ዙታሊ ሚዲያ-Zutalie Media
ዙታሊ ሚዲያ-Zutalie Media
  • 22
  • 13 409
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምን እያሉ ነው?
ኢዜማ፣ አብን፣ ብልጽግና፣ አዴሃን፣ የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ኢህአፓ፣ መኢአድ፣ የአማራ ግዮናዊ ንቅናቄ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ስለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምን አሉ?
"የአማራ ህዝብ በሃገራዊ ምክክሩ ሙሉ ተሳትፎ እንዲያደርግና የዘመናት ጥያቄዎቹ በውይይት፣ በድርድር እና ሰጥቶ በመቀበል መርህ እንዲፈቱ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ተዘጋጅተናል"
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በምክክር መድረኩ ላይ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ተሳትፈውበታል።
የጋራ ምክር ቤቱ በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተሳትፎ እና ሚና ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በመምከር የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ መቻላቸው ተገልጿል።
የመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የጋራ መግለጫ የሰጡት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳሉት በአማራ ክልል ባለፉት 15 ወራት የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታና እንዲቋጭ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል።
የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በውይይት እና በሰላማዊ ትግል ብቻ መሆኑን እናምናለን ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ከሰላም ውጭ ያለው አካሄድ ግን የህዝብን ፍላጎት የማያሟላ እና የሚቃረን መሆኑን ተናግረዋል።
የመንግስትን የሰላም ጥሪና እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ እና ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን ለመወጣት እንደሚሰሩም በመግለጫቸው አመልክተዋል።
የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን እንደምርጫ በየአምስት ዓመቱ የማይመጣ ታላቅ ዕድል እና የለውጡ አካል መሆኑን በመገንዘብ ልንጠቀምበት ተዘጋጅተናል ያሉት አመራሮቹ በዚህም የምክር ቤቱ አባላት ኮሚሽኑን በመደገፍ፣ በሒደቱም የነቃና የበቃ ተሳትፎ በማድረግ ለስኬታማነቱ ያልተቆጠበ ድጋፍ ለማድረግ ተስማምተናል ሲሉ ተናግረዋል።
የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ መግለጫቸው እንዳሉት የአማራ ህዝብ በሃገራዊ ምክክሩ ሙሉ ተሳትፎ እንዲያደርግና የዘመናት ጥያቄዎቹ በውይይት፣ በድርድር እና ሰጥቶ በመቀበል መርህ እንዲፈቱ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ተዘጋጅተናል ብለዋል።
አገራዊ ምክክሩ የተሳካ እንዲሆን የሚጠበቅብንን የላቀ ሚና በመወጣት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት በትኩረት ለመስራት የጋራ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ገልጸዋል።
ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን እንዲያቀርቡ፣ በሃገራዊ ምክክሩም እንዲሳተፉ እና ችግሮችን በውይይትና በድርድር እንዲፈቱ እና ግጭቱም እንዲቋጭ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስም ጥሪ አስተላልፈዋል።
มุมมอง: 168

วีดีโอ

#የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የዘመናት ትስስር ገፅታ
มุมมอง 472 หลายเดือนก่อน
#የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የዘመናት ትስስር ገፅታ #አሌክሳንደር ፑሽኪን የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የደም ትስስር ማሳያ
#ጀምስ ብሩስ - ኢትዮጵያን ለዓለም ያስተዋወቀ አሳሽ
มุมมอง 732 หลายเดือนก่อน
#ጀምስ ብሩስ - ኢትዮጵያን ለዓለም ያስተዋወቀ አሳሽ #ስሙ ከኢትዮጵያ ጋር በደግም በክፉም የሚነሳ አሳሽ #የእቴጌ ምንትዋብ እና የጀምስ ብሩስ ያልተነገረ ታሪክ #ጀምስ ብሩስ -የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አማች
#የቀለም ቀንድ
มุมมอง 1512 หลายเดือนก่อน
#የቀለም ቀንድ፤ “#ይማሯል እንደ አካልዬ፤ #ይዋጉዋል እንደ ገብርዬ!” አጼ ቴዎድሮስ
#ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ- ተወርዋሪው ኮከብ
มุมมอง 2442 หลายเดือนก่อน
#ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ- ተወርዋሪው ኮከብ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ደራሲ የኢትዮጵያን የስነ-ጽሁፍ በቅኔ፣ በግጥም፣ በመዝሙርና በተውኔት የብርሃን ጎርፍ ያጥለቀለቀ የጥበብ ሰው፡፡ አወይ ጥርሴ ሞኙ ዘወትር ይስቃል የሚል ህያው ንግግር(አባባል) ያለው ሊቅ፣ ይቅር አይወራ የዮፍታሔ ሞቱ፣ ይታወቅ የለም ወይ ድምፁ በመጥፋቱ፡፡ ገና በወጣትነቱ የቀኝ ጌታነት ማዕረግን የተቀናጀ ሊቅ፤፤ በ1935 ዓ.ም የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዘዳንት ሁ ሀገሩን ያገለገለ ጀግና
#ያልተጌጠበት ወርቅ
มุมมอง 5642 หลายเดือนก่อน
#አንኮር-ያልተጌጠበት ወርቅ #አንኮበር-የታሪክ አገር #የምንሊክ ሀገር አንኮበርና ታሪካዊ ቅርሶቿ #አንኮበር በተለያዩ ወቅቶች በማዕከላዊ ከተማነት ያገለገለች #የኢትዮጵያ ታሪክና ቱሪዝም መነሻ እና መዳረሻ #አንኮበር ከአዲስ አበባ በ#172 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከደብረ ብርሃን በ#42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የታሪክ ሰገነት #ከአጼ ይኩኖአምላክ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ መናገሻ መሆን የጀመረች ጥንታዊ ከተማ #በአንድ ወቅት እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ጣሊያን ኤምባሲዎችን የከፈቱባት የሁሉም አድባር #አንኮበር የቤተ መንግሥት አካባቢን ለመቆጣጠር እንዲያመች እና ነገስታቱን ከጠላት ለመጠበቅ እንዲያስችል በተራራ ጫፍ ላይ ነው ...
#ግሸን ደብረ ከርቤ-ዳግማዊት እየሩሳሌም፤#ግሸን ደብረከርቤ -ዳግማዊት ጎልጎታ - የግማደ መስቀሉ መገኛ!
มุมมอง 1.9K2 หลายเดือนก่อน
#የመማፀኛ ከተማ #የእምነትም የቱሪዝምም መዳረሻ ግሸን ደብረ ከርቤ- ዳግማዊት እየሩሳሌም #ግሸን ማርያም #መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አኑር #እግዚአብሔር አብ #ደብረ እግዚአብሔር #ደብረ ነገሥት #እስክንድርያ ስናር #ግሸን አምባ #ግሸን ደብረ ከርቤ ከእስክንድሪያ እስከ ኢትዮጵያ ፤ #ግሸን ደብረከርቤ -ዳግማዊት ጎልጎታ - የግማደ መስቀሉ መገኛ!
#ዲማ ታሪካዊው የጥበብ አድባር
มุมมอง 1982 หลายเดือนก่อน
#ዲማ- የቅኔው ዩኒቨርሲቲ #ዲማ ጊዮርጊስ=የሊቃውንት መፍለቂያ፣ የመንፈስ ማሳረፊያ፣ ወልድ ዋህድ በተዋህዶ የከበረበት፣ የሚስጥራት ቦታ እና የውድ ቅርሶች መገኛ ቅዱስ ስፍራ ነው፡፡ #ዲማ የእብራይስጥ ቃል ሲሆን ቀይ እንጨት የሚበቅልብት ማለት ነው፡፡ #ዲማህ ራስ ወይም ጭንቅላት ማለት ነው፡፡
#ቸል የተባለው መውጫ መንገዳችን
มุมมอง 1293 หลายเดือนก่อน
#ቸል የተባለው መውጫ መንገዳችን
#ነገረ ጦርነት እና የድል አድራጊነት እሰጣ ገባ
มุมมอง 1244 หลายเดือนก่อน
ነገረ ጦርነት እና የድል አድራጊነት እሰጣ ገባ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ምን ይመስላል? ከጦርነት አዙሪት የምንወጣው መቼ ነው ?? ከውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት መውጫችንስ መቼ ነው? ጦርነት ሁለት መልኮች አሉት፣ አገራችን በታሪኳ በተካሄዱ ጦርነቶች ወራሪ ሆና አታውቅም። ጠላት ሊወራት ሲመጣ ግን ሁሌም አሸናፊ ናት። ምክንያቷ ግልፅ ነው። ህልውናዋን የሚፈታተን ጦርነት ሲያጋጥማት ነፃነቷን እና ክብሯን አሳልፋ አትሰጥማ!! በጉንዳጉዲት፤ በጉራዕ፣ በአድዋ፣ በማይጨው፣ በወልወል፣ በሶማሊያ፣ በእነኝህ ሁሉ የውጭ ወራሪዎች ስንወረር በድል አድራጊነት ተወጥተነዋል፡፡ ታሪክ ሰርተናል፡፡ ለሀገር እና ለህዝብ ሲባል የተከፈለው መሰዋዕትነ ...
ብራና ቅርስም ዕውቀትም
มุมมอง 964 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ የስልጣኔ መለያ ማህተም ማሳያ፤ ብራና ቅርስም - ዕውቀትም የሆነ የማንነታችን መገለጫና የስልጣኔያችን ድንቅ ማሳያ ኢትዮጵያ አሉኝ ብላ ከምትመካባቸው ቅርሶች አንዱ እና ዋነኛዉ የሰው ልጅ ማኅበራዊ ህይወቱን፤የግል ስሜቱንና ዕምነቱን ከሚገልፅባቸው ዋና ዋና መንገዶች መካከል ሥነ- ጽሁፍ አንዱ ነው፡፡ እንደ ዛሬው ወረቀትና እስክርቢቶ ከመፈብረኩ ዲጅታሉ ዓለም ሳያጥለቀልቀን በፊት የእንስሳትን ቆዳ ወጥሮ በማለስለስ፣ ቀለምን ከተለያዩ ተክሎች ቀምሞ ብራና ላይ መፃፍ ደግሞ የቀደመው ዘመን ልዩ መገለጫዎች ናቸው፡፡ ለዚህ ዕውነታም ቀደምት የብራና መጽሐፍትና የታሪክ ድርሳናት አፍ አውጠተው ይናገራሉ፡፡ በተለይ ዕድሜ ጠገቦ...
#ጎጃም አዘነ ወደ ጎጃም አበበ
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
ጎጃም #የድንቅ ተፈጥሮ ባለቤት፣ #ለኑሮ ተስማሚ የአየር ንብረት ያለው፣ #የአባይና ጣና መገኛ፣ #የብዙ ጀግኖች መፍለቂያ፣ #የማርና ቅቤ ባህር፣ #ትርፍ አምራችና የማኛ ጤፍ ምድር፣ #የብዙ ታሪካዊ ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ቅርሶች መገኛ፣ #የጥበብና የጥበበኞች መፍለቂያ ነው ምድር፡፡ የጎጃም ህዝብ ነግዶ የማይሰለች፣ አርሶ አደሩ ደከመኝ ሰለቸኝን የማያውቅ ፣ቆርሶ የሚያጎርስ፣ ሞሰበ ሙሉ፣ታታሪና ስራ ወዳድ ብሎም እንግዳ ተቀባይ ህዝብ መሆኑን በተለያዩ አጋጣሚዎች አስመስክሯል፡፡ የጐጃም ማህበረሠብ አልባሳት ከጥጥ የሚመረት ነጭ ልብስ ነው፡፡ በማህበረሠቡ አመለካከት ደግሞ ነጭ አልባሳት የደስታ፣ የሠላም፣ የጥጋብ መገለጫ ናቸው፡፡...
#የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሌላኛው የዓለማችን አሳሳቢ የጤና ስጋት
มุมมอง 654 หลายเดือนก่อน
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ፦ በአውሮፓ በሲውዲን እና በአፍሪካ አንዳንድ ሀገሮች ተከስቷል። በሽታን ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሆኗል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አውጇል። በሽታው በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከስቷል። የበሽታው አዲስ ዝርያ የሚሰራጭበት ፍጥነት እና የሚያስከትለው ከፍተኛ የሞት ምጣኔ ሳይንቲስቶችን እና መላ የሠው ዘርን በሙሉ አሳስቧል። በዚህ የጤና መሰናዷችን፦ 1) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንድን ነው? 2) የበሽታው ምልክቶችስ ምንድን ናቸው? 3) በሽታው እንዴት ይተላለፋል? 4) እስካሁን በየትኞቹ አገራት ተከሰተ? 5) እነ ማን ለበሽታው ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው? 6) ህክምናስ ...
#ዓባይ እንድምነህ ? #ማራኪ መነባንብ
มุมมอง 4424 หลายเดือนก่อน
ዓባይ……….! የጭስ ዓባይ ፏፏቴ መገኛ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ፣ በአፍሪካ ትልቁ የኤሌክትሪክ ግድብ መገኛ፣ ዳግማዊ አድዋ እየተባለ የሚጠራውየህዳሴው ግድብ አልፋ እና ኦሜጋ፣ ከሰከላ እስከ ካይሮ አልፎም እስከ ሜዲቴራኒያን ተጓዡ ወንዝ፣ ምንጩ ጣና ሃይቅ ፤ መዳረሻው ሜዲትራኒያን ባሕር ኢትዮጵያዊን ያላጊጡበት ግን ሁሉ ነገራቸው የሆነ ወንዝ
#ኢትዮጵያን በ5 ደቂቃ
มุมมอง 3494 หลายเดือนก่อน
#ኢትዮጵያን በ5 ደቂቃ #ኢትዮጵያ
#የዓባይ ነገር
มุมมอง 1834 หลายเดือนก่อน
#የዓባይ ነገር
ሊቀ ትጉሀን ባህታዊ #አባ መፍቅሬ ሰብ
มุมมอง 1.4K4 หลายเดือนก่อน
ሊቀ ትጉሀን ባህታዊ #አባ መፍቅሬ ሰብ
ጀብደኛው ዲፕሎማት #አክሊሉ ሀብተወልድ
มุมมอง 7510 หลายเดือนก่อน
ጀብደኛው ዲፕሎማት #አክሊሉ ሀብተወልድ
#ባሕር ዳር የኢትዮጵያ ጌጥ #ባህርዳር_አማራ_ኢትዮጵያ #ጣና#ዓባይ #ጎጃም=ጎንደር=ሽዋ=ወሎ
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
#ባሕር ዳር የኢትዮጵያ ጌጥ #ባህርዳር_አማራ_ኢትዮጵያ #ጣና#ዓባይ #ጎጃም=ጎንደር=ሽዋ=ወሎ
በባህርዳር ጎዳና አስደናቂ ጥዑም በገና !!
มุมมอง 333 ปีที่แล้ว
በባህርዳር ጎዳና አስደናቂ ጥዑም በገና !!
የነጭ ወርቅ ምድሯ ገንዳውሃ
มุมมอง 1524 ปีที่แล้ว
የነጭ ወርቅ ምድሯ ገንዳውሃ
የዓጼ ፋሲል ግቢ Fasiledous Castle
มุมมอง 284 ปีที่แล้ว
የዓጼ ፋሲል ግቢ Fasiledous Castle

ความคิดเห็น

  • @abayleah1367
    @abayleah1367 วันที่ผ่านมา

    Ante wshetam tariku endeza aydele wshetam

  • @FitalewZerihun
    @FitalewZerihun 3 วันที่ผ่านมา

    ቀኘ ጌታ

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 3 วันที่ผ่านมา

    Bravooo

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 4 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ናፍቀሽኛል😢😢😢😢

  • @YotorAmhara-d2e
    @YotorAmhara-d2e 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 10 วันที่ผ่านมา

    Good agenda

  • @ልሳነጊዮን-ቸ8ጨ
    @ልሳነጊዮን-ቸ8ጨ 10 วันที่ผ่านมา

    ምን ሌላ ፓርቲ አለ ደሞ አሁን አንድ አብን ነበር እንዳልነበር ሆነ

  • @ልሳነጊዮን-ቸ8ጨ
    @ልሳነጊዮን-ቸ8ጨ 10 วันที่ผ่านมา

  • @AychiluhemSileshe
    @AychiluhemSileshe 10 วันที่ผ่านมา

    biruk betam tiru tareek new

  • @AychiluhemSileshe
    @AychiluhemSileshe 10 วันที่ผ่านมา

    Des yilal biruk berta

  • @AychiluhemSileshe
    @AychiluhemSileshe 10 วันที่ผ่านมา

    good

  • @asmamawnigusu-v6x
    @asmamawnigusu-v6x 10 วันที่ผ่านมา

    Nice

  • @ሰማያዊፈረስ-ዀ8ጘ
    @ሰማያዊፈረስ-ዀ8ጘ 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @yodaheYodahe-h4j
    @yodaheYodahe-h4j 10 วันที่ผ่านมา

    good

    • @-zutaliemedia5945
      @-zutaliemedia5945 9 วันที่ผ่านมา

      Thanks for watching and sharing your thoughts!

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 10 วันที่ผ่านมา

    welcome

  • @salualemengda2579
    @salualemengda2579 10 วันที่ผ่านมา

    ብልጽግና is my choice !!

  • @የብእርጠብታ-ቀ6ጨ
    @የብእርጠብታ-ቀ6ጨ 17 วันที่ผ่านมา

  • @ቀስተደመና-ፐ7ቀ
    @ቀስተደመና-ፐ7ቀ 17 วันที่ผ่านมา

    it is good

  • @ሰማያዊፈረስ-ዀ8ጘ
    @ሰማያዊፈረስ-ዀ8ጘ 17 วันที่ผ่านมา

    nice

  • @ሐይሌይሁኔ-ኈ6ቈ
    @ሐይሌይሁኔ-ኈ6ቈ 17 วันที่ผ่านมา

  • @GETAHUNAGAZJE-o9m
    @GETAHUNAGAZJE-o9m 17 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ነው

  • @ኃይሌመንገሻ-ገ2ወ
    @ኃይሌመንገሻ-ገ2ወ 17 วันที่ผ่านมา

  • @Ethiology-s4u
    @Ethiology-s4u 17 วันที่ผ่านมา

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    አትቀላቅል በሀይማኖት ዲሞክራሲ የለም እርግጠኛ ነኝ አንተ የተዋህዶ ልጅ ነህ ከእስላም ጋር ተቻችሎ መኖር መልካም ነው ግን ስለ ቃልቻዉ ሼክ ሁሴን አንተ ምን አገባህ ? ካንተ እምነት ወይም ከክርስቶስ ተቃራኒ ስለሆነ አትመስክርለት

  • @meseludebash-z1b
    @meseludebash-z1b 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ታሪኩ በጣም ቆንጆ ነው በዚህ ቀጥልበት በርታ

  • @DanielTadilo
    @DanielTadilo 2 หลายเดือนก่อน

    James Bruce

  • @tewodrosnigussie4921
    @tewodrosnigussie4921 2 หลายเดือนก่อน

    james bruce

  • @meseludebash-z1b
    @meseludebash-z1b 2 หลายเดือนก่อน

    ጎኦኦኦኦኦኦኦ

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @ቀስተደመና-ፐ7ቀ
    @ቀስተደመና-ፐ7ቀ 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailiemengesha232
    @hailiemengesha232 2 หลายเดือนก่อน

  • @tewodrosnigussie4921
    @tewodrosnigussie4921 2 หลายเดือนก่อน

    wonnderfull history

  • @Dawitworkie-i4d
    @Dawitworkie-i4d 2 หลายเดือนก่อน

    ክበርልኝ መምህሬ እዲህ በጎ የሆኑት ሰዎች አስተመአአሪ የሆኑትን ሰዎች ማጀገን እና ታሪካቸውን መስማት እኛን ሆደ ሰፊ ያደርገናል!! ይህ የሚኖር ሂዎት ነው🙏

    • @-zutaliemedia5945
      @-zutaliemedia5945 2 หลายเดือนก่อน

      My golden boy Dave thank you !! ሰብስክራይቭ፣ ላይክ እና ሼር ሀላፊነት አለብህና አስደርግ፤ ከእሱ ላሉ ወዳጅ እና ዘመዶቻችን ጋብዛቸው። ማበርታታት ይገባልና !!

  • @Dawitworkie-i4d
    @Dawitworkie-i4d 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

    • @-zutaliemedia5945
      @-zutaliemedia5945 2 หลายเดือนก่อน

      Please listen and give us your constructive comments !!

  • @hadashad2092
    @hadashad2092 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌿💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @MidonTube
    @MidonTube 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው በርታ🎉

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው በርታ❤

  • @ZewudeGashaw
    @ZewudeGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    bereketewo yedereben abatachen

  • @Dawitworkie-i4d
    @Dawitworkie-i4d 2 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደርብን ክቡር አባት

  • @tewodrosnigussie4921
    @tewodrosnigussie4921 2 หลายเดือนก่อน

    nice story

  • @AtsedeGirmay-d8z
    @AtsedeGirmay-d8z 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከተዎት ይደርብን

  • @ቀስተደመና-ፐ7ቀ
    @ቀስተደመና-ፐ7ቀ 2 หลายเดือนก่อน

    yES ankober casttles

  • @AyanawnegesseAyanawnegesse
    @AyanawnegesseAyanawnegesse 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks