetib Printing መስራች እና ባለቤት Telegram channel t.me/joinchat/Rgru2FyfUfW0FRko #XSHOP #printing #mug #heatpress #graphics #design #graphicsdesign #Ethiopia #ሕትመት #እቃዎች #አስመጪ #የህትመትእቃዎችአስመጪ
በፍጥነት ኮፒ ማድረግ
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
በጥቂት ጊዜ ውስጥ ፈጣን ኮፒ እንዴት እንደምናደርግ እንመለከታለን we will see how do we make quick copy in few times Telegram channel: t.me/Xshopaddis #sublimation #tshirtprinting #mug #mugmachine #Glass #thumb #25Oz #printing #business #SME #Entrepreneur #smallbusiness #ethiopia #addisababa #design #graphicsdesign #xshop #hitmet #silkscreen #konika #Idmachine #printinginethiopia #addisababa #business #konika #minolta...
ከፍላሽ ፕሪንት ማድረግ
มุมมอง 498ปีที่แล้ว
በቀጥታ ከፍላሽ ካርድ እንዴት ማተም እንደምንችል እናያለን። We will see how do we print directly from flash card Telegram channel: t.me/Xshopaddis #sublimation #tshirtprinting #mug #mugmachine #Glass #thumb #25Oz #printing #business #SME #Entrepreneur #smallbusiness #ethiopia #addisababa #design #graphicsdesign #xshop #hitmet #silkscreen #konika #Idmachine #printinginethiopia #addisababa #business #konika #minolta ቀ...
ስካን እና ፋክስ ማድረግ
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
በቀላል ስቴፕ ስካን ማደረግ፣ ፋክስ ማደርግ እና ስቶር ማደርግ Scan, fax and store in simple steps Telegram channel: t.me/Xshopaddis #sublimation #tshirtprinting #mug #mugmachine #Glass #thumb #25Oz #printing #business #SME #Entrepreneur #smallbusiness #ethiopia #addisababa #design #graphicsdesign #xshop #hitmet #silkscreen #konika #Idmachine #printinginethiopia #addisababa #business #konika #minolta በቀላል ስቴፕ ስካን ማደረ...
የሲስተም ክፍሎች
มุมมอง 654ปีที่แล้ว
ዛሬ ስለ ኮኒካ ማሽን ሲስተም ክፍሎችን አብረን እናያለን Today we will see about Konica machine System together Telegram channel: t.me/Xshopaddis #sublimation #tshirtprinting #mug #mugmachine #Glass #thumb #25Oz #printing #business #SME #Entrepreneur #smallbusiness #ethiopia #addisababa #design #graphicsdesign #xshop #hitmet #silkscreen #konika #Idmachine #printinginethiopia #addisababa #business #konika #minolta ዶ...
ስለ ኮኒካ ጠቅላላ መረጃ
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ስለ ኮኒካ ጠቅላላ መረጃ
የኮኒካ ማሽን አጠቃቀም
มุมมอง 808ปีที่แล้ว
የኮኒካ ማሽን አጠቃቀም
እንዴት በዳርክ እና ላይት ወርቀት ቲሸርት ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
እንዴት በዳርክ እና ላይት ወርቀት ቲሸርት ላይ ማተም እንችላለን?
እንዴት ሴራምክ ማግ ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
እንዴት ሴራምክ ማግ ላይ ማተም እንችላለን?
እንዴት ስሌት ፍሬም ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 2.9Kปีที่แล้ว
እንዴት ስሌት ፍሬም ላይ ማተም እንችላለን?
እንዴት የቲሸርት ህትመት መጀመር እንችላለን?
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
እንዴት የቲሸርት ህትመት መጀመር እንችላለን?
እንዴት ረጅም ብርጭቆ ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
እንዴት ረጅም ብርጭቆ ላይ ማተም እንችላለን?
እንዴት በትራስ ጨርቅ ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 2.1Kปีที่แล้ว
እንዴት በትራስ ጨርቅ ላይ ማተም እንችላለን?
ከዲዛይንን እስከ ህትመት ከተማሪ አንደበት
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
ከዲዛይንን እስከ ህትመት ከተማሪ አንደበት
ከዲዛይንን እስከ ህትመት ያለው ሂደት ምን ይመስላል?
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
ከዲዛይንን እስከ ህትመት ያለው ሂደት ምን ይመስላል?
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼 Happy new year
มุมมอง 8682 ปีที่แล้ว
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼 Happy new year
"ህትመት የጀመርኩት በልጅነቴ ነው " የX-Shop እንግዳ አቶ ሲራክ
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
"ህትመት የጀመርኩት በልጅነቴ ነው " የX-Shop እንግዳ አቶ ሲራክ
'ኤክስ ሾፕ ከየት ወዴት' ከኤክስ ሾፕ ማርኬቲንግ ሃላፊ ጋር
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
'ኤክስ ሾፕ ከየት ወዴት' ከኤክስ ሾፕ ማርኬቲንግ ሃላፊ ጋር
ሎተሪ በX-shop
มุมมอง 5922 ปีที่แล้ว
ሎተሪ በX-shop
እንዴት በቴርሙዝ ማግ እና የትራቭል ማግ ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
እንዴት በቴርሙዝ ማግ እና የትራቭል ማግ ላይ ማተም እንችላለን?
"ህትመት የምወደው ስራ ነው" የX-Shop እንግዳ
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
"ህትመት የምወደው ስራ ነው" የX-Shop እንግዳ
እንዴት ፎቶ ፍሬምና ቁልፍ ማንጠልጠያ ላይ ማተም እንችላለን?
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
እንዴት ፎቶ ፍሬምና ቁልፍ ማንጠልጠያ ላይ ማተም እንችላለን?
"ታማኝ ደንበኛ ለማግኘት ሶስት አራት ወር ይፈጃል" የX-shop እንግዳ ዲቦራ ዳይስ ዲዛይን
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
"ታማኝ ደንበኛ ለማግኘት ሶስት አራት ወር ይፈጃል" የX-shop እንግዳ ዲቦራ ዳይስ ዲዛይን
"ማተሚያ ቤቶች በጋራ መስራት አለብን" የX-shop እንግዳ
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
"ማተሚያ ቤቶች በጋራ መስራት አለብን" የX-shop እንግዳ
የX-shop እንግዳ ሰዓት - "ሕትመት አስተማሪ የለውም!"
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
የX-shop እንግዳ ሰዓት - "ሕትመት አስተማሪ የለውም!"

ความคิดเห็น

  • @FUADMEHAMED-i3y
    @FUADMEHAMED-i3y วันที่ผ่านมา

    Shoping bagu ye cherk new weys ye cotex tshert shoping bag aynet new?

  • @HanaLove-s9g
    @HanaLove-s9g 4 วันที่ผ่านมา

    ልዩ ቦታውን እባክሺ

  • @YabsraWinta
    @YabsraWinta 10 วันที่ผ่านมา

    አዲ መፅሄት ማሳተም ፈልጊ ነበር አተጋ ማሳተም እቺላለሁ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 7 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ቤተሰብ ይቅርታ እኛ ህትመት አንሰራም የህትመት እቃዎችን ብቻ ነው የምናቀረበው

  • @AzebE-e5j
    @AzebE-e5j 24 วันที่ผ่านมา

    Cnc mation አላችሁ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 22 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ቤተሰብ ይቅርታ CNC Machine የለንም

  • @mimit4032
    @mimit4032 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Adeysime
    @Adeysime หลายเดือนก่อน

    Photoshop lay CMYK weys RGB nw yemtekemew?

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 29 วันที่ผ่านมา

      Selam beteseb le photoshop CMYK new yemntekemew

  • @ADIL-አድል
    @ADIL-አድል หลายเดือนก่อน

    የጥምቀት ቲሸርት አሰራር አሳዪን🙏🙏🙏

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 29 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ቤተሰብ እባኮ ለጥምቀት የሚጠቀሙትን የቲሸርት አይነት ይንገሩን

  • @taza3098
    @taza3098 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ክ/ሀገር ነው ያለሁት የህትመት ቤት ስራ ካለ ተባበሩኝ

  • @cmossyum
    @cmossyum หลายเดือนก่อน

    የናንተ ደንበኛ ነኝ። ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በadobe cs6 ኣይመጣም place embeded የሚለው ስለዚ ምን ማድረግ ኣለብኝ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ፎቶውን በቀላሉ ወደ አዶቤ ሶፍትዌር ድራግ በማድረግ ይሞክሩት::

  • @ebrahimahmed4501
    @ebrahimahmed4501 หลายเดือนก่อน

    ahn lay price sent new

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 หลายเดือนก่อน

      Selam beteseb yeyetgnawn wag nber mawek yefelegut?

  • @mamishatube959
    @mamishatube959 2 หลายเดือนก่อน

    T shirt yet magyet encelalen

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 2 หลายเดือนก่อน

      Selam wd beteseb t shirt legizew chersenal sigeba enasawkalen

  • @kerryT113
    @kerryT113 2 หลายเดือนก่อน

    Machine yet magignet enchilal?

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 2 หลายเดือนก่อน

      Selam beteseb sukochachin piassa,mexico,bole ygegnalu

  • @hailuassefa
    @hailuassefa 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው

  • @girmadereje5809
    @girmadereje5809 2 หลายเดือนก่อน

    Is the work shop available still?, put dead line pls

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 2 หลายเดือนก่อน

      Hello dear we will let you know when the time comes.

  • @BettyMesfin-pr3fl
    @BettyMesfin-pr3fl 2 หลายเดือนก่อน

    Wow awesome

  • @Hermonwerkneh
    @Hermonwerkneh 2 หลายเดือนก่อน

    Paper bag lay be hit pres matem ychalal 🙏

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 2 หลายเดือนก่อน

      Selam wd beteseb ye paper bag lay silk screen machin nw miyatmew

  • @ShewansSeyfe
    @ShewansSeyfe 3 หลายเดือนก่อน

    ስናጥበው እዲለቅ ምን እናርግ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ሰብሊሜሽን ህትመት የሚለቅ ህትመት አይደለም

  • @endaletaye4148
    @endaletaye4148 3 หลายเดือนก่อน

    Eshi እከታተላለው። የpaper bag ለመጀመርያ ጊዜ ታዝዤ ወረቀቱን ከየት እንደ ማገኝ ግራ ገብቶኛል እናንተጋር ይገኛል?

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 3 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ቤተሰብ ለጊዜው የለንም ምናልባት ሌላ የምትፈልገው ነገር ካለ አሳውቀን ?

    • @endaletaye4148
      @endaletaye4148 3 หลายเดือนก่อน

      Eshi

  • @endaletaye4148
    @endaletaye4148 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ አንድ አመት የለቀቃችሁት የአንድ ሰአት የዲዛይን ፕሮሰስ ኮስ ተመችቶኛል። ታድያ ተጨማሪ ኮርስ ካለሁበት ቦታ ለመማር እፈልጋለው እና እንዴት ኮርሱን ላገኝ እችላለው።

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ተጨማሪ ኮርሶችን ስናዘጋጅ ፖስት እናደርጋለን የሶሻል ሚዲያዎቻችን ላይ ተከታተለን

  • @enquAbu
    @enquAbu 3 หลายเดือนก่อน

    ዳርክ ፔፐር እናንተ ጋር ስንት ነው የሚሸጠው

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ዳርክ ትራንስፈር ወረቀት ለጊዜው የለንም ሲመጣ እናሳውቃለን

  • @bkgaming9119
    @bkgaming9119 4 หลายเดือนก่อน

    Yewrkt aynetu algeba selalgn bedenb aserjegn ena degmo pepr lemegzat men yahelnew adrashachus yet new.

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 3 หลายเดือนก่อน

      Selam beteseb sle wereketoch lyunet bedenb lemawek be 0955112233 dewliln Adrashachin: Bole - Ednamall, Robel Plaza 3gna fok biro kutr 307 Piassa - Abune Petros Adebabay Limat le Edget hntsa 1 gna fok biro kutr 102. Mexico - Kkare hntsa 1gna fok biro kutr 122

  • @bkgaming9119
    @bkgaming9119 4 หลายเดือนก่อน

    Lehetmet yemhonu yewrket aynetochn betasayugn

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 3 หลายเดือนก่อน

      Selam beteseb video snsera post enadergalen eskezaw gn be 0955112233 dewliln ena sle woreketochu lyunet bedenb eninegrhalen.

  • @EsmaelEndris-hk3lx
    @EsmaelEndris-hk3lx 4 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ሰንት?

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ የየትኛውን እቃ ዋጋ ነበር ለማወቅ የፈለጉት?

  • @HabtemariamBernew
    @HabtemariamBernew 5 หลายเดือนก่อน

    Normal የፎቶ ህትመትስ ህትመትስ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 4 หลายเดือนก่อน

      የኖርማል ፎቶ ህትመት ራሱን ያቻለ ህትመት ነው ቤተሰብ የተለያዩ የ ፕሪንተር አይነቶችን በመጠቀም ማተም ይቻላል

  • @HabtemariamBernew
    @HabtemariamBernew 5 หลายเดือนก่อน

    የተለያዩ ደረሰኞችና መታወቂያወች እንዴት ነው የሚታተሙት

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ደረሰኝ አና መታዎቂያ የሚታተሙት በ Fargo machine እና Riso machine ነው

  • @ShanbelLagese
    @ShanbelLagese 5 หลายเดือนก่อน

    Yet nw migagnw

  • @ShanbelLagese
    @ShanbelLagese 5 หลายเดือนก่อน

    Yet nw migagnw

  • @AsmarechMengistu
    @AsmarechMengistu 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @kebedetadesse8
    @kebedetadesse8 5 หลายเดือนก่อน

    Very nice

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 5 หลายเดือนก่อน

      Thanks dear🙂

  • @YossefKindu
    @YossefKindu 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @መሠረትጥበቅ
    @መሠረትጥበቅ 5 หลายเดือนก่อน

    ዉድሜ ማሽኑን ልገዛ ነበር

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ምን ማሽን ነበር የፈለከው?

  • @NetsiAlebachew
    @NetsiAlebachew 5 หลายเดือนก่อน

    be shopping paper bag yhonal?

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 5 หลายเดือนก่อน

    ዎጋውስ እሥከሥንት

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ የምን ዋጋ ነበር ማወክ የፈለከው

  • @ayeleShanko
    @ayeleShanko 5 หลายเดือนก่อน

    ,,

  • @gedadjillo3259
    @gedadjillo3259 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 5 หลายเดือนก่อน

      Any time dear

  • @athamalisherif
    @athamalisherif 6 หลายเดือนก่อน

    There is aplace to learn printing cost at Artistic printing press.

  • @Blackpearl_Creative
    @Blackpearl_Creative 6 หลายเดือนก่อน

    www.youtube.com/@blackpearls_26🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wassiemihret2080
    @wassiemihret2080 6 หลายเดือนก่อน

    ስልካችሁን አስቀምጡልን

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ..0902990000/0903212266/0978032252

  • @wassiemihret2080
    @wassiemihret2080 6 หลายเดือนก่อน

    Put your contact here

  • @FeraFera-h5l
    @FeraFera-h5l 7 หลายเดือนก่อน

    ወደ ስራው መግባት እፈልጋለሁ የት ትምህርት ማግኘት እችላለሁ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ... የቴሌግራም አና ፌስቡክ ቻናላቺን ላይ የመመዝገቢያ ፎርም አስቀምጠናል በሱ መመዝገብና መሰልጠን ይቻላል

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@x-shop1543 በኦን ላይን ካለ እፈልጋለሁ

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለው በጣም እምወደው ስራ ነው ዋጋው ስንት ነው

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ እናመሰግናለን ...የምን እቃ ዋጋ ነበር ማወቅ የፈለከው

  • @GelaTube1992
    @GelaTube1992 7 หลายเดือนก่อน

    Jegenit

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 7 หลายเดือนก่อน

    Best🙏🙏🙏🙏🙏

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 7 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear

  • @حياه-ط1ب
    @حياه-ط1ب 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላቸንም ጋር ይሁን ወገኖቸ እኔ እፈልጋለሁ የት ነው ያላችሁት❤

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 8 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቤተሰብ ስልጠናዉ ቦሌ ነው የሚሰጠው ግን ስልጠናዉን ለመዉሰድ መጀመሪያ X-Shop በሚለው የቴሌግራም ቻናላቺን ላይ ባስቀመጥነው ፎርም መመዝገብ ያስፈልጋል

  • @yisaktamiru1982
    @yisaktamiru1982 8 หลายเดือนก่อน

    You are the host aydl anchen man enbal semshn btastwawke for example if your name is Meron sema Meron yeblal blsh jamre

  • @Orthodoxmezmurlyrics00
    @Orthodoxmezmurlyrics00 8 หลายเดือนก่อน

    የቁልፍ ማንጠልጠያ ከየት እናገኛለን?

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 8 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ አኛ ጋር ለጊዜው የለንም

  • @yomtechs
    @yomtechs 9 หลายเดือนก่อน

    keep creative

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ኰ1ሠ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ኰ1ሠ 9 หลายเดือนก่อน

    ባህርዳር መላክ ትችላላችሁ? ወይም ብራንች ካላችሁ

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም...ባህርዳር መላክ እንችላለን፡ ብራንች እንኳን የለንም

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 9 หลายเดือนก่อน

    በቀለም የሚሰራ ማተሚያ አላችሁ?

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ገነት እንዴት ነሽ...ይቅርታ ማተሚያ ማሺኖች ለጊዜዉ ጨርሰናል

  • @lucytube433
    @lucytube433 9 หลายเดือนก่อน

    EPSON COLOR PRINTER BIHONIS CHGR ALW KE SUBLIMATION PRINTER

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 9 หลายเดือนก่อน

      Selam be EPSON Color Printer print bnaderg chgr yelewm wanaw neger sublimation kehone matem yefelegnew printeru lay yalewn ink/kelem besublimation kelem metekat new

    • @lucytube433
      @lucytube433 9 หลายเดือนก่อน

      @@x-shop1543 betam arif silzih EPSON color printer mejemr echilalew malet nw B/c Epson sublimation printer cost is high, thank you FYI

    • @x-shop1543
      @x-shop1543 9 หลายเดือนก่อน

      Awo ychalal gn andande ende modelochu lileyay ychlal