- 112
- 84 666
Mehalye Mehaly Begena-bet መ.መ 2323
เข้าร่วมเมื่อ 26 มี.ค. 2023
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/በደ/ጎ/ሀገረ ስብከት መኃልየ መኃልይ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ት/ቤት ቻናል ነዉ። የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ስርዓቱንና ትዉፊቱን የጠበቀ
የበገና የመሰንቆና የክራር ትምህርት ያገኛሉ።ጥንታዉያን የበገና ዝማሬዎችን ያገኛሉ
የበገና የመሰንቆና የክራር ትምህርት ያገኛሉ።ጥንታዉያን የበገና ዝማሬዎችን ያገኛሉ
วีดีโอ
የት/ቤታችን 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል/ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም/
มุมมอง 384 หลายเดือนก่อน
የት/ቤታችን 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል/ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም/
ደ/ታቦር ደ/ል/መድኃኔ ዓለም ፍ/ሕ/ሰ/ት/ቤት መዘምራን በምረቃ መርሃ ግብር ያቀረቡት ወረብ
มุมมอง 496 หลายเดือนก่อน
ደ/ታቦር ደ/ል/መድኃኔ ዓለም ፍ/ሕ/ሰ/ት/ቤት መዘምራን በምረቃ መርሃ ግብር ያቀረቡት ወረብ
ድንግል ስልሽ/የበገና ምርቃት/ክፍል 1 ሰኔ 16/2016 ዓ.ም
มุมมอง 2406 หลายเดือนก่อน
ድንግል ስልሽ/የበገና ምርቃት/ክፍል 1 ሰኔ 16/2016 ዓ.ም
ድንግል ባንች ምልጃ አለፍኩት ወጥመዱን ክፍል 2/መኃልየ መኃልይ ዜ/መሣ/ማሠ/ት/ቤት
มุมมอง 1866 หลายเดือนก่อน
ድንግል ባንች ምልጃ አለፍኩት ወጥመዱን ክፍል 2/መኃልየ መኃልይ ዜ/መሣ/ማሠ/ት/ቤት
እባካችሁ የነፍሴ መሻቷ ነውና በገናና ክራር እማር ዘንድ እርዱኝ
ሰንት ነዉ ዋጋዉ
መግዛት ፈልጌ ነበር ዋጋውን ከነ አድራሻችሀ ዴሊበር ካላትሁም ንገሩን
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እረ ቁጥሩን ንገሩኝ
This is excellent and informative. It helps me to understand the basics. Thank you!
❤❤❤❤❤❤
Kalehiwot yasemalin
ቁም ነገሩ እንዳይሰማ ማደናገሪያ ዘፈን አያስፈልግም።
ምን ያላዝናል?
እባካችሁ ዘፈኑን አንፈልግም መነኲሴውን እንስማቸው።
በተግባሪ የለም
የጣት ቁጥር ንገር
ቀጣይ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተከታታይ እንደት ልሰልጥን
በዉስጥ ይግቡ 0913240920
ኦሮሞ ናቸዉ በኢየሱስ ስም መናፍቃኖች ናቸዉ አብይ ያሰለፋቸዉ ተዋህዶ ዉስጥ እንደዚህ ዳንስ የለም ነገ ይሄ ሰዉየ አምልኩኝ ቤል ሁላችንም ሴኦል ብገባ ማ ነዉ ተጠያቄዉ
Zmare melaekt yasemaln memhir
እውነተኛውን ክርስትና የሰበኩኝ ድንቅ አባት ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🙏
በርቱ ጥሩ ነው ግን ሜጀር ጠብቁ......!!!!!!
👍👍👍
ቁጥሩን ብትፅፍልን
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ኦላይን መማር ይቻላል
እግዚአብሔር ያክብርልንመምህር
❤❤❤
selam
Agere,,selamec,yebeza
መዝሙሩ ቢቀርና መልዕክቱ ብቻ ቢተላለፍ ምናለበት?
አሜን ማራናታ
😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
በርቱ አገልግሎታችሁን ያስፋልን
መምህር እንዴት ነዎት ከእስቴ መካነ እየሱስ
ክፍል 2 እፈልጋለሁ
ክፍል 2 እፈልጋለሁ
እንዴ ቅዱስ ቂርቆስ አርጓል እንዴ? አላዉቅም ነበር።
ዋልድባ አብረታት የለም መምህር
Ameen Ameen Ameen Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤
ደስ ሲል በርቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin Memihrachin
አሜንአሜንአሜን
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
የትነው
ደብረ ታቦር
ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድም
ሠናይ ውእቱ
የእግዚብሔር ቤተ ሰቦች በገና መደርደር ስለቻልን ብቻ የፈለግነው ዜማ/መዝሙር በገና ላይ አምጥቶ መደርደር የበገና ድምጽ የለውን የዜማ መልክ የተረዳነው አይመስለኝም ከበገናው በፊት የቅዱስ ያሬድን የዜማ ስልቶች፣ የዜማ ምልክቶች፣የሰዓታት ዜማ፣ የወረብ ዜማዎችን ፣ዘለሰኛና መዲና የተባሉት የዜማ አየነቶችን መማርና ማጥናት ያስፈልጋል። በገና የምታሰለጥኑ የበገና መምህራን የቤተክርስቲያናችን ዜማ ከቤተ ክርስቲያናችን ዜማ መሳሪያዎች ጋር እንዴት አስማምተን መገልገል እንዳለብን ትኩረት ሰጥተን ልንሰራበት ይገባል።
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ስትቀርጹ አታንቀሳቅሱት