- 7
- 1 852
Amanuel Assegid
เข้าร่วมเมื่อ 21 ต.ค. 2013
የዮሐንስ ራእይ ምእራፍ አራት እና አምስት
የዪሐንስ ራእይን በቲክቶክ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) ጀምሮ ከወንድም አበባዬ ቢተው ጋር እያጠናን ነው። ያለፈው አርብ ምእራፍ አራት እና አምስትን አጥንተናል። ለጥናቱ መርጃ መጽሐፍት ነገረ ወንጌላውያን የቴሌግራም ቻናል ላይ ይገኛል።
#መጽሐፍቅዱስ #ቲክቶክ #ዮሐንስራእይ #ጥናት
#መጽሐፍቅዱስ #ቲክቶክ #ዮሐንስራእይ #ጥናት
มุมมอง: 123
วีดีโอ
የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምእራፍ ሁለት እና ሦስት
มุมมอง 2569 วันที่ผ่านมา
የዪሐንስ ራእይን በቲክቶክ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) ጀምሮ ከወንድም አበባዬ ቢተው ጋር እያጠናን ነው። ያለፈው አርብ ምእራፍ ሁለት እና ሦስትን አጥንተናል። ለጥናቱ መርጃ መጽሐፍት ነገረ ወንጌላውያን የቴሌግራም ቻናል ላይ ይገኛል። #መጽሐፍቅዱስ #ቲክቶክ #ዮሐንስራእይ #ጥናት
የዪሐንስ ራእይ ጥናት ፥ ምእራፍ አንድ
มุมมอง 42317 วันที่ผ่านมา
የዪሐንስ ራእይን በቲክቶክ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) ጀምሮ ከወንድም አበባዬ ቢተው ጋር እያጠናን ነው። ያለፈው አርብ ምእራፍ አንድን አጥንተናል። ለጥናቱ መርጃ መጽሐፍት ነገረ ወንጌላውያን የቴሌግራም ቻናል ላይ ይገኛል። #መጽሐፍቅዱስ #ቲክቶክ #ዮሐንስራእይ #ጥናት
የዮሐን ራእይ ጥናት- መግቢያ
มุมมอง 82825 วันที่ผ่านมา
የዮሐንስ ራእይን በቲክቶክ አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ከወንድም አበባዬ ቢተው ጋር ማጥናት ጀምረናል። ስለመግቢያው፣ ታሪካዊ ዳራው፣ ስነ ጽሑፋዊ ቅርጹ እንዲሁም ስለ ትርጓሜ ስልቱ እንዲህ ተነስቷል። #ዮሐንስራእይ #መጽሐፍቅዱስ #ጥናት #ቲክቶክ #amanuel_assegid
የማርቆስ ወንጌል፡ የንጉሡ የእግዚአብሔር ልጅ ፥ የሥቅዮው የያሕዌ ሎሌ ወንጌል በአማኑኤል አሰግድ Amanuel Assegid
มุมมอง 342 หลายเดือนก่อน
1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ኋያል መሲሕና የእግዚአብሔር ልጅ ነው። የእግዚአብሔርን መንግስት በስልጣን እውን አድርጓል። 2. መሲሑ ወደ ክብሩ የገባው በታላቅ መከራ ነው። የእግዚአብሔር አገዛዝ የተመሰረተው በተሰቀለው መሲህ ነው። እግዚአብሔር መንግስቱን ያዋቀረው በዚያ መንገድ። ፓራዶክስ አይደለም ይሄ። የምንከተለው የተሰቀለ መሲህ ነው። 3. ደቀ መዝሙርነት የስልጣንና የሃይል ሽኩቻ ወይም ግብግብ አይደለም። ራስን ዝቅ በማድረግ እንደ ኢየሱስ ሌሎችን ማገልገል ነው። የእውነተኛ ደቀመዝሙር ህይወት ምሳሌ የኢየሱስ ህይወት ነው። መንግስትን ይዞ ሲመጣ እንዲያገለግሉት ሳያሆን ሊያገለግል ማሰቡ ፋይዳው ትልቅ ነው። የተሰቀለውን መሲህ...
ትንቢተ ዳንኤል መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ምዕራፍ ዘጠኝ ዳሰሳ በአማኑኤል አሰግድ Amanuel Assegid
มุมมอง 747 หลายเดือนก่อน
ትንቢተ ዳንኤል መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ምዕራፍ ዘጠኝ ዳሰሳ በአማኑኤል አሰግድ Amanuel Assegid Bole KHC #Amanuel_Assegid
Abie, may God bless you so richly!
ተባረክ በርታ አማኒ። እንዲህም ተግተህ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል!
ተባረክ አማኒ❤
ወንድሞች ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🥰
አበባዬ ተባረክ ወንድሜ አሜን❤❤❤❤
ዋው ይህን ጌታ ሲያዩት ይጠግባሉ❤
ተባረኩ እንማራለን ❤ዋው
አሜን ተባረክ
አሜን ያያል❤
BLESSED!
ተባረኩ ❤❤❤
አማኒ🥰 ተባረኩ👍🏽
Thank you Amani and Abe
በርታ ውድ ወንድሜ
Thank you Amani !! This is truly a blessing !! የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!
በርቱልኝ