ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube
ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube
  • 51
  • 241 290
ሰበር I ብፁዕ አቡነ አብርሃምI በሚዲያ ያልተለቀቀ ብዙ ጉድ ነበር I የራስዎን ፓትርያርክ ይሹሙ ያሉም ነበሩ
ሰበር I ብፁዕ አቡነ አብርሃምI በሚዲያ ያልተለቀቀ ብዙ ጉድ ነበር I የራስዎን ፓትርያርክ ይሹሙ ያሉም ነበሩ
มุมมอง: 1 999

วีดีโอ

አስጨናቂ ዘመን I መለካዊያን Vs ክርስቶሳዊያን I የተዋሕዶ ልጆች ንቁ I ሃይማኖታችሁን ጠብቁ
มุมมอง 2306 หลายเดือนก่อน
አስጨናቂ ዘመን I መለካዊያን Vs ክርስቶሳዊያን I የተዋሕዶ ልጆች ንቁ I ሃይማኖታችሁን ጠብቁ
ሰበር I ብፁዕ አቡነ አብርሃም ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ፊት ለፊት ተጋፈጧቸው I ቤተክርስቲያን ስትሳደድ፣ ስትነድና ስትጨፈጨፍ ለም ዝም ትላላችሁ?
มุมมอง 1.4K6 หลายเดือนก่อน
ሰበር I ብፁዕ አቡነ አብርሃም ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ፊት ለፊት ተጋፈጧቸው I ቤተክርስቲያን ስትሳደድ፣ ስትነድና ስትጨፈጨፍ ለም ዝም ትላላችሁ?
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን Vs ካልቪኒስት ፕሮቴስታንት I ጥምቀት በአበው ቀደምት ትምህርት I ሰው እንዴት በ3000 ሕዝብ ፊት ውሸት ብቻ መልሶ ይወጣል?
มุมมอง 2776 หลายเดือนก่อน
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን Vs ካልቪኒስት ፕሮቴስታንት I ጥምቀት በአበው ቀደምት ትምህርት I ሰው እንዴት በ3000 ሕዝብ ፊት ውሸት ብቻ መልሶ ይወጣል?
ፕሮቴስታንቶች ለድንግል ማርያም ያላቸው የጥላቻ ጥግ I የአምላክ እናት አትባልም? I በአደባባይ ተጋለጡ I ክፍል 1
มุมมอง 2788 หลายเดือนก่อน
ፕሮቴስታንቶች ለድንግል ማርያም ያላቸው የጥላቻ ጥግ I የአምላክ እናት አትባልም? I በአደባባይ ተጋለጡ I ክፍል 1
ነገረ ክርስቶስን በተመለከተ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች I ኢየሱስን 'ፈጣሪም ፍጡርም' ነው ማለት ይቻላል? I ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ መማማር I ክፍል 2
มุมมอง 1.2K9 หลายเดือนก่อน
ነገረ ክርስቶስን በተመለከተ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች I ኢየሱስን 'ፈጣሪም ፍጡርም' ነው ማለት ይቻላል? I ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ መማማር I ክፍል 2
ኢየሱስን 'ፈጣሪም ፍጡርም' ነው ማለት ይቻላል? I ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ውይይት I ምሥጢረ ሥጋዌ ላይ ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡ ጉዳዮች I ክፍል-1
มุมมอง 2.6K9 หลายเดือนก่อน
ኢየሱስን 'ፈጣሪም ፍጡርም' ነው ማለት ይቻላል? I ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ውይይት I ምሥጢረ ሥጋዌ ላይ ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡ ጉዳዮች I ክፍል-1
ድንቅ መልስ I ለሁለቱ ፍጡራን (ለማርያምና መስቀሉ) የፈጣሪ ምስጋና ይገባቸዋል ማለት ምን ማለት ነው? l ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
มุมมอง 20610 หลายเดือนก่อน
ድንቅ መልስ I ለሁለቱ ፍጡራን (ለማርያምና መስቀሉ) የፈጣሪ ምስጋና ይገባቸዋል ማለት ምን ማለት ነው? l ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
ታላቅ ፍጥጫ I ኦርቶዶከስ ክርስቲያን VS ኦንሊ ጅሰስ I በምሥጢረ ሥላሴ ዙሪያ
มุมมอง 8010 หลายเดือนก่อน
ታላቅ ፍጥጫ I ኦርቶዶከስ ክርስቲያን VS ኦንሊ ጅሰስ I በምሥጢረ ሥላሴ ዙሪያ
በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን I መዝሙር I ስለ ድንግል ማርያም I Ethiopian orthodox tewahedo mezmur I St.Mary
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን I መዝሙር I ስለ ድንግል ማርያም I Ethiopian orthodox tewahedo mezmur I St.Mary
ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖታችን አንድ ታደርገናለች I ሌላው ያባላናል ያናክሰናል I አንድ እንሁን I ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
มุมมอง 57ปีที่แล้ว
ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖታችን አንድ ታደርገናለች I ሌላው ያባላናል ያናክሰናል I አንድ እንሁን I ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
በሥልጤ ዞን በክርቲያኖች ላይ ስለደረሰው ተደጋጋሚ ጥቃት I ከዚህ በኋላ አጻፋው ከባድ ነው I እንደዚህ ተናግሬ አላውቅም I ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ
มุมมอง 128ปีที่แล้ว
በሥልጤ ዞን በክርቲያኖች ላይ ስለደረሰው ተደጋጋሚ ጥቃት I ከዚህ በኋላ አጻፋው ከባድ ነው I እንደዚህ ተናግሬ አላውቅም I ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ
ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት የተዘመሩ መዝሙራት I Mezmurs about Saint Abune Tekle Haymanot I Ethiopian Orthodox Mezmur
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት የተዘመሩ መዝሙራት I Mezmurs about Saint Abune Tekle Haymanot I Ethiopian Orthodox Mezmur
ለደብረ ታቦር በዓል የተመረጡ መዝሙሮች I Debretabor Mezmurs I Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmurs
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
ለደብረ ታቦር በዓል የተመረጡ መዝሙሮች I Debretabor Mezmurs I Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmurs
መቅደስና መሠዊያውን በዚያም የሚሰግዱትን ለካ I ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ I ለተጠማች ነፍስ በሚጣፍጥ አንደበታቸው ያመሠጥሩታል!🙏
มุมมอง 55ปีที่แล้ว
መቅደስና መሠዊያውን በዚያም የሚሰግዱትን ለካ I ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ I ለተጠማች ነፍስ በሚጣፍጥ አንደበታቸው ያመሠጥሩታል!🙏
ተአምረ ማርያም II ተአምር 48 ላይ ያለው ታሪክ ስህተት ነውን? II ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን እንደመሰለው አያወራም!
มุมมอง 188ปีที่แล้ว
ተአምረ ማርያም II ተአምር 48 ላይ ያለው ታሪክ ስህተት ነውን? II ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን እንደመሰለው አያወራም!
ኦርቶዶክሳዊያን ይኼንን ጉድ ስሙ II መንግሥት በአባቶች ላይ ጫና አድርጎ ሕገወጥና የተወገዙ መነኮሳትን ጵጵስና ለማሾም ወስኗል II መ/ር ፋንታሁን ዋቄ
มุมมอง 127ปีที่แล้ว
ኦርቶዶክሳዊያን ይኼንን ጉድ ስሙ II መንግሥት በአባቶች ላይ ጫና አድርጎ ሕገወጥና የተወገዙ መነኮሳትን ጵጵስና ለማሾም ወስኗል II መ/ር ፋንታሁን ዋቄ
አራዳ ጊዮርጊስ II አይበቃም ወይ II አይዟችሁ አትሩጡ፤በእምነታችሁ ቁሙ ll ፈረሰኛው ያድናችኋል Ilአስገራሚዋ ሕጻን
มุมมอง 140ปีที่แล้ว
አራዳ ጊዮርጊስ II አይበቃም ወይ II አይዟችሁ አትሩጡ፤በእምነታችሁ ቁሙ ll ፈረሰኛው ያድናችኋል Ilአስገራሚዋ ሕጻን
ሰበር መረጃ II ጉድ ተሰምቷል II ከ'ጵጵስናዬ' ወይ ፍንክች ያሉት ግለሰብ II 'የኦሮምያና የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ' አልፈረሰም አሉ
มุมมอง 317ปีที่แล้ว
ሰበር መረጃ II ጉድ ተሰምቷል II ከ'ጵጵስናዬ' ወይ ፍንክች ያሉት ግለሰብ II 'የኦሮምያና የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ' አልፈረሰም አሉ
ጥያቄያችን እየተመለሰልን አይደለም II እንዲያውም በተቃራኒው ልጆቻችን 'መንግሥትን ግልበጣ' በሚል እየታሠሩ ነው II ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለDW ከተናገሩት
มุมมอง 107ปีที่แล้ว
ጥያቄያችን እየተመለሰልን አይደለም II እንዲያውም በተቃራኒው ልጆቻችን 'መንግሥትን ግልበጣ' በሚል እየታሠሩ ነው II ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለDW ከተናገሩት
ሰበር መረጃ II 'አባ' ንዋየ ሥላሴ በኃይል ታፍነው ሕገ ወጡን ቡድን ይቅርታ ሲጠይቁ የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣ II መመለስ የሚፈልጉትም ችግር ላይ ናቸው
มุมมอง 404ปีที่แล้ว
ሰበር መረጃ II 'አባ' ንዋየ ሥላሴ በኃይል ታፍነው ሕገ ወጡን ቡድን ይቅርታ ሲጠይቁ የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣ II መመለስ የሚፈልጉትም ችግር ላይ ናቸው
ሰበር መረጃ ll ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አብዛኞቹን ጥያቄዎቻችንን መልሰወልናል Il እነ ወንድም አካለ ወልድ ወደ ቤ/ክንን ድርሽ እንዳይሉ በፍ/ቤት ታገዱ
มุมมอง 75ปีที่แล้ว
ሰበር መረጃ ll ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አብዛኞቹን ጥያቄዎቻችንን መልሰወልናል Il እነ ወንድም አካለ ወልድ ወደ ቤ/ክንን ድርሽ እንዳይሉ በፍ/ቤት ታገዱ
ሰበር ዜና ll አገዛዙ ቤተክርስቲያንን እያወደማት ስለሆነ የየካቲት 5ቱ ሰልፍ አይቀርም ll ከልጆቻችን ጋር ደስ እያለን እንሰዋለን ll ቅዱስ ሲኖዶስ
มุมมอง 118ปีที่แล้ว
ሰበር ዜና ll አገዛዙ ቤተክርስቲያንን እያወደማት ስለሆነ የየካቲት 5ቱ ሰልፍ አይቀርም ll ከልጆቻችን ጋር ደስ እያለን እንሰዋለን ll ቅዱስ ሲኖዶስ
በያቤሎ የተፈፀመ ተነግሮ የማያልቅ ግፍና የድንግል ማርያምና የመስቀሉ ተዓምር ll ከሰማይ አይዞህ ብቻህን አይደለህም የሚል ድምጽ ሰማሁ ll ሙሉውን mktv
มุมมอง 239ปีที่แล้ว
በያቤሎ የተፈፀመ ተነግሮ የማያልቅ ግፍና የድንግል ማርያምና የመስቀሉ ተዓምር ll ከሰማይ አይዞህ ብቻህን አይደለህም የሚል ድምጽ ሰማሁ ll ሙሉውን mktv
ሰበር II በሻሸመኔ እየተፈፀመ ያለው ግፍ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ለማጥፋት ከሚደረግ የዘር ጭፍጨፋ ተለይቶ የሚታይ አይደለም II ብፁዕ አቡነ ኄኖክ
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
ሰበር II በሻሸመኔ እየተፈፀመ ያለው ግፍ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ለማጥፋት ከሚደረግ የዘር ጭፍጨፋ ተለይቶ የሚታይ አይደለም II ብፁዕ አቡነ ኄኖክ
ሰበር ዜና ll ጥቁር ብቻ ልበሱ II ቅዱስ ሲኖዶስ
มุมมอง 665ปีที่แล้ว
ሰበር ዜና ll ጥቁር ብቻ ልበሱ II ቅዱስ ሲኖዶስ
ሰበር ዜና II መንግሥት ኃላፊነቱን ካልተወጣ በቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ጳጳሳት የሚመራ ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሂድ ቅዱስ ሲኖዶስ ገለጸ II
มุมมอง 810ปีที่แล้ว
ሰበር ዜና II መንግሥት ኃላፊነቱን ካልተወጣ በቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ጳጳሳት የሚመራ ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሂድ ቅዱስ ሲኖዶስ ገለጸ II
ሰበር II ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የብልጽግና መንግሥት ቤተክርስቲያንን በመዶሻ እያፈረሳት ነው አሉ
มุมมอง 153Kปีที่แล้ว
ሰበር II ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የብልጽግና መንግሥት ቤተክርስቲያንን በመዶሻ እያፈረሳት ነው አሉ
ሰበር ዜና II የመንግሥት እጅ እንዳለበት አንዱ ማሳያ II መንግሥት ጥበቃ አንስቶብናል ሲሉ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስና ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተናገሩ
มุมมอง 447ปีที่แล้ว
ሰበር ዜና II የመንግሥት እጅ እንዳለበት አንዱ ማሳያ II መንግሥት ጥበቃ አንስቶብናል ሲሉ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስና ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተናገሩ
'ዘፈን የማይወዱ' ዘፋኝ ጴንጤዎች II መዝሙር ተብሎ በየቸርቹ የሚፈፀመው ጭፈራ ናይት ክለብን ያስንቃል
มุมมอง 437ปีที่แล้ว
'ዘፈን የማይወዱ' ዘፋኝ ጴንጤዎች II መዝሙር ተብሎ በየቸርቹ የሚፈፀመው ጭፈራ ናይት ክለብን ያስንቃል

ความคิดเห็น

  • @sintayewabate6274
    @sintayewabate6274 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @seela4555
    @seela4555 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmebetGashawu-z9e
    @EmebetGashawu-z9e 24 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mrGedewonBedilu
    @mrGedewonBedilu หลายเดือนก่อน

    ሰላም ብያለሁ

  • @Love27Amen
    @Love27Amen 2 หลายเดือนก่อน

    የተወለደ እንጂ ያልጠፈጠረ።

  • @Football_chatter3
    @Football_chatter3 2 หลายเดือนก่อน

    ከተዋሕዶ በኃላ ጸጉር ስንጠቃ ለክብር ያበቃልን? በሥጋው መከራ ተቀበለ ተባለ እንጂ በፍጡር ሥጋው አልተባለም።ሥጋ ፈጣሪ ኾኗል።አይመረመርም ።ትሕትናን እንማር ።አሳቡ ራሱ ለሚድያ የሚሆን አይደለም ።በእርግጠኝነት ዕድሚያችሁ ከ50 በታች ነው ።

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 2 หลายเดือนก่อน

    እነኚ አባቶች መሰረት ጣይ አይደሉም ከመፅሀፍ ቅዱስ አትውጣ እንደቃሉ አውራ እንጂ እንደ አባቶች አትበል አታውራ ። የትኛውን ጥምቀት እያወራክ ነው 6 ጥምቀት አለ በመፅሀፍ ቅዱስ። እኛ ዳግም ውልደት አይደለንም አዲስ ፍጥረት እንጂ ስለዚህ መፅሀፍ ቅዱስን በዘመን ከፋፍለክ አጥና 1ጢ 2:-15 ጋብዤካለሁኝ የእንግሊዘኛውን ስታጠና በደንብ ይገባካል ጋዲሳ ለነገሩ አልፈርድብክም አንተ እኮ እስራኤል ዘስጋ እስራኤል ዘነፍስ ነኝ ብለክ የምታምን ደፋር ቂል ነክ ሮሜ 11:-25 አንብብ ወንድምዬ ለመዳን የሚያዋጣው በዚህ ዘመን በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ብቻ ነው ጥምቀት ስራ ነው በስራ እድናለው ካልክ ከፀጋው ወድቀካል (ደሞዝ) ይከፈለኝ እያልክ ነው ገዲሳ አርፈክ ታሪክክን ይዘክ ጥግክን ያዝ አንተ አስተማሪ ለመባል በጣም ብዙ ይቀርካል አይ አስተማሪ ነኝ ካልክ ደግሞ በእሳት ትፈተናታለክ 1ኛ ቆሮ 3:-9-17 አንብብ

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 2 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሱ መጠየቅ ብቻ ነው የምትችለው መልስ የለክም ማን ነው የፃፈው እና የሰጠክ አንተ ባለነጠላ እራስክን ግለፅ

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 2 หลายเดือนก่อน

    ካልቪኒስትም ኦርቶዶክስም አይድኑም የአጋንንት ትምህርት ነው የያዙት

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 2 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ አሳብ ለምን ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ ተዋህዶ የተጠቀሙባቸውን ቃላቶች ተጠቅመን አናልፈውም? ከበረከቱስ ለምን እንራቆታለን በጣም የቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋልና አንደ ዓይነት ቤተ ክርስቲያናዊ የተዋህዶ አቋም መያዙ ይመራጣል። 12:52

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 2 หลายเดือนก่อน

    Wey medhanialm yedngl maryam lj Lbonachn melsln

  • @birhanubuntula9445
    @birhanubuntula9445 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት ነገር በጉባኤ እንጂ ሚዲያ ላይ በሚደረግ ውይይት አይፈታም

  • @birhanubuntula9445
    @birhanubuntula9445 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ተብሎ ቢገለጽ ጥሩ ይመስለኛል የሚል ሀይማኖት የለም። ፈጣሪም ፍጡርም የሚል አብተምሮ የለም።ተዋህዶ የምንለውም ለዚህ ነው። ቃል ሥጋን ነሳ ብለን እናምናለን እንጂ ሥጋ ቃልን ነሳ እንደማንለው ሁሉ የፍጡርን ገንዘብ ገንዘቡ አደረገ እንላለን እንጂ ገንዘቡ ባደረገው ሥጋ ፍጡር አንልም። ወንድሜ አክሊል ተረጋግተህ ለመረዳት ሞክር

    • @wegene2056
      @wegene2056 2 หลายเดือนก่อน

      የክርስቶስን ፍፁም ሰውነት አለመቀበል አጋንንታዊ ትምህርት ነው

    • @birhanubuntula9445
      @birhanubuntula9445 2 หลายเดือนก่อน

      @@wegene2056 ማስተዋልን ይስጥህ። ፍጹም ሠው ወፍጹም አምላክ በተዋህዶ የከበረ ብለን እናምናለን። ይህም የሃይማኖታችን መሠረት ነው። ይህ ማለት ግን ፍጹም ሠውነት ለብቻ፣ ፍጹም አምላክነት ለብቻ ማለት አይደለም(ይህ ነው ዲያብሎሳዊ ትምህርት። እንዲህ የሚያስቡ ናቸው ፍጡርም አምላክም ነው የሚሉ)

    • @wegene2056
      @wegene2056 2 หลายเดือนก่อน

      @@birhanubuntula9445 ፍጡርነት በተዋህዶ ጠፍቷል ወይ?

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 2 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/bLyRjlFESaw/w-d-xo.html&si=GuPbzeeL6mh2lGmO

  • @afewerkbelay8333
    @afewerkbelay8333 2 หลายเดือนก่อน

    ስጋ መለኮትን ገንዘብ ኣርጎ የፈጣሪነት ባህሪይ ከያዘ መለኮት ስጋን ገንዘብ አድርጎ ፍጡር ሆነ ልንል ነው?

  • @Abule_Tube
    @Abule_Tube 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ አካል አንድ ባህሪ.... ፍጡር ወፍጡር... ይህ ነው ኦርቶዶክስ እምነት

  • @ElsiElsihgg
    @ElsiElsihgg 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ መአዛ ብስጭትህ እናዉቀዋለን ማን ትዝ አለኝ አርዮስ ለምን ጵጵስና ሲያጣ ምንፍቅና ገባ አንተም ፍላጎትህን እናውቀው ነበር ከአቡነ ማቴዎስ ጋር በነበርክ ግዜ ምን ያህል ተንኮለኛ እንደነበርክ አስታውስ ብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ያ ግብርህ ነው ያስወጣህ ።

  • @TirgoAyala
    @TirgoAyala 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ነው የሚለውን ቃል ባትጠቀሙት ስህተት ያመጣል።

    • @sushinaty5864
      @sushinaty5864 2 หลายเดือนก่อน

      በስጋው ከተባለማ ይቻላል፡ እንደ ተማርነው🙏

  • @gggg-hw4li
    @gggg-hw4li 3 หลายเดือนก่อน

    ያስጨንቃል ከባር ነው😮 ሚስጥሩ

  • @mekonenyemane4034
    @mekonenyemane4034 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ፈጣሪ ብቻ እንጂ ፍጡር ኣደለም።

  • @Adanetameru
    @Adanetameru 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ራሴን ፈተሽሁ

  • @kidanehailemariam8928
    @kidanehailemariam8928 4 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ዲ/ን ብርሃኑ በእየሱስ ስም ያልወጣ አጋንንት በአርሴማ ስም እንዴት እንደወጣ ንገረን ?

  • @MolajawWagne
    @MolajawWagne 5 หลายเดือนก่อน

    የመጋቢ ብሉይን ሊንክ ና ሙሉ ስማቸውን ላኩልኝ please

    • @FikreMariam-b6n
      @FikreMariam-b6n 4 หลายเดือนก่อน

      Please do same megabi haymanote

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 5 หลายเดือนก่อน

    ይኽንንም ህብስት ላበላን ይኽንንም ፅዋ ላጠጣን ምግባችንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጢአታችንንም ለታገሰልን እስከዚችም ሰዐት ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሄር ፍፁም ሰላምታ ይገባል፣ ለወለደችው ለድንግልም ምስጋና ይገባል፣ ለክቡር መስቀሉም ምስጋና ይገባል። የእግዚአብሄር ስሙ ፈፅሞ ይመሰገን ዘነድ ዘወትር በየዕለቱ በየሰዐቱ ምስጋና ይገባል" በግዕዝ የተናገሩት በአማርኛ ይኼ ሲሆን እዚህ ውስጥ የፈጣሪያችን ፍፁም የሆነ ቸርነቱን ታጋሽነቱን ይቅር ባይነቱን ፍቅሩን ገልፀን ምስጋና ይገባል ብለን ከዚያ ዘወትር በየጊዜው በየሰዐቱ ምስጋና ይገባል ብለን እንጨርሳለን። ለእመቤቴ እና ለክቡር መስቀሉ እንደዚህ እግዚአብሄርን እንዳመሰገንበት አይደለም! ነገር ግን ወላዲተ አምላክንስ የጌታችን ስጋወደሙ ማዕድ የሆነውን መስቀልንስ ክብራቸውን ተንትነን ስብሀት ብንል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባት ከሆኑ የሁሉንስ ቦታና ክብር ጠፍቶአቸው ነውን? ተባረኩልኝ!

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 5 หลายเดือนก่อน

    የከበሮ ግራና ቀኙ የተወጠረበት ጠፍር የጌታ የግርፋት ስቃይ ለማስታወስ ምልክታዊ እንጂ የተገረፈበት የሮማውያን ጅራፍ ውስጡ ስጋን እንዲቦጭቅ አብሮት የተገመደ ስንት ነገር አለው! በዐይነ ስጋ እና በአይነ ነፍስ ማየት አንድ አይደለም! የእመቤታችን ቦታ ከአምላክ በታች ከፍጡራን በላይ ነው። እንወዳታለን እናከብራታለን: የጭንቅ አማላጃችን ነች። የክብር ስግደት እንሰግድላታለን እንጂ አናመልካትም!

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ውስጤ አልተቀበለውም😢😢😢😢😢

  • @YoftahWasihun
    @YoftahWasihun 5 หลายเดือนก่อน

    መ ህር ዳ ቆን ብራሀኑ ቃለሂዮት ያሰማልን እመቢቲ አድሜ አሜ አሜ አሜ

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 6 หลายเดือนก่อน

    የአኛ የኦርቶዶክሰዊ ጥያቄ ነው አባታችን የጣየቁ ጀግና አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 6 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ብርሀኑ አድማሱ እውቀትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @HiwotYosef-z6o
    @HiwotYosef-z6o 6 หลายเดือนก่อน

    ሳይጣን፡ይብዳህ

  • @Tsedi.02
    @Tsedi.02 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምሎት

  • @Tsedi.02
    @Tsedi.02 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምሎት

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 6 หลายเดือนก่อน

    አንበሳው የፋኖ ፓፓስ፣በርታ

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልን

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 6 หลายเดือนก่อน

    እኛ ምዕምናን የትኛው ካህን ፖለቲከኛ፣ ሆዳም፣ ለሚያከብራቸው ምዕምን የሚያዋርዱ፣ ለሞት አሳልፈው እንደሚሰጡ ጠንቅቀን እናውቃለን። በበኩሌ በነኝህ ዘረኞች ካህናት እጅ መስቀል እንኳ አልሳለምም። ምክንያጡም ብቁ ስላልሆኑ።

  • @ባይበላስቢቀር
    @ባይበላስቢቀር 6 หลายเดือนก่อน

    አይ አቡነ በርገር እድሜ ልክልን ለሆድህ

  • @Eyosiasthegreat2347
    @Eyosiasthegreat2347 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድንግል ብለህ ራራልን!

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife 6 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ናትናኤል በረትዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤ Simachawn alakm ihi andibetaritu abat nurulin

  • @mekides
    @mekides 6 หลายเดือนก่อน

    እግዞኦ አምላኬ ሆይ 😢😢😢

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 6 หลายเดือนก่อน

    ምላሻቸው ምን ይሁን😢አቤቱ አባት ሆይ የእኚህን ብፁዕ አባት አደራ ሰጠሁክ ከእነዚህ ተኩላዎች ታድናቸው ዘንድ🙏🥺✝️

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 6 หลายเดือนก่อน

    ለምን ሰው አትልም ለምን ቤተ ክርስቲያን ትላለህ ??? ሰው እየሞተ ሁላችሁም ሌቤች ናቹ !!!

    • @samuela.5877
      @samuela.5877 6 หลายเดือนก่อน

      ቤተ ክርስቲያን ማለት ሕንጻው ብቻ ሳይሆን እንዲያውም በዋናነት "ክርስቲያን የሆኑ ሰዎች ማለት ነው" እባክዎትን ስሜታዊ አይሁኑ!

    • @teshomeroba2141
      @teshomeroba2141 6 หลายเดือนก่อน

      @@samuela.5877 what about Muslim and other religions???

    • @teshomeroba2141
      @teshomeroba2141 6 หลายเดือนก่อน

      @@samuela.5877 In short ሰው አይሙት ነው የሚባለው even እሳቸው ክርስትምያን ቢሆኑም

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yesak.akenaw
    @Yesak.akenaw 7 หลายเดือนก่อน

    Qale howot yasemah Indenezihi qob yedefu indih kehonu Lelawuindet yimanefik Min yishalal

  • @Yesak.akenaw
    @Yesak.akenaw 7 หลายเดือนก่อน

    Mestebeque zmesqel

  • @lewi3707
    @lewi3707 7 หลายเดือนก่อน

    Iyesuus

  • @samiras6876
    @samiras6876 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄርያአገልግሎትዘመነወትንይባረክልንአበ❤❤❤❤