Art & Hobby Corner
Art & Hobby Corner
  • 25
  • 3 385
ስሰናበት ትርጉም ቤ.ማ.ተ (the amharic translated version of my poem “when I am gone”
እድለኛ ሆኜ “When I am gone” የተሰኝው የመጀመሪያ መጽሐፌ ውስጥ የተካተተው ግጥሜ በደራሲ እና ተርጓሚ ቤተማርያም ተሾመ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል። እናንተም ግጥሙን ሰምታችሁ እንደምትደሰቱ አምናለሁ። መልካም እሁድ ❤️
WHEN I AM GONE
Tigest Samuel
ስሰናበት
ትርጉም ቤ.ማ.ተ
--------
ሞታለች ብለው ሲያውጁ -
አልቆ ሲያከትም እድሜዬ፣
ሁሉ በነበር ሲዘጋ -
ሲጠናቀቅ እሩጫዬ...
ተለይታ ስትሄድ ከ'ኔ -
ነፍሴ ለፍርድ ስትጠራ፣
አካሌ ከምድር ትቢያ -
ሲቀላቀል ከአቧራ...
ቀድመህ ትገኝ ይሆን ያኔ? -
እኔን ከፍ አ'ርጎ ለማንሳት?፣
በውብ ቋንቋ ውዳሴ -
'ባንደበትህ የቃል ትባት?
የማልሰማ፣የማልለማ -
ስሜት አልባ ሳለሁኝ ሙት፣
ደማቋ ፀሀይ ስትጨፈግግ -
እኔን ማስገረም ሲሳናት፣
ውቧ ጨረቃ ደብዝዛ -
አማላይ መልኳ ሲከዳት...
ስሜቱን ሲያጣ ስሜቴ -
ለክዋክብት ግድ ሳጣ፣
ሀሳቦችህ ቁብ ሳይሰጡኝ -
አፈንግጬ ዳር ስወጣ...
እነዚያ ውዳሴዎችህ -
መቼም ያልተዘመሩ፣
የፍቅር ቃል ሹክሹክታዎችህ -
ተደብቀው ያልተወሩ...
ይዘንቡ ይሆን እንደ ካፊያ -
እረጥብ ይሆን እርሼ?
ልቤ መምታትቱን ሲያቆም -
ዛሬ ሲቋረጥ ትንፋሼ?
ሕያው መሆኔ ሲያበቃ -
ከምድር በታች ስቀበር፣
ስጋዬን ምስጥ ሲበላው -
አጥንቴ ፈርሶ ሲፈረፈር...
ትሆን ይሆን ቀዳሚ -
ያለህን ሁሉ ለመስጠት?
በበጎነት የተሞላህ -
የተረፈልህ ቸርነት?
ከመቃብር ድንጋዬ ላይ -
ይዘህ 'ያአበባ ጉንጉን፣
ከሞትኩ፣ከሄድኩኝ በሗላ -
አርፍደህ ቸር የምትሆን?
የቀብሬ አስፈፃሚ -
ሆነህ ድንገት ከተመረጥክ፣
እንዲህ እና እንዲያ ነበረች -
ብለህ ስለ'ኔ ከተናገርክ...
በተባ ቃል አንደበትህ -
መወድሴን ስትናገር፣
አደራህን ንገርልኝ -
እንደዚህ ብዬ እንደነበር።
"አሁን፣ ዛሬ ደግ ሁኑ - ቀን እያለ ተረዳዱ፣"
"ሕያዋንን አፍቅሩ እንጂ - ሙታኖችን አትውደዱ።"
WHEN I AM GONE
When they say I am deceased...
When my expiry date is stamped...
When my spirit is called for judgment..
When I am blended with earthly dust...
Will you be the first one to exalt me?
With your eloquent eulogy?
When I no longer hear or sense...
How is that for kindness?
When the sun ceases to amaze me...
When the moon is no longer euphoric...
When I stop caring for the stars...
When I am indifferent to your thoughts...
All your unsung songs of praise...
All your unsaid endearments...
Will they shower me after death?
When I no longer feel nor breathe?
When I stop being conscious...
Buried underneath the earth...
When worms eat my flesh and bones...
Will you be the first one to give?
Immerse in deeds of goodness?
Flowers on my grave?
Kindness after my death?
If you are the elected soul...
Handling my funeral...
And if you must talk about me...
With your eloquent eulogy...
Tell your audience that I said..
“Be kind now, in the moment...
Love all the living not the dead”
Tigest Samuel
Musical composition by Vahak Sakadjian🌺🙏🏽thank you so deeply
มุมมอง: 82

วีดีโอ

Unchained mind - Tigest Samuel
มุมมอง 4314 วันที่ผ่านมา
Unchained Mind It seems just like yesterday...On the playground, you and I...Without wings, we used to fly-Children of free spirit.Tossing pebbles on the ground,Chatted with the wind,Gossiped the rain,Kissed the red moon,Laughed at the sun. This ideal world of ours,Butterflies were like angels...We used to dine with monsters,Reality on pause.We were animated puppets;Blood was just colorTo seal ...
ና (የስንብት ቀለማት ላይ ለተዋውቅኩት ገጸ-ባሕሪ፣ ለጉተማ! Thank you Adam Reta
มุมมอง 278หลายเดือนก่อน
ይህን ግጥም በስጦታ የማበረክተው "የስንብት ቀለማት" የተባለው የአዳም ረታ መጽሐፍ ውስጥ ለተዋወቅኩት ገጸ-ባሕሪ ለጉተማ ቢሆንም እንባችሁን በሆዳችሁ ቋጥራችሁ ለምትሰቃዩ ወንድች ሁሉ ይሁን። 😘🤗❤️ ትወደዳላችሁ፣ ትከበራላችሁ።(❤️❤️❤️) ና የሚያባባ መሪር ሃዘን ከሞት የገዘፈ ዝምታው፣ መከራ የለወሰው ድባቴ እያደረ ሲጫጫነው፣ እሪ እንዳይል አፉን ለጉመው፣ አይኑንን በትውፊት ሃረግ እንባውን በወግ ገድበው፣ በስም ማርከሻ ቃላት፣ በስላቅ የአሽሙር ፊደላት፣ ይሉታል.. አያለቅስም ወንድ ቻለው፣ ጀግና አያነባም ዋጠው። ሁሉን ቻይ ጌታ፣ በጌተሰማኒ ኮረብታ፣ ሃዘኑ እስከሞት ቢያስጨንቀው፣ ትለፍ ይህች ጽዋ ብሎ አባቱን ቢማጸነው፣...
When I am gone ~ Tigest Samuel
มุมมอง 64หลายเดือนก่อน
WHEN I AM GONE When they say I am deceased... When my expiry date is stamped... When my spirit is called for judgment... When I am blended with earthly dust... Will you be the first one to exalt me? With your eloquent eulogy? When I no longer hear or sense... How is that for kindness? When the sun ceases to amaze me... When the moon is no longer euphoric... When I stop caring for the stars... W...
የብድር ሳቅ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 1682 หลายเดือนก่อน
የብድር ሳቅ እንቅብ ይዤ ምጽዋት ወጣሁ... ጎዳና ወደ ጎዳና... ደስታ ተለም ቢገኝ... ከሚያሽካኩት ደጅ ልጠና... ልገሳቸው እንኳ ቢቀር... ፍስሐን ላቅፍ በብድር.. ዋልኩ ትናንት ሳቅ ስሰፍር.. አቤት ሞኙ ልብ ተላላ... በብድር ሳቅ ቤት ሊሞላ.. ሲፍነከነክ ውሎ መና... -ትግስት ሳሙኤል All the paintings in this video are painted by me so 😊 enjoy it….. If it is enjoyable 😊🌺 Musical composition by Vahak Sakadjian (Thank you so much Vahak🌹🌺🌹)
The Blip In The Cosmos ~ Tigest Samuel
มุมมอง 422 หลายเดือนก่อน
The Blip in the Cosmos… I think you should love me now.. I fear… If you wait a moment longer .. To wrap your light around my soul.. And sing your love tune to my inner core.. If you wait a second longer To ignite your flame within my veins While my pulsating heart aches .. for tenderness .. I fear .. If you delay your heat for later .. Time will not wait for me .. Who knows where I might be.. T...
ሎሚ ተራ ተራ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 3392 หลายเดือนก่อน
ሎሚ ተራ ተራ እንዳልተሳሰርን በቅዱስ ፍቅር ስም፣ እንዳልተሟሟቅን በጋለ መውደድ ፍም፣ እርሺኝ ብለህ ካልከኝ... ባፈቀርከኝ መጠን... ባፈቀርኩህ ጣዕም፣ እኔ ያንተን ሕይወት ማሳዘን አልደፍርም፣ በይስሙላ አረሳስ ልረሳህ አልችልም። ፀሐይዋ ስትደምቅ ያ ለጋ ዳመና 'ደሞ ዝናብ ማን ነው?' ብሎ እንደ ፎከረው... (እንዲህ አይነት አረሳስ?) የጅማት አውታሩ ሲበጠስ በገና ቅኝት እንደጠፋው.. (እንዲህ አይነት አረሳስ?) ደሞም አራስ እናት ብላ እንዳፌዘችው 'ከቶ ምጥ ምንድነው?' ... ይህማ አረሳስ፣ ሄድ መለስ ቀለስ ረስቶ ማስታወስ፣ አስታውሶ ደጅ መጥናት የላይ የላይ ዓይነት። ርቄ መሄዴ አንተን ካስደሰተህ፣ መረሳት ከሆነ ...
Raise me ~ Tigest Samuel
มุมมอง 963 หลายเดือนก่อน
Raise me If I lose my focus and balance… If my vision gets distorted, If I get lost in the commotion… And fall in the pool of greed, Would you come and find me? Will your heart still beats for me? Or will you sit on your throne of judgment... And preach righteousness on how I should be? If my own flesh betrays me… If I lose my sanity, If my soul gives in to egotism… And If I am devoured by vani...
የየሺ ጥላ ከንፈር (ክፍል ሁለት) ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 543 หลายเดือนก่อน
የየሺ ጥላ ከንፈር (ክፍል ሁለት) ~ ትግስት ሳሙኤል
የየሺ ጥላ ከንፈር (ክፍል አንድ) ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 1083 หลายเดือนก่อน
የየሺጥላ ከንፈር (ክፍል አንድ) አንድ ቀን የሆነ የስደተኞች መጠለያ ለትርጉም ስራ ተቀጠረች። ስራው የሳምንት ስራ ስለነበር ብዙ ዝግጅት አላደረገችም። የመጀመሪያ የስራ ቀን ትንሽ ማብራሪያ ተደረገላት። የተቀጠረችው የኔዘርላንድ ቋንቋም ሆነ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የማይችሉ በስደት ምክኒያት ጉዳያቸው ለተያዘ የአገሯ ሰዎች አፍ እንድትሆናቸው እና እንድታስተረጉም ነበር። ስራው በጣም ቀላል ነበር። ባለጉዳዮቹ የሚነግሯትን ታሪካቸውን ለቃለመጠይቅ አድራጊው ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ ወይ ኔዘርላንድኛ መተርጎም እና ማስረዳት ነበር። ቃለመጠይቅ አድራጊው የጠዋት ቡና ከጋበዛት በኋላ የመጀመሪያውን ባለጉዳይ አቶ ፍትዊን ከእንግዳ ማቆያ ቦታ...
የት ነህ? ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 3413 หลายเดือนก่อน
የት ነህ? ከደመና ጀርባ ፊቷን ተሸፋፍና፣ የተማማልንባት ያቺ ውብ ጨረቃ፤ ነጠላ አዘቅዝቃ ደም እንባ አለቀሰች፤ .... ወየበች ገረጣች አዝና ማቋን ለብሳ ብራማ ገጿ ላይ አመድ ነሰነሰች። ሰማች ይሆን መሰል፣ ዙስ እንደወሰነ ለሄዴስ ሊድረኝ፤ ከእጅህ መንትፎ ኦሊምፐስ ተራራ ከትል ጋር ሊቀብረኝ። የት ነህ? መውደድ እሹሩሩ.. ፍቅር እሹሩሩ... ናፍቆት እሹሩሩ... ፍቅር መክነፍ ማበድ.. ፍቅር እሳት አመድ.. ነው አይደል ነገሩ? ... ብቅል ተበርዞ፣ አሻሮ ታምሶ፣ ጌሾ ተጠንስሶ ሰርጉ ተደግሷል .... ጥሎሹን ዘርግፎ፣ ቀሚስ ኩታ ካባ ጌጣጌጥ ሸክፎ፣ ወርቅ፣ ብር አንጥፎ፣ ሄዴስ ቤቴ ደርሷል። ስትዘገይ የቀረህ መስሏቸው ነው...
ትበዢብኛለሽ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 1624 หลายเดือนก่อน
ትበዢብኛለሽ እንደ እግዚአር የማራቅን ጥበብ ተክኖ... ሽሽትን በቅድስና ሸፍኖ.. ፍቅሬ ገዝፎ አሳንሶት..? ቢያቅተው አጸደቀኝ.. በማምለክ ሰበብ አራቀኝ። እህ ስለው.. እንቁ ነሽ ይለኛል ጸዳል ..አበባ ጸሐይ...፣ ሰማይ ነሽ እኮ ይለኛል የመላዕክት አማላይ፣ ግን ሰማዩ ላይ ምን አለ? ጡቴን ለጨረቃ አይኔን ለከዋክብት..? ወገቤን ልታጠቅ በማሪያም መቀነት? ልደንስ ህዋው ላይ ከብርሃን ልዛመድ? ጽልመትን ልንተራስ ልደገፍ ነጎድጓድ...? ጥርሴን ለዳመና ከንፈሬን ለመብረቅ? በሽንጤ ሊያማትብ ሊሰግድልኝ ከሩቅ? አሱ እዚህ እኔ እዚያ..? ትቢያ ልሁን ትቢያ። አስልቶ ከማይደርስበት፣ አርቆ ከማይከንፍበት፣ ከቅድስና አጥር፣ ከ...
ቅጂ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 1204 หลายเดือนก่อน
ቅጂ 'ሰው ታጣ በምድሩ አስመሳይ ነገሠ፤ .. ሃቀኛው ረግፎ ቅጂ አገር ወረሰ...' ብዬ ያንጎራጎርኩት... ማሽሟጠጤ አይደለም አንተን መኮነኔ፤ ... መታዘቤም አይደል ባንተ ላይ ማዘኔ። የቤታችሁ ዶሮ "አኩኩሉ" ስትል፣ ነገሯ ቢስበኝ... ው.....ፍ ሳይጋባባት፣ ሚ....ያው ሳይበርዛት፣ ድምጿን ሳታስቀማ መኖሯ ቢገርመኝ፤ ... አልደነቀህም ወይ ልቃ መታየቷ ብዬ ለማለት ነው... አገሩን የሞላው የቅጂ ቅጂ ነው። ኧረ ምንም አይደል አንተስ እንዳሻህ ሁን፤ ... ባንተ አልተጀመረም ያልሆኑትን መሆን። ሳይጠሩህ አቤት ማለት መንጋውን መከተል፤ ሆነው ሳይገኙ ወገን ደራሽ መምሰል፤ ... ሁሉንም መስማትህ... "ወዮ" …ሲሉ …ወዮ...
ውስብስብ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 1114 หลายเดือนก่อน
ውስብስብ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ብለው ከባረኩን ከመረቁን አይቀር.... አንተም የጭን ገረድ እኔም የጭን አሽከር ቢኖረን ምንነበር? ጠቢቡ ሰለሞን ሰባት መቶ አግብቶ ሶስት መቶ ዕቁባት ሃብቱ ካማለለ... ዳዊት እምሽቱ ላይ የሰው ምሽት አፍቅሮ ባሏን ካስገደለ... እንደነሱ አንተም ጽጌሬዳ አይተህ ልብህ ሊያቅፋት ቢያልም.. ልብህ ሊያቅፋት ቢያልም.. ቅጠፍ በብርሃን ይቅናህ እንደ አብርሃም... ከፍቅራችን ጀርባ ከሚመስለው ለምለም... ልብህ ከነሸጠው ያቺን የቀይ ዳማ ከንፈሯን ለመሳም... ነፍስ አትግደል እንጂ ዳሌዋን ተንተራስ.. ጭኗ ስርም ፍሰስ.. እፈቅዳለሁ እኔም እግዜሩም ይምራል .. ያቆብም ከአራት ሴት ዘሩ...
Trinity of love, pain and divine (Tigest Samuel)
มุมมอง 465 หลายเดือนก่อน
Trinity of Love, Pain and divine He is the meadow, And the river, A gentle velvet rain…… He is the ruby, And topaz, A king with sovereign reign.…. He is the stardust, The sunbeam, He is the blood in her veins…. But He is the Father, The Savior Son, He is the holy ghost of pain…. They say…"In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God." Yet, in the Trinity of the...
እንባ አባሽ እህቶች (Written by Tigest Samuel, for Global Ethiopian Women Alliance) ​⁠
มุมมอง 2156 หลายเดือนก่อน
እንባ አባሽ እህቶች (Written by Tigest Samuel, for Global Ethiopian Women Alliance) ​⁠
ሳገኝህ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 867 หลายเดือนก่อน
ሳገኝህ ~ ትግስት ሳሙኤል
“November sky” My interpretation of Yanni’s composition “November sky”… @Yanni ~ Tigest Samuel
มุมมอง 397 หลายเดือนก่อน
“November sky” My interpretation of Yanni’s composition “November sky”… @Yanni ~ Tigest Samuel
ለእሱ ብቻ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 477 หลายเดือนก่อน
ለእሱ ብቻ ~ ትግስት ሳሙኤል
እኔ አንተን ስወድህ ~ ትግስት ሳሙኤል
มุมมอง 1057 หลายเดือนก่อน
እኔ አንተን ስወድህ ~ ትግስት ሳሙኤል
The chronicles of the unseen & other short stories- ​​⁠​⁠Tigest Samuel
มุมมอง 8511 หลายเดือนก่อน
The chronicles of the unseen & other short stories- ​​⁠​⁠Tigest Samuel
The chronicles of the unseen (my second book) #shortstories #englishliterature #fiction #ethiopian
มุมมอง 153ปีที่แล้ว
The chronicles of the unseen (my second book) #shortstories #englishliterature #fiction #ethiopian
Painting with Tigest using window scraper .. #abstract #art #painting #foryou #passion #colors #
มุมมอง 3023 ปีที่แล้ว
Painting with Tigest using window scraper .. #abstract #art #painting #foryou #passion #colors #
Tigest recommends.... (Reading with Tigest)
มุมมอง 1993 ปีที่แล้ว
Tigest recommends.... (Reading with Tigest)
Painting with Tigest #art #painting #abstract
มุมมอง 1133 ปีที่แล้ว
Painting with Tigest #art #painting #abstract

ความคิดเห็น

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብድር ሳቅ😍🙏

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ቅን አስተያየት ልሰጥሽ ነዉ የመጣዉት fb ላይ ሁሉንም ያንቺ የሆኑትን ወርቃማ የግጥም ቃሎችንና ዉብ ላይብረሪሽን አይቻለዉ በርቺልኝ እህቴ ዋናዉ ኮሜንቴ ግን በአሁን ሰአት ቲክቶክ አካዉንት ከፍተሽ ስራዎችሽን ብታስተዋዉቂ ጥሩ ተመልካች እይታ ታገኚበታለሽ ምክንያቱም አብዛኛዉን ህብረተሰብ በቲክቶክ ላይ ነዉ ጊዜዉን የሚጠቀመዉ ስለዚ ቲክቶክ አካዉንት ክፈቺ ብዬ ላንቺ እህቴ የግል ሀሳብ ኮሜንቴን አቅርቤልሻለዉ በርቺ እንዳንቺ ያሉና ለበ ቀና አሌክስ አብርሀምን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @temesgendeka4094
    @temesgendeka4094 16 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤Tgye

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 16 วันที่ผ่านมา

      @@temesgendeka4094 🌺🙏🏽😘

  • @visionn_
    @visionn_ 16 วันที่ผ่านมา

    Sweet, sweet one tgye🥰💞

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 16 วันที่ผ่านมา

      @@visionn_ 😘🤗😘🙏🏽🌺

  • @BinaKinu
    @BinaKinu 17 วันที่ผ่านมา

    Whay a Beautiful poem 💜💜💜💜

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 17 วันที่ผ่านมา

      @@BinaKinu thank you so much🙏🏽❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BiniyamAburaForsido
    @BiniyamAburaForsido หลายเดือนก่อน

    💚💜💛🧡💙

    • @art-of-passion
      @art-of-passion หลายเดือนก่อน

      @@BiniyamAburaForsido 🌺🙏🏽🌺❤️🤗🌺❤️🤗🌺

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ หลายเดือนก่อน

    ነይ! ❤

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ หลายเดือนก่อน

    TGዬ ድምፅሽን ማን ዘረፈሽ?

    • @art-of-passion
      @art-of-passion หลายเดือนก่อน

      አሞኝ ነበር 😢አሁን ግን ተሽሎኛል ❤

  • @fasikatadese9196
    @fasikatadese9196 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘

  • @saronsamuel7370
    @saronsamuel7370 หลายเดือนก่อน

    such a powerful message. Love it!!

    • @art-of-passion
      @art-of-passion หลายเดือนก่อน

      @@saronsamuel7370 ❤️🌹❤️

  • @visionn_
    @visionn_ หลายเดือนก่อน

    Love the message, such a gentle reminder 💞💞

    • @art-of-passion
      @art-of-passion หลายเดือนก่อน

      @@visionn_ thank you so much 😊

  • @ዶሮ-ቱዩብ
    @ዶሮ-ቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

    • @art-of-passion
      @art-of-passion หลายเดือนก่อน

      @@ዶሮ-ቱዩብ 🙏🏽🙏🏽🌺🙏🏽

  • @exodus134
    @exodus134 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስሽ ደስስስ ስትል ቲጂዬ!🥰

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 2 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏🏽❤️

  • @Endashhaile
    @Endashhaile 2 หลายเดือนก่อน

    ግጥም ሲያምረኝ አንቺንማ አደምጥሻለው✍️

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 2 หลายเดือนก่อน

      @@Endashhaile ና 🤗

  • @ልዑል_H
    @ልዑል_H 2 หลายเดือนก่อน

    በርች ነገረ ስራሽ የሆነ ድባብ አለዉ

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🌹🙏🏽🌹

  • @rahelmathwos2078
    @rahelmathwos2078 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @BiniyamAburaForsido
    @BiniyamAburaForsido 2 หลายเดือนก่อน

    ቀሽትዬ 👌👌👌

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 2 หลายเดือนก่อน

      @@BiniyamAburaForsido ወዬ😂 ቢኒሻ ቢኒሻ 🤗🤗🤗

  • @kokebhaile5081
    @kokebhaile5081 2 หลายเดือนก่อน

    Your courage and determination is amazing my dear ❤❤❤

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🤗

  • @kokebhaile5081
    @kokebhaile5081 3 หลายเดือนก่อน

    Omg you’re super talented ❤

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 3 หลายเดือนก่อน

      @@kokebhaile5081 thank you so much

  • @BiniyamAburaForsido
    @BiniyamAburaForsido 3 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 3 หลายเดือนก่อน

      @@BiniyamAburaForsido 🙏🏽🙏🏽🌹🙏🏽

  • @zewditum5129
    @zewditum5129 3 หลายเดือนก่อน

    Hi tg I missed you

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 3 หลายเดือนก่อน

      @@zewditum5129 me too❤️🌹

  • @gebreyesusasmare3236
    @gebreyesusasmare3236 3 หลายเดือนก่อน

    ከንፈር ግን ሲገርም......👌🏾😍😅

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 3 หลายเดือนก่อน

      @@gebreyesusasmare3236 thank you so much ገብርሽ

  • @BiniyamAburaForsido
    @BiniyamAburaForsido 3 หลายเดือนก่อน

    ቀሽት ነው 👌👌👌

  • @kokebhaile5081
    @kokebhaile5081 3 หลายเดือนก่อน

    Omg

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 4 หลายเดือนก่อน

    Awesome!

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 4 หลายเดือนก่อน

    "ትበዢብኛለሽ" ያልሺውን "ትበዛብኛለህ" በሚል እያሰብኩት አዳመጥኩሽ፣ በሁለቱም ድንቅ ነው

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 4 หลายเดือนก่อน

      @@ከቤጎምላሌ ልክ ነህ እሱም ያስኬዳል። አመሰግናለሁ።

  • @BiniyamAburaForsido
    @BiniyamAburaForsido 4 หลายเดือนก่อน

    💐🌼🌻🎉 💜💚💙🧡

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 4 หลายเดือนก่อน

      @@BiniyamAburaForsido 🙏🏽🙏🏽🌺🙏🏽

  • @zewditum5129
    @zewditum5129 4 หลายเดือนก่อน

    I love your work and tigist endet neshlign

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 4 หลายเดือนก่อน

      @@zewditum5129 thank you so much. በጣም ደህና ነኝ። 🌹🙏🏽🌹

  • @BiniyamAburaForsido
    @BiniyamAburaForsido 4 หลายเดือนก่อน

    🏵️🏵️ 💐💐🌸🌸 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ARIOBentertainment2023
    @ARIOBentertainment2023 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kokebhaile5081
    @kokebhaile5081 4 หลายเดือนก่อน

    Wow😮

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 4 หลายเดือนก่อน

    Awesome

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 4 หลายเดือนก่อน

      @@ከቤጎምላሌ ❤️

  • @art-of-passion
    @art-of-passion 4 หลายเดือนก่อน

    nuriakenya.com/product/the-chronicles-of-the-unseen-and-other-stories-paperback-20-sept-2023-by-tigest-samuel

  • @art-of-passion
    @art-of-passion 4 หลายเดือนก่อน

    a.co/d/65JQWJ2