Kale wengel Tv (ቃለ-ወንጌል ቲቪ)
Kale wengel Tv (ቃለ-ወንጌል ቲቪ)
  • 76
  • 17 876

วีดีโอ

የስኬት ምስጢር part 3
มุมมอง 52วันที่ผ่านมา
የስኬት ምስጢር part 3
የስኬት ምስጢር part 2//pastor Laikeselase Fikadu
มุมมอง 5321 วันที่ผ่านมา
የስኬት ምስጢር part 2//pastor Laikeselase Fikadu
#የስኬት #ምስጢራት Neh 2:20/ part 1/መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ October 1, 2024
มุมมอง 7128 วันที่ผ่านมา
#የስኬት #ምስጢራት Neh 2:20/ part 1/መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ October 1, 2024
#5ቱ #የጸጋ #ቢሮዎች/ኤፌ4:11 /መጋቢ ላይከ
มุมมอง 267หลายเดือนก่อน
#5ቱ #የጸጋ #ቢሮዎች/ኤፌ4:11 /መጋቢ ላይከ
#በብስለት #ማደግ መጋቢ (ዶ/ር) ላይከስላሴ ፍቃዱ
มุมมอง 80หลายเดือนก่อน
#በብስለት #ማደግ መጋቢ (ዶ/ር) ላይከስላሴ ፍቃዱ
#እንደ #ብርሃን ልጆች እንመለላስ/መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ/ part 10// September 5, 2024
มุมมอง 80หลายเดือนก่อน
#እንደ #ብርሃን ልጆች እንመለላስ/መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ/ part 10// September 5, 2024
አዲሱ ሰው//መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱJuly 28, 2024
มุมมอง 693 หลายเดือนก่อน
አዲሱ ሰው//መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱJuly 28, 2024
መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ //#አንድን አዲስ ሰው...//ክፍል 4 የኤፌሶን መልዕክት ትምህርት
มุมมอง 1223 หลายเดือนก่อน
መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ //#አንድን አዲስ ሰው...//ክፍል 4 የኤፌሶን መልዕክት ትምህርት
#ክፍል 3 //"#የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ..." የኤፌሶን መልዕክት ተከታታይ ትምህርት// መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ።
มุมมอง 1154 หลายเดือนก่อน
#ክፍል 3 //"#የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ..." የኤፌሶን መልዕክት ተከታታይ ትምህርት// መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ።
#ክፍል (2)//"#የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ..." የኤፌሶን መልዕክት ተከታታይ ትምህርት// መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ።June 29, 2024
มุมมอง 1054 หลายเดือนก่อน
#ክፍል (2)//"#የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ..." የኤፌሶን መልዕክት ተከታታይ ትምህርት// መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ።June 29, 2024
"#ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም" ኤፌ1:15-22:: መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ።
มุมมอง 1265 หลายเดือนก่อน
"#ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም" ኤፌ1:15-22:: መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ።
ሰሙነ-ህማማት(ቅዱስ ጾም)ትን ኢዩኤ 2:15
มุมมอง 576 หลายเดือนก่อน
ሰሙነ-ህማማት(ቅዱስ ጾም)ትን ኢዩኤ 2:15
✴️#የሕይወት ራስ /የ1ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት/ ላይከስላሴ ፍቃዱ (መጋቢ)
มุมมอง 916 หลายเดือนก่อน
✴️#የሕይወት ራስ /የ1ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት/ ላይከስላሴ ፍቃዱ (መጋቢ)
✴️#ለመጻተኞቹ የተሰጠ ተስፋ /የ1ኛ ጴጥሮስ መልዕክት ተከታታይ ትምህርት::
มุมมอง 647 หลายเดือนก่อน
✴️#ለመጻተኞቹ የተሰጠ ተስፋ /የ1ኛ ጴጥሮስ መልዕክት ተከታታይ ትምህርት::
#የእግዚአብሔር #መንግስት እና_የክርስቲያን ተልዕኮ /ክፍል 2/#ፓስተር ላይከስላሴ ፍቃዱ
มุมมอง 1328 หลายเดือนก่อน
#የእግዚአብሔር #መንግስት እና_የክርስቲያን ተልዕኮ /ክፍል 2/#ፓስተር ላይከስላሴ ፍቃዱ
#የእግዚአብሔር #መንግስት /ክፍል 1/መጋቢ ላይከ ስላሴ ፍቃዱFebruary 1, 2024
มุมมอง 778 หลายเดือนก่อน
#የእግዚአብሔር #መንግስት /ክፍል 1/መጋቢ ላይከ ስላሴ ፍቃዱFebruary 1, 2024
#ታላቅ #ደስታ #መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ//January 21, 2024
มุมมอง 1239 หลายเดือนก่อน
#ታላቅ #ደስታ #መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ//January 21, 2024
#ነቢያትን #ይለዩአቸው‼️//መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱJanuary 2, 2024
มุมมอง 1909 หลายเดือนก่อน
#ነቢያትን #ይለዩአቸው‼️//መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱJanuary 2, 2024
የመሪ ተግዳሮቶች//ክፍል 2//መጋቢ አስቴር ገ/ህይወት December 21, 2023
มุมมอง 19310 หลายเดือนก่อน
የመሪ ተግዳሮቶች//ክፍል 2//መጋቢ አስቴር ገ/ህይወት December 21, 2023
የመጋቢት አስቴር ገ/ ህይወት ምስክርነት //ክፍል አንድ //December 20, 2023
มุมมอง 12110 หลายเดือนก่อน
የመጋቢት አስቴር ገ/ ህይወት ምስክርነት //ክፍል አንድ //December 20, 2023
#ክፍል 2 // የሀሰተኛ ትንቢት ባህርያት/#መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ//November 24, 2023
มุมมอง 67011 หลายเดือนก่อน
#ክፍል 2 // የሀሰተኛ ትንቢት ባህርያት/#መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ//November 24, 2023
#መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ#የሐሰተኛ ትንቢት ባሕርያት//#ክፍልድ አንድ//
มุมมอง 4.5K11 หลายเดือนก่อน
#መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ#የሐሰተኛ ትንቢት ባሕርያት//#ክፍልድ አንድ//
#የነቢያት ስነ ምግባር (ጤናማ ህይወት የሌላቸውን እንዴት እንለይ ) ?//#መጋቢ ላይከ ስላሴ ፍቃዱ//በGMM TV
มุมมอง 39011 หลายเดือนก่อน
#የነቢያት ስነ ምግባር (ጤናማ ህይወት የሌላቸውን እንዴት እንለይ ) ?//#መጋቢ ላይከ ስላሴ ፍቃዱ//በGMM TV
#የዘመናችን ነቢያትና ትንቢቶቻቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ዕይታ //#መጋቢ ላይከ ስላሴ ፍቃዱ//part 1
มุมมอง 27111 หลายเดือนก่อน
#የዘመናችን ነቢያትና ትንቢቶቻቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ዕይታ //#መጋቢ ላይከ ስላሴ ፍቃዱ//part 1
#እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልም//#መዝሙር 94:14 #መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ
มุมมอง 227ปีที่แล้ว
#እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልም//#መዝሙር 94:14 #መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ
#የመስቀሉ_መልዕክት//-ላይከስላሴ ፍቃዱመጋቢ// የደመራ በዓል መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት አለውን ?
มุมมอง 364ปีที่แล้ว
#የመስቀሉ_መልዕክት//-ላይከስላሴ ፍቃዱመጋቢ// የደመራ በዓል መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት አለውን ?
#መልካሚቱ_የእግዚአብሔር_እጅ//ክፍል 2//መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ
มุมมอง 174ปีที่แล้ว
#መልካሚቱ_የእግዚአብሔር_እጅ//ክፍል 2//መጋቢ ላይከስላሴ ፍቃዱ
#ልዓላዊው_የእግዚአብሔር_ፈቃድ/ላይከስላሴ ፍቃዱ (መጋቢ)
มุมมอง 332ปีที่แล้ว
#ልዓላዊው_የእግዚአብሔር_ፈቃድ/ላይከስላሴ ፍቃዱ (መጋቢ)

ความคิดเห็น

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amennnn pastereyee geta amelak yebarekeh.

  • @metileikun8759
    @metileikun8759 2 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ብርክ ይበል ፓስተሬ።

  • @tamirathalala8374
    @tamirathalala8374 22 วันที่ผ่านมา

    በሬታ፣ወንድሜ

  • @inspiringpeople3680
    @inspiringpeople3680 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @ejggymwibshet2152
    @ejggymwibshet2152 6 หลายเดือนก่อน

    God blessss you more and more pastor 🙏🙏🙏

  • @egcmedia7777
    @egcmedia7777 7 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ እግዚአብሔር ይባርክህ! ፀጋው ይብዛልህ!

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመንን ይባርክ🙏

  • @mesganalaike
    @mesganalaike 8 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkh❤❤

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 8 หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ ልብ ብላችሁ ተመልከቱ ሀሰተኛ ነብዮች ምን ያህል በጥቅም የተገዙ ደጋፊ እንዳላቸውና ወጣቱ በእነሱ እየተጠለፈ ተመልከቱ ።ይሄ ትምህርት ቆንጆና የሀስተኛ ነብዮች ትንቢትን እንድንጠነቀቀ የሚያስተምር ሆኖ ሳለ ጥሩ አስተያየት የለም። ይሄኔ የሀሰተኛ ነብይ ትንቢት ወይም ትምህርት ቢሆን ኖሮ ስንት ሰው አሚን አሚን ተባረከ ይል ነበር።ብቻ ያሳዝናል።ግን አይቀርም አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባሉ።እንደዚህ እየቀለዱና በእየሱስ ስም እየነገዱ አይኖሩም።

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሄር ይባርክህ።ትምህርት ማለት ይሄ ነው ።ብዙ ተከታዮች ሺ ጊዜ እየሱስ በሚሉ ሀሰተኛ ነብያቶችና ፓስተሮች እየተጭበረበሩና ህይወታቸው እየተበላሸ ነው ። እንደውም የአሁን ዘመን የኖህ ዘመን የደረሰ ይመስላል።ስለዚህ ይህ ትምህርት ቆንጆ ነው።ከነሱ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረክ ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋ። ፓስተርዬዬ ብዙ ትምህርት ቀስሚአለው። በተለይ ፓስተር አስቴር እህታችንን እንዳለችው ሁሉም ይወደኛል ይቀበለኛል ማለት የለብንም ህምምም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፓስተርዬ ብሩክ ነሽ ለብዙዎች ወደፊት የመውጣት ምሳሌ ነሽ ጸጋው በእጥፍ ይብዛልሽ።❤

  • @alemtshayasseftselot5320
    @alemtshayasseftselot5320 9 หลายเดือนก่อน

    God belss you more pastor

  • @AbebeAsefa-p9g
    @AbebeAsefa-p9g 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም፡ይሁኝ

  • @AlemBelay-w6b
    @AlemBelay-w6b 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏 thank you

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አድማጭ ተመልካቾቻችን አሰተያየት ካላችሁ ጻፉልን። አገልግሎታችንን ለሌሎቾ በማጋራት ይደግፉን

  • @זהבהאשטה
    @זהבהאשטה 10 หลายเดือนก่อน

    Pastery gata zemnehin yeberik zegaw yebzalih❤

  • @bikatube3247
    @bikatube3247 10 หลายเดือนก่อน

    berta Bro, geta yerdak

  • @markosmeskele
    @markosmeskele 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረከ

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 11 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ አመታት የገነባነው ከአማኞች የክርስትና ሕይወት ውበት ይልቅ ለሕንፃ ውበት የሚጨነቅ ፤ በእግዚአብሄር ክብርና መገኘት ጉባኤው እንዲሞላ ከመናፈቅ ይልቅ ሕንፃውን በተለያዩ ጌጣጌጦችና ቁሳቁሶች ክብር ለመሙላት የሚሽቀዳደም ክርስቲያን ማህበረሰብም እንደመሆኑ ይህ ማህበረሰብ "ከትንቢት ይልቅ የጸና ቃል" እያለው ትንቢት መሳይ ቅዠቶችን የሚያሳድድ ፣ በእግዚአብሄር መገኘትና ጉብኝት የሞቀ የጸሎትና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ህብረቶች ጠል ሆኖ ፥ በፉጨትና ዝላይ በታጀበ ጉባኤ ጭፈራ የሚደሰት ፤ የክርስትና እምነት ለቆመባቸው መሰረታዊ እሴቶች ደንታ የሌለው ፤ ኃጢአት ፣ ቅድስና ፣ ንስሃ ... የሚሉ ቃላት ያረጁ ፣ ደረቅና ለሰነ-ልቦና የማይመቹ አድርጎ ፈርጆ ከመዝገበ-ቃላቱ ያስወገዳቸው ትውልድም እስኪመስል ድረስ "ከባለአምሳ ቀን" አይነት የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት ይልቅ በሙዚቃ ባንድ የታጀበ የጭፈራ አምልኮ መሰረት ካለውና በስርአት ከተደራጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ይልቅ ግለሰቦች "መገለጥ" ብለው የሚያወሩት ስሜት ኮርኳሪና ለአዕምሮው የሚመች "ሰው-ተኮር" ዲስኩር በሚማረክበት የነጠረ የወንጌል እውነትን ለመስማት ትዕግስት የሌለው ሆኖ የሰው ተረት ለመስማት ረጅም ሰአት ሲኖረዉ በግሉ ለእግዚአብሄር ራሱን ህያው መስዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ሕይወቱን በቃሉ በመመርመር ፣ በማሰላሰል ፣ በመጸለይ ከማቅናት ይልቅ በቡድን መዝሙሮችና በጉባኤ ሙቀት ተሳትፎ ብቻ የክርስትና ሕይወቱን መምራት በሚቀልበት በክርስቶስ የድነት ስራና በእምነት በተገኘው ጽድቅ ከመደሰትና ከመደገፍ እየተፋታ ሄዶ በሚገለገልባቸው ነቢያትና ሐዋሪያት ስብዕና ወደ መደገፍ ባዘነበለበት ለእግዚአብሄር እውነትና ዘመን ዘላቂ ለሆነው የእምነት አባቶች እምነት ከመጋደል ይልቅ ለግለሰቦች ማንነትና አስተምህሮ ጥብቅና የሚቆም በሆነበት የክርስቶስ ማንነት ሲነካና የድነት መሰረት የሆነው እውነት መሰረት በሀሰት አስተምህሮ ሲሸረሸር ስሜት አልባ ሆኖ ችላ ብሎ ያልፍና የግለሰቦች የሀሰት አስተምህሮ ፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተፋታ የነቢያት ልምምድ ሲነካና ሲጋለጥ ቦግ ብሎ በግለት በመነሳት የቱንም መሳሪያ በመጠቀም ለመጋደል የሚተጋ ትውልድ በሆነበት (ሁሉም ማለቴ አይደለም) ከቅሬታዎች መካከል "ነገሩ እንደዚህ ይሆንን?" እያሉ መርምረዉ የሚያመራምሩ እነክርዳዱን ከስንዴ ፣ መድኃኒቱን ከመርዙ የሚለዩ ጉበኞች እግዚአብሔር በሚሰራበት ቀን ገንዘብ የሚሆኑ እንደ ኤልያስ 1 ለ 450 የሚጋፈጡ ሀያላን ከእነዚያ መሀልም አንዱ አንተ ስለሆንክ ጌታ ይመስገን🙏ዘመንህ ይባረክ🙏🙏

  • @MiyaDag
    @MiyaDag 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱሰ ይባርክህ

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 11 หลายเดือนก่อน

    ምምምም...ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ በሰፋ ማለት በሚቻል መልኩ በግለሰቦች የበላይ ተቆጣጣሪነት የሚመሩ ቤተክርስቲያናት መስፋፋትን ተከትሎ የሚያጠፉና የሚሳሳቱ ሰዎችን ለመገሰጽና ለመምከር እጅግ አስቸጋሪ እየሆነ በመጣበት፤ መጋቢዎች፣ ነቢያት፣ ዘማሪዎች ብቻ ዘርፈ ብዙ የአገልግሎት ዘርፎች ከእግዚአብሔር ቃል በተቃረነ ጉዞ ሲጓዙ የሚገስጻቸውን ተደራጅተው በማጥቃትና ስም በማጥፋት ከፍተኛ የሆነ የአመጻ መንገድን እየተጓዙ በሚገኙበት መንፈሳዊነት በስጋዊነት ተተክቶ ትንቢታቸው የማይመረመር፣ እግዚአብሔር ተናግሮአልና መድኃኒት አትውሰድ በማለት ጭምር በጓዳ መድኃኒት ከልክለው ሰው እየገደሉ ዓለምን በመዞር የእግዚአብሔር ነቢያት ተብለው የገነኑ ነፍሰ ገዳዮች በሞሉበት፣ ይህ በምድር ሕግም በእግዚአብሔር ሕግም የሚያስቀጣ ሆኖ ፤ በገስት ኃውሶችና በልዩ ልዩ ስፍራዎች በቀን ብዙ ገንዘብ በማስከፈል ትንቢት ሲሸጡ፣ ጨው፣ ዘይትና ውኃ ያለ እፍረት በሺዎች ብር ሲቸበቸቡ፤ ድስት አጣን እንጂ ወጥ መስራት እስኪቀረን ድረስ፣😢😢😢 ከቤተክርስቲያን ካዝና ተገቢ ያልሆነ ገንዘብ በመዝረፍ ማንም አይናገረኝም በማለት በአደባባይ ከግል ካምፓኒ እንኳ በወረደ መልኩ የቤተክርስቲያን ገንዘብ እየተመዘበሩ መኖር እንደሚችሉ በሚናገሩበት ዘመን፣ በየአብያተክርስቲያናቱ ማንም ሳይቃወማቸው እየዞሩ ሲሳደቡ፣ ዘማሪዎች ያለ ይሉኝታ የዘፈን ዜማንና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስነ ምግባርን በሚጥስ መንገድ እየጨፈሩ ያለ ከልካይ በየ ኮንፈረንሱ ላይ በሚጋበዙበት፣ የሐሰት አስተማሪዎች ያለ ገደብ በየጓዳችን በግላጭ ሲያገለግሉና ጤነኛ የምንላቸው ደግሞ በሐሰት አስተማሪዎች መድረክ ላይ በወዳጅነት እጅ ለእጅ ተያይዘው ሲፎክሩ እያየን እንደ ቀልድ ባለፍንበት ዘመን ነቢይ በቂ የትንቢት መፈጸም ማስረጃ ሳያቀርብ ታመው ድናችኋል የተባሉ ሰዎች ሞተው ሳለ ጥቂት ተዓማኒ ትንቢት የተናገረበትን በማቅረብ ብቻ ይጸድቃል? ዘጠና ስህተትን ሰውሮ አራት ትክክልን በቪዲዮ ያቀረበ በማይመረመርበት ነፍሳት ስለዳኑ ብቻ የሳተ ሰው በማይገሰፅበት ንሰሃ ግባ በማይባልበት የሰውን መረጃ ሰብስበው ትንቢት የሚናገሩትን መገሰፅ ተገቢ መስሎ በማይታይበት ግልጽ የሐሰት ትምህርት በማይገዘትበት ሌብነት በማይወገዝበት ቤተክርስቲያንን የግል ንብረት አድርጎ አገልጋዮችን እኔ ስመጣ አልተነሳችሁም በማለት የሚያባርር በሞላበት ቀልድና ፌዝ የተሞሉ መንፈሳዊ መሳይ ኮሜዲ ሰዎችን በእግዚአብሔር መድረክ ላይ አይተን በማናወግዝበት ይህን ያህል ገንዘብ ካልተሰጠን ፕሮግራም አንመጣም የሚሉና ካገለገሉ በኋላ በገንዘብ የሚጣሉና የሚከራከሩ በማይወገዙበት ይህንንም እንኳ ገበና በማለት አታውጡ የሚሉ በሞሉበት በተለይ የውጭ አገር ሰው በዩቲዩብና በቴሌቭዥን አማኝ ነው ማየት ማመን ነው ይላልና፤ በአካል ያለና ኤዲት ያልተደረገውን የጉባኤ ማታለልና እሰጣገባ የሚያይ ሲነግረው ተቃውሞ ነው በሚባልበት ዘመን ....በቃ በተለይ የዘንድሮን ነቢያት ለማስቆም ካሰብን በጋርዶቻቸው መቀጥቀጥ አይቀሬ ነዉ😅 አሜን እንጂ ለምን አይፈቀድማ አንዱ ከመጽሐፍ ቅዱስ የሚጣረሰዉ አሰራራቸዉም ይሄ ነው፡፡ ደፋር የሆኑ የውጭ አገር ሰዎች ቢገኙ ብዙዎች ዶላራቸውን ተፍተው በከንቱ መድከማቸውን እንሰማ ነበር፡፡ ሰው ሊሳሳት አይችልም የሚል ጥያቄ የሚያበዙ በመገለጥ ባይሆንም የልምድ ጥያቄ አለኝ ዘመኑን ሙሉ በሰዎች ሁሉ ላይ ይሳሳታል እንዴ? ለማንኛውም አይደነግጤው የዘመናችን እነ " ነቢይ ገምቴ" መድኃኒት አቁሙ ብሎ ተሳስቶ ወደ ኩላሊት ፌለሪቲ ከመሄዳችሁ በፊት እንድንጠነቀቅ ትልቅ ትምህርት ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል፡፡እውነትን እዉነቱን ነጭ ነጩን ሰምተናል ተሳስታችኋልና ተመለሱ ማለት በየትኛውም ትርጉም እውነትን በፍቅር አልተናገርክም የሚያስብል አይደለምና ሌቦችን ለማጽደቅ የፖስታ ጉቦ እየተቀበልን በአታላዮች መድረክ ላይ የምንዞር ሸንጋዮችም እንዲበቃን መንግስተ ሰማያት ስራችን በእሳት እንደሚፈተን የረሳንና የራሱ ጉዳይ ያልን ሰዎች የሚሉ ፤ ሸንጋዮች ገንዘብ ወዳዶች እንዳይጫወቱብን ብር ዓይኑን የጋረደው ሰው እንኳንም እረኛ አይሆንምና ነጋዴ ወይም እረኛነቱን ወደ ነጋዴነት ካላዞረ በቀር፡፡... እንግዲያዉስ መጋቢዎችም ለምትመሩት ሕዝብ የምትጋብዙትን አገልጋይ እንድታዉቁ ካልሆነ ተነሳ የተባለውን ሁሉ ለቅምሻ በማለት የምትመሩትን ሕዝብ ለበላተኞች መስጠት እንዳይሆንባቹ አንዳንዶቻቹማ ከሐሰተኞች ጋር ያላቸዉ የጥቅም ሼር የማይታወቅ ይመስላችኋል ግን ከታወቀም ቆይቷል፡፡ የእንካ በእንካውንም ግልፅ ነዉ።በሶሻል ሚዲያስ ላይ እውነትን እያወቅን ለወዳጅ ስህተተኛ የምንወግን፤ የራሳችን የኃጢያተኛነት ስሜት ሲሞግተን ለሌሎች አመጸኞች ጠበቃ በመሆን የእግዚአብሔርን ቃል ያለ ቦታው የምንጠቅስ፣ ሊሞት ላለው ሰው እውነት ከመንገር ይልቅ በእንጸልይለት ውስጥ የምንደበቅ ፈሪዎች፣ ኃጢያት በደጃችን ማድባቱ ሲነገረን የነገረንን ሰው በተገቢው መንገድ ሳንሞግት ከፊታችን የምናስወግድ ግብዞች ብዙዎች ነን፡፡ መድረካችን ለሚያሞግሱን እንጂ በእውነትና በግልጽ ለሚሞግቱን ዝግ ነው፡፡ ግን ለመድረካችን ያላደገደጉ ጀግኖች መሆናቸውን ህሊናችን ያውቀዋል፡፡ እውነትን ለሚናገሩ የምንዘጋው ደጅ ለጌታም የተዘጋ መሆኑን ልባችን ያውቃል፡፡ ህገ ወጥ ሰዎች የህግ ሰዎችን አይወዱምና ወደድንም ጠላንም ግን እግዚአብሔር የመጨረሻውን የወንጌል ተልዕኮ እንዳናዳክምና ቤቱን ጠርቅመን ይዘን ለብዙዎች ወደ ሲኦል መግባት ምክንያት እንዳንሆን በብርቱ ክንዱ አፍርሶ ከበሩ ላይ ገለል ያደርገናልና ልብ ያለዉ ልብ ይበል!.... ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተከናወን፡፡🙏🙏

  • @YoditSisay
    @YoditSisay 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ድንቅ ትምህርት ነው

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 11 หลายเดือนก่อน

    በረከታችን ነህ ፓስተር

  • @almazlemma3241
    @almazlemma3241 11 หลายเดือนก่อน

    Tebarek pastor

  • @prophethanazenebe4058
    @prophethanazenebe4058 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሁሉም ተናጋሪ ፣ አዋቂ ነኝ ፣ እኔ ብቻ ልሰማ ፣ በሚልበት ዘመን አንተን ያስነሳ ባንተ ተጠቅሞ ትውልዱን ሊያድን የወደደ የሰራዊት ጌታ ይባረክ። ፓስተርዬዬ በረከታችን ነህ። ዘመንህ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይባረክ።

  • @sharkzoom8542
    @sharkzoom8542 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ኘሮቴስታንቶች ሁሌም እንደስማቸው ሁሌም ተቃዋሚነታቸው ነው።መቼም እራሳቸውን አይችሉም፤የተረገመ ትውልድ ስብስብ።

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 ปีที่แล้ว

    Pasyeriyye God bless you forever 🙏

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 ปีที่แล้ว

    ሰላም የቻናላችን አድማጮቻችንና ተመልካቾቻችን ከትምህርቱ ጋር የማይሄድ ርዕስ በመለጠፋችን ይቅርታ ርዕስ ትክክለኛው የትምህርቱን ርዕስን እንደገና ለጥፈነዋል። ርዕሱ ልዓላዊው የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚል ነው። ተባረኩበት። 4:03

  • @tolesanigatu6217
    @tolesanigatu6217 ปีที่แล้ว

    Gob bless u pastorye

  • @antenehdelessa
    @antenehdelessa ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተሰማይ ያውርሥልን።

  • @antenehdelessa
    @antenehdelessa ปีที่แล้ว

    መጋቢ ላይከ ተባረክ ❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq ปีที่แล้ว

    በኢሱስ ስም ጉድ እኮ ነው የእግዚያብሔር ቃል

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳን ፓስተርዬዬ: ነቅተን መኖር እንድንችል ጸጋውን ያብዛልን። ፓስተርዬዬ ተባሩክ ።

  • @elishaasfaw2826
    @elishaasfaw2826 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @alemtshayasseftselot5320
    @alemtshayasseftselot5320 ปีที่แล้ว

    Geta Tisgawen yabzalhe pastor 👌

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu ปีที่แล้ว

    Tebareki abatachin bexaami timirite dasi yilal❤❤❤

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yibarkih

  • @antenehdelessa
    @antenehdelessa ปีที่แล้ว

    ተባርከሃል ወንድሜ

  • @selamawitmengistu9516
    @selamawitmengistu9516 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 ปีที่แล้ว

    የተወደደዳችሁ ወገኖቼ መልዕክቱ ለሁሉም እንዲደርስ እባካችሁ ሼርና ላይክ በማድረግ ደግፉ። ተባረክ

  • @hanagiday6267
    @hanagiday6267 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንንን ጽጋው ሁሉን ያስችላል። ፓስተርዬዬዬ ጌታ አምላክ ዘመንህን ይባርከው። በረከታችን ነህ።

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @bethelgirma7810
    @bethelgirma7810 ปีที่แล้ว

    wow geta yibarkh

  • @hanagiday6267
    @hanagiday6267 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንንን ፓስተርዬዬ እግዚአብሔር ይባረክ ይህንን እድል የሰጠን የዳንበት ትልቁ ስጦታችን ሊቀ ካህናችን። ለኛ የራራ እግዚአብሔር እንዲሁ ብርሃኑ ለተሸፈነባቸው ለነሱ ፍንዲደርስ የዘወትር ጸሎታችን ነው። ፓስተርዬዬ ተባረክ በብዙ።

  • @tktk2709
    @tktk2709 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @christianrose3718
    @christianrose3718 ปีที่แล้ว

    Amen Amen ❤️ The lord bless you more pastor 🙏🏽