ለዓለም ሚዲያ,le Alem Media
ለዓለም ሚዲያ,le Alem Media
  • 40
  • 23 959

วีดีโอ

ክፍል አንድ /ሰብስክራይብ በማድረግ ሁሉንም ያድምጡ
มุมมอง 24ปีที่แล้ว
#የብርሀንእናት #kesatebirhun #ሄኖክሀይሌ #መፃህፍትንበትረካ #መንፈሳዊመፅሀፍ
መልካም ወጣት /ምህረተ አብ ዝምታዉን ሰበረ /mihretab asfa
มุมมอง 25ปีที่แล้ว
#ምህረተአብ #መልካምወጣት #ዮናታን
ይህን ካደመጥን ወደ መንፈስአዊነት አንድ ደረጃ ከፍ እንላለን
มุมมอง 422 ปีที่แล้ว
#መንፈሳዊ #ስብከት #ለዓለም
ብና ይጠጣል አይጠጣም/ገንዘብ ሀጥያት ነዉ አደለም
มุมมอง 212 ปีที่แล้ว
#ስብከት #አባ #diyakon
ሞት ለመዋቲ ግሩም መዝሙር ሁላችንም ለ፩፮ ቀን የምናደምጠዉ
มุมมอง 672 ปีที่แล้ว
#መዝሙር #የፍልሰታመዝሙር #ፍልሰታለማርያም
ፍልሰታ በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
มุมมอง 1272 ปีที่แล้ว
#ፍልሰታለማርያም #የፍልሰታወቅት #ፆመፍልሰታ
አደይ ድራማ እሚተዉነዉ አቤል የሲናንን ድምፅ ሲተረጉም ያጋጠመዉ…/sayfu on ebs
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
#አደይ-ድራማ #abel #ebs-adey
ከቲክ ቶክ የተወሰዱ ድንቅ ስብከቶች
มุมมอง 182 ปีที่แล้ว
#ስብከት #tiktok #dn
የሩስያ ወታደሮች ሲቆርቡ
มุมมอง 242 ปีที่แล้ว
#shorts
መላ ኦርቶዶክስን ያስቆጣ የክህደት ንግግር /ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
มุมมอง 582 ปีที่แล้ว
#ዳንኤልክብረት #መግለጫ # ምክርቤት
መምህሮቻችን ስለድንግል ማርያም ሲናገሩ የተሰማቸዉ ስሜት
มุมมอง 522 ปีที่แล้ว
#ድንግል #ማርያም #መምህር
እዉነታዉ ማን ጋ ነዉ ?
มุมมอง 522 ปีที่แล้ว
#abagebrakedan #ገብረመስቀል #ቀሲስሄኖክ
ታላቅ መልዕክት አስተላለፉ/እንቁ የኦርቶዶክስ ፈርጦች፣
มุมมอง 692 ปีที่แล้ว
ታላቅ መልዕክት አስተላለፉ/እንቁ የኦርቶዶክስ ፈርጦች፣
/የበረኸኞቹ ትንቢት ከየት ነዉ የሚመጣ ? /ንጉስ ቴዎድሮስ ማነዉ?
มุมมอง 3082 ปีที่แล้ว
/የበረኸኞቹ ትንቢት ከየት ነዉ የሚመጣ ? /ንጉስ ቴዎድሮስ ማነዉ?
@ዘፍኝ መንግስተ ሰመያት ይገባል ወይ?/internet መጠቀም ሀጥያት ነዉ ወይስ?
มุมมอง 972 ปีที่แล้ว
@ዘፍኝ መንግስተ ሰመያት ይገባል ወይ?/internet መጠቀም ሀጥያት ነዉ ወይስ?
ፍጥጫዉ ቀጥሏል ፣ከባድ ክርክር/ሴራዉ ሲገለጥ እዉነታዉ ምን ሆነ
มุมมอง 2472 ปีที่แล้ว
ፍጥጫዉ ቀጥሏል ፣ከባድ ክርክር/ሴራዉ ሲገለጥ እዉነታዉ ምን ሆነ
በዓለም ብዙ ኦርቶዶክስ ተከታይ ያላቸዉ ሀገራት በቅደም ተከተል/Top 10 Orthodoxs relegion folwers in the world
มุมมอง 2332 ปีที่แล้ว
በዓለም ብዙ ኦርቶዶክስ ተከታይ ያላቸዉ ሀገራት በቅደም ተከተል/Top 10 Orthodoxs relegion folwers in the world
መጋቢ ምስጢር ብሩክ አሳመረ ማነዉ /በዓረብ ሀገር እና የመንፈስ ነፃነት ለለላችሁ የሚያረጋጋ መልዕክት አስተላለፉ
มุมมอง 852 ปีที่แล้ว
መጋቢ ምስጢር ብሩክ አሳመረ ማነዉ /በዓረብ ሀገር እና የመንፈስ ነፃነት ለለላችሁ የሚያረጋጋ መልዕክት አስተላለፉ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማነዉ
มุมมอง 3002 ปีที่แล้ว
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማነዉ
#የመፅሀፈ ሔኖክ አጭር ገለፃ
มุมมอง 2082 ปีที่แล้ว
#የመፅሀፈ ሔኖክ አጭር ገለፃ
ከእምነታችን ላይ እጃችሁን አንሱ (መምህር ዮርዳኖስ መልስ መለሱ
มุมมอง 5342 ปีที่แล้ว
ከእምነታችን ላይ እጃችሁን አንሱ (መምህር ዮርዳኖስ መልስ መለሱ
ምርጥ መንፈሳዊ ግጥም ማርያም
มุมมอง 6542 ปีที่แล้ว
ምርጥ መንፈሳዊ ግጥም ማርያም
የትኞቹ ናቸዉ ልክ እዉነታዉ ሲጋለጥ
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
የትኞቹ ናቸዉ ልክ እዉነታዉ ሲጋለጥ
ሜትራሊዮን ከምዕራፍ ፩፩ እስከ ፪፬ (መጨረሻዉ) kesate brehan ze tewado
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ሜትራሊዮን ከምዕራፍ ፩፩ እስከ ፪፬ (መጨረሻዉ) kesate brehan ze tewado
ሜትራልዮን በትረካ እስከ ምዕራፍ አስር kesate berhan ze tewhado
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
ሜትራልዮን በትረካ እስከ ምዕራፍ አስር kesate berhan ze tewhado
አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ ስብከት
มุมมอง 2902 ปีที่แล้ว
አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ ስብከት
ye kuran tarkawe setate
มุมมอง 9092 ปีที่แล้ว
ye kuran tarkawe setate

ความคิดเห็น

  • @maryegetie3635
    @maryegetie3635 20 วันที่ผ่านมา

    ግሩም መፅሐፍ !!!!

  • @aleneyenesew9599
    @aleneyenesew9599 หลายเดือนก่อน

    አሜን🥰🙏🙏🙏

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይፌጽ ተምኔተ ልብከ ዘአንበብከ ለነ ዝንቱ ጥዑም መጽሐፍ ዘይሰመይ መተራልዮን።

  • @yosefdibaba3741
    @yosefdibaba3741 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalen

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው ምንም ለአንደበቱ ለከት የለውም ዝምብሎ ሰውንሲዘረጥጥ :: አንተስ ባህታዊ ነኝ ትላለህ አዲስ አበባ ምን ትሰራለህ?

  • @lealemmedia2721
    @lealemmedia2721 ปีที่แล้ว

    እሽ 3 ሰዓት ላይ ይለቀቃል ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ likem አርጉት ፈልጌዉ ነዉ

  • @yematatube707
    @yematatube707 ปีที่แล้ว

    ክፍል 3 ልቀቅልን

  • @orthodox6363
    @orthodox6363 ปีที่แล้ว

    ክፍል 45 ቶሎ ልቀቅልን

  • @dejenedemissie204
    @dejenedemissie204 ปีที่แล้ว

    ሐዋርያት መነኩሴ ነበሩ።ግን በገዳም አልኖሩም።ቄርሎስም ገዳማዊ ነበር ግን ከገዳም በአባቶች መነኮሳት አስተምር ተብሎ አስተምሯል።ስለዚህ ሐዋርያትናቄርሎስእና እነሱን የመሰሉ ዞረው ስለአስተማሩ የክርስቶስን ስጋ ደም ሸጡ ሊባሉ ነው።ግን ጥቅሱ የት ላይ ነው ያለው አባ።ደግሞም ነቀፌታን መታገስ ጥሩ ነው።

    • @dejenedemissie204
      @dejenedemissie204 ปีที่แล้ว

      ሑሩወመሐሩ ተብለው የተላኩት ሐዋርያት መነኩሴም ካህንም ፓትሪያሪክም ነበሩወይስ አይደሉም?

  • @jemalmohammud5871
    @jemalmohammud5871 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk

  • @regasawakuma4919
    @regasawakuma4919 2 ปีที่แล้ว

    ጃደነ

  • @orthodox6363
    @orthodox6363 2 ปีที่แล้ว

    ኦ አላወኩም ነበር እኔ ግን አደይን በጣም ነዉ የወደድኩት

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @user-tw4lu1br6i
    @user-tw4lu1br6i 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ማርያም ተመሰገን ፈጣሪ 🙏🙏🙏✝️🇻🇳❤️❤️💊❤️❤️⛪️❤️❤️

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e 2 ปีที่แล้ว

    ከረሞዳን ውጭ በቀን ና በለልት ወስብ ያድርጋሉ ማለት ነው እ

  • @etepatostube1212
    @etepatostube1212 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን

  • @etepatostube1212
    @etepatostube1212 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቴድዬ

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @loveethiopia8769
    @loveethiopia8769 2 ปีที่แล้ว

    like kalik endemibelt atawikim ABa Gebere kidan lik nachew Aset Adelem biTsu kahonu Min kabet tabot alegn min asbalewt

  • @lealemmedia2721
    @lealemmedia2721 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አባ ገብረ ኪዳን ይመስለኛል ትክክል መጋቢ ብሉይ ወሀዲስ ስለሆኑ እየዞሩ መስበኩ ሀጥያት አይመስለኝም

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ አክሜ አቸዋለሁ

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ለራሱ ጠበቃ እንዴት ይሆኖል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว

    የዘነጋሀው አለ ጆርጂያ የቀድሞ ሶቪየት ዩኒየን አካል ከተማዋ ቲቢሊሲ ነው 4.3ሚሊዮን ኦርቶዶክሳውያን ናቸው አርሜንያም የኦርቶዶክስ ተከታይ አላቸው

  • @muluamhara1372
    @muluamhara1372 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ከዚህ ጉድ ፈተና ይሰውረን፣ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣

  • @abemar3653
    @abemar3653 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @Dk-tr6il
    @Dk-tr6il 2 ปีที่แล้ว

    ለመግደል ሚስጥር የለወም

  • @ssaa6808
    @ssaa6808 2 ปีที่แล้ว

    መልስተሠጥቷቸኋል፣በሚገባ እምነታችሁን፣አስተምሩ

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 2 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከ በጣም ይገርማሉ ከጧት እስከማታ ስለመግደል ስለመቁረጥ ነዉ የሚያሥተምሩት

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 2 ปีที่แล้ว

    እረ ምን ከይነት ፍጥረት ናቸዉ አምላክ ሆይ ልቦና ሥጣቸዉ የዉነት በጣም ነዉ የሚገርሙት

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ የማይገባኝ ነገሮ ጅምላ ጭፍጨፋው ነው። ለምንድነው የቀሲስ ሔኖክን እና የመምህር ግርማን ፎቶ ታግ የምታደርጉት ?? እነሱ ሁለቱ መቼ ነው ባህታዊ ነን ያሉት ? ሲቀጥል ነገር እንደ ህንድ ፊል አትደጋግሙ ምድረ ወሬኞች።ሾካካ ሁላ።!! አስጠላቹኝ በእውነት ተዋህዶ ልክ እንደ እግር ካልሲ በሐሜት ተግማምታቹኋል በንሰሀ ታጠቡ።

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 ปีที่แล้ว

    ዝም በሉ ዝም ብትሉ ይሻለሆታል ለተናገሩት ንስሀ ግቡ ዘመድ መስለሁ እመካክላቸው ቁጭብለሁ ይህን ያደርጋሉ በጣም ነውር

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር (አላህ) ከምንም ፍጥረታት በፊት ነበር። አለም ሰትጠፋ፣ መልአክትና አጋንንት ይጠፉና ለተወሰነ ጊዜ ፈጣሪ ብቻውን የሚቀርበት ወቅት ይመጣል። ።።።። ብዙ ነብያት ከተከሰቱ በኋላ ፈጣሪ መልአኩ ገብሬልን ወደ ቅድሰት ማርያም በመላክ ፈጣሪ በልጅ ያበሰርሻል ባለበት ጊዜ እርሷ ደግሞ ለገብርኤል "እኔ ባል ሳይኖረኝ እንዴት ልጅ ይኖረኛል" ሰትል ቅዱሰ ገብርኤልም ፈጣሪ ሰለ ፈቀደ ይሆናል ብሎ ነፍሰ በማህጸንዋ ውሰጥ አኑሮ ተሰወረ። ሰለሆነም በቁዱሰ መንፈሰ ቢወለድም እንደ ሰው ይበላ፣ ይጠጣ፣ ይተኛና ይጸዳዳ ነበር። ታድያ እነሱስን የፈጠረ አምላክ ትተን እንዴት ፍጡርን እናመልካለን።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ግርማን የሚያክል አስተማሪ አላየውም ፀልዩ ስገዱ ፁሙ አመቱን ሁሉ ስግደት ያስተማሩ አባት ናቸው እሳቸውን መተቸት ከንቱ መሆን ነው

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @lilytesfa7589
    @lilytesfa7589 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኝ እነዚህ ሙስሊሞች መፅሀፍ ቅዱስ ይጠይቃሉ የነሱን ቁራን አላህ አንድም ቦታ እኔ አላህ ነኝ ብሎ ያለበትን ጥቅስ ስትጠይቋቸ ይበሳጫሉ አላህ በቁራን ላይ እኛ ፈጠርናቹ ነው የሚለዉ እኛ ማለት ከአንድ በላይ ነው 😀

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 2 ปีที่แล้ว

    ተማሩ.ከዶክተር.ዛኪ.

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና.ዶክተር.ዛኪ.

  • @maryambeka3385
    @maryambeka3385 2 ปีที่แล้ว

    Enant mtkawomw sewoch enants manachu ?leboch

  • @belayhunkidane3428
    @belayhunkidane3428 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እፈር ገብረ መስቀል የንፁህ አባት ስም አታጥፋ እግዚአብሄር ይጎዳሀል ካንተ የተሻለ ለፈጣሪ ያደሩ ናቸው ድነናልእንደሰላይ ተደብቀህ ከምትቀዳ ለምን እዚያው ሀሳብ አትሰጥም ነበር አምላክ ይጎዳሃል

  • @belayhunkidane3428
    @belayhunkidane3428 2 ปีที่แล้ว

    ይኸ ነው አዋቂ ምሁር የእግዚአብሄር ቃል መነገር ያለበት በኚህ አባት ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @zeinebyesufmuhammed3121
    @zeinebyesufmuhammed3121 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ሌባ ሙስልምና ክርስቲያን ማጋጨታችሁን አትተውም እንተ ለገንዘብ ብላችሁ ሰውን ከሰው ማባላታችሁን አትተውም ምናለ ሌላ ስራ ፈልጋችሁ ብትሰረሩ

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ የቅናት መንፈስ ብቻ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ተሸሽገው የሚተበትቡ ደብተራዎችም ጭምር ነው ለቤተክርስትያን ለምእመኑየተቆረቆረ በመምሰል ይሄን አይነት ወሬ ሚቀባጥሩት ግድ የለም ክፋታችውንም እንቅልፋችሁንም ቀጥሉበት እኛ ምእመናን " በማለዳ ከነቃን " ቆይተናል ብዙ አትድከው

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 2 ปีที่แล้ว

    ባህታዊ ሆኖ ሚስት ያገባ ማን ነው? እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @ezanamuluken8250
    @ezanamuluken8250 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ግርማ ልክ ናቸው እኔ በሳቸው ነው መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ የተማርኩት የትኛው ደብተራነው ፁሙ ስገዱ የሚለው 365ቀን ለፈጣሪያች መስገድ እንዳለብን የሚያስተምረው?

    • @abikifelew2984
      @abikifelew2984 2 ปีที่แล้ว

      ስለዚህ የቤተክርስትያንን ድምፅ ሳይሆን የመምህር ግርማ ድምፅ ነው የምትሰማው ማለት ነው ሲጀመር "ደብተራ" ማለት ቃሉን ታውቃለህ በጌታ አንተም ኦርቶዶክስ ትባላለህ ለ 2000 አመታት ስትሰብክ የከረመችውን መፀለይ መስገድ መቁረብን ዛሬ በመምህር ግርማ ነው ያወኩት ትላለህ እረ ልቦና ይስጥህ

    • @ezanamuluken8250
      @ezanamuluken8250 2 ปีที่แล้ว

      @@abikifelew2984 እኔ ቤተክርስታን አላስተማረችም አላልኩም ቤተክርስታኑ ውስጥ ያሉት ግን እነማናቸው? የትኛው የቤተክርስታን አገልጋይ ነው ስለአምልኮ ሰግደት የሚናገረው እኔ ለመጀመሪያ ስለስግደት የሰማሁት ከሳቸው ነው እኔ እራሴ የቄስ ልጅ ነኝ ስለስግደት የማቀው የንሰሐና በሕማማት ጊዜ የሚሰገደው ነው መምሕር የሚሉት ኦኮ ፀጋው እክትለብሱ ሃይማኖት ያዘዘው አድርጉ ነው የሚሉት ያንን ለማረጋጥ ደግሞ ተሞክሮ የሚለውየናትናኤ ቻናል ማየት ነው።

  • @user-vj7vk9nz6v
    @user-vj7vk9nz6v 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @serkalemmekonen4314
    @serkalemmekonen4314 2 ปีที่แล้ว

    Sele kerestose. Mesbek. New. Sele. Andesew. Mabeteete. Mndenew

  • @aseratbrehane5127
    @aseratbrehane5127 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ አስተል መርምር ጴጥሮስ አስብ እነክርስ ሰምራን አስብ ባህታዊ ማነው

  • @selamwerkey1844
    @selamwerkey1844 2 ปีที่แล้ว

    እር እጃጁህ አንሱ ከመምህራችን ለይ እዉነቱን ነዉ የተናገረዉ

  • @habtomgerie4235
    @habtomgerie4235 2 ปีที่แล้ว

    Hay wed eht wendmoshe. Abatashin abune teklhaymanot bahtawi aydelum tay da yeh hulu sew menderu hedew aydelem yemifewusut ena yemikedsut alenawekashin betam gotonal ebakashiw afashin keften kemenager metseley ena mesmat ybeltal. Kudusan abatotashin bereketashew keja gara yhun