ምእመን ሰሎሞን ጃቴ ቱዩብ | Memen Solomon Jate Tube
ምእመን ሰሎሞን ጃቴ ቱዩብ | Memen Solomon Jate Tube
  • 17
  • 479
🟢"እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለው" በምእመን ሰሎሞን ጃቴ #በገና_መዝሙር #ortodox #mezmurorthodox
የበገና ዝማሬ #በገና_መዝሙር [Subscribe ] (🔔) ያድርጉ ! 🙏🙏🙏
ይህ የበገና ዝማሬ በአሁን ሰአት በጣም ምመደመጥ አለበት ስለዚህ ቻናሉን share [Subscribe ] (🔔) ያድርጉ ! በተለይ የጭንቀት በሽታ ያለበት ሰው ይህን የበገና መዝሙር በማድመጥ እራሱን መፈወስ ይችላል
ቅዱስ ዳዊት በገና መልካም አድርጎ መደርደር የሚችል ጽኑዕ፣ ኃያል እና ብልህ መልኩም ያመረ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የነበረ ብላቴና ነበር፡፡ ነቢዩ ሳሙኤል ከእሴይ ልጆች ቅብዓ ነገሥት ሊቀባ በሄደ ጊዜ እሴይ መልከ መልካሞቹን፣ ቁመታቸው ዘለግ ያለውን ሰባቱን ልጆቹን ለምርጫ አሳለፈ፡፡ ሁሉንም እግዚአብሔር አልመረጠም «ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል::» አለው፡፡ እግዚአብሔር ትንሹ ብላቴና የበጎቹ ጠባቂ እረኛው ዳዊት ሲመጣ ነቢዩ ሳሙኤልን «ይህ ነውና ተነሥተህ ቅባው አለ፤ ሳሙኤልም የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ መካከል ቀባው፡፡ የእግዚአብሔርም መንፈስ ከዚያን ቀን ጀምሮ በዳዊት ላይ በኃይል መጣ:: ይላል መጽሐፍ ቅዱስ:: ከላይ እንዳየነው ቅዱስ፣ ንጉሥ ዳዊት ከብላቴናነቱ ጀምሮ በእግዚአብሔር የተመረጠና የተወደደ ስለነበረ በሰውም ዘንድ መልካምነቱ፣ በገናን ጥሩ አድርጎ መደርደሩ የተመስከረለት ነበር። የእግዚአብሔር መንፈስ ከሳኦል ርቆ ክፉ መንፈስ ባሰቃየው ጊዜ የሳኦል ባሪያዎች በገና መልካም ተደርጎ ሲመታ ክፉ መንፈስ እንደሚርቅና የታመመውም እንደሚድን ያውቁና ያምኑ ስለነበረ ሳኦልን መክረውት እርሱም ሃሳባቸውን ተቀብሎ መልካም አድርጎ በገና መምታት የሚችል ሰው እንዲያመጡለት አዝዟል:: ይህ ታሪክ በገና ሲደረደር ርኩስ መንፈስ እንደሚርቅና ብዙ በገና ደርዳሪዎች እንደነበሩ የሚያስረዳ ሲሆን ካሉት ውስጥ መልካም አድርጎ የሚመታው ሀብተ ፈውስ ያለው የቤተልሔማዊው የእሴይ ልጅ Iኛ ሳሙ.16፥14-23 ቅዱስ ዳዊት እንደሆነ ታውቋል፡፡ በተለያየ ወቅት ንጉሥ ሳኦል ክፉ መንፈስ ባሰቃየው ጊዜ ቅዱስ ዳዊት በገና በእጁ እየመታ ሳኦልን ደስ ያሰኘው ከጭንቀትም ያሳርፈው ነበር፡፡ ክፉ መንፈስም ከሳኦል ይርቅ ነበር፡፡ ይህ ታሪክ ደግሞ በገና ሲደረደር ሰውን ደስ እንደሚያሰኝ፤ ከጭንቀትም እንደሚያሳርፍ፣ ክፉ መንፈስም እንደሚርቅ ያሳያል:: Iኛሳሙ.16፡14- 23 በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በገና በብዙ ቦታዎች ላይ የተጠቀሰ ሲሆን ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡ ዘፍ. 4+20 ዘፍ. 31:27: 1ሳሙ, 10:5 16:14-23, 18+6-9,19:10,1ኛ ዜና 15:21,16+6, 2ኛ ዜና 20:28, መዝ. 32+2, 42:4, 48:4, 56+8, 70+22, 80+2, 91+3, 107:2, 150+3, 143+9
Saint David was a strong, powerful and intelligent young man who could arrange the harp well. When the prophet Samuel went to anoint one of Jesse's sons as the king, Jesse put forward his seven sons, the most handsome and the tallest. God did not choose everyone. "Man sees the face, but God sees the heart." it has. When God came to David, the little boy and shepherd of the sheep, he said to the prophet Samuel, "This is it, get up and anoint him; Samuel took the horn of oil and anointed it among his brothers. And the spirit of God came upon David from that day. says the Bible. As we have seen above, King David was chosen and loved by God since he was a boy, and his goodness and good playing of the harp were attested to by people. When the spirit of God was away from Saul and the evil spirit tormented him, the servants of Saul knew and believed that when the evil spirit was struck with a harp, the evil spirit would go away and the sick would be healed, so they advised Saul, who accepted their idea and ordered them to bring someone who could beat the harp to make it good. This story explains that when the Christmas trees are arranged, the evil spirit is driven away and that there were many Christmas tree arrangers. Among them, it is known that the one who struck the tree well was the son of Jesse of Bethlehem, I Samu. 16:14-23, Saint David. On different occasions, when King Saul was tormented by an evil spirit, Saint David played the harp with his hand, cheering Saul up and relieving him of his anxiety. And the evil spirit stayed away from Saul. This story also makes people happy when it is arranged on a Christmas tree. It shows that it relieves anxiety and keeps evil spirits away. I Samuel 16:14-23 Christmas is mentioned in many places in the books of the Old Testament, and some of them are as follows. Gen. 4+20 gen. 31:27: 1 Samuel, 10:5 16:14-23, 18+6-9, 19:10, 1 Chronicles 15:21, 16+6, 2 Chronicles 20:28, Ps. 32+2, 42:4, 48:4, 56+8, 70+22, 80+2, 91+3, 107:2, 150+3, 143+9
[Subscribe ] (🔔) ! 🙏🙏🙏
มุมมอง: 5

วีดีโอ

አባታችን ድንቅ የሆነ የበገና መዝሙር በ ምእመን ሰሎሞን ጃቴ | ስትጸልዩ እንዲህ ብላቹ ጸልዩ |
มุมมอง 254 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የበገና ዝማሬ #በገና_መዝሙር [Subscribe ] (🔔) ያድርጉ ! 🙏🙏🙏 ይህ የበገና ዝማሬ በአሁን ሰአት በጣም ምመደመጥ አለበት ስለዚህ ቻናሉን share [Subscribe ] (🔔) ያድርጉ ! በተለይ የጭንቀት በሽታ ያለበት ሰው ይህን የበገና መዝሙር በማድመጥ እራሱን መፈወስ ይችላል መልካም ቀን ይሁንላችሁ #በገና #መዝሙር #muzmur#ስብከት_mahitot_tube_ማህቶት_ቲዩብ#አባ_ገብረ_ኪዳን #ክርስቲያናዊ #ortodoxtewahdo #duet
አጥንትን የሚያለመልም የበገና መዝሙር #begena #mezmur #ortodoxtewahdo
มุมมอง 4316 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ርእስ= አዛኝቷ እመቤት አጥንትን የሚያለመልም የበገና መዝሙር ይህ መዝሙር ለሎችህ እንዲዳረስ sebscribe like share እናም comment እየጻፋችሁ ድጋፋችሁን እንድታሳዩን እንጠይቃለን #begena #mezmur #ortodoxtewahdo
እጅግ ድንቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን #ortodox #aba gebre kidan #memhr eyob #diakon henok
มุมมอง 16วันที่ผ่านมา
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!!! ©ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 #ortodox #aba gebre kidan #memhr eyob #diakon henok #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #Dn_Henok_Haile #eotc
ስለ ምጽዋት
มุมมอง 414 วันที่ผ่านมา
ምጽዋት የታዘዘ የተሰራ ለነዳያን ብቻ አይደለም ለነዳያንም ነው እንጂ
የ አርባ ሃራሰማይ ሰማዕትነት
มุมมอง 1521 วันที่ผ่านมา
በሮማ ኢምፓየር ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ስደት በመቃወም በክርስትና እምነታቸው የጸኑትን የ40 ሰማዕታት የሃራሴማይ አበረታች ታሪክን ያግኙ። በወፈንዲቅዮስ እየተመሩ እነዚህ ጀግኖች ለሮማውያን ጣዖታት ከመስገድ ይልቅ ሞትን ተጋፈጡ፤ በረዷማ ውሃና ስቃይ ተቋቁመዋል። በሞት ፊት እንኳን ለክርስቶስ ያላቸው የማይናወጥ ቁርጠኝነት ዛሬም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ማበረታታቱን ቀጥሏል። ትሩፋታቸው እንዴት እንደሚኖር ለማወቅ አሁን ይመልከቱ እና ህዳር 9 ላይ የከፈሉትን መስዋዕትነት አስታውሱ። ለበለጠ የእምነት ታሪኮች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ!
ስለ ስስት ተግሳጽ
มุมมอง 1021 วันที่ผ่านมา
ይሄውም ስለ ስለ ስስት ነው
ማን ፈጠረህ ?
มุมมอง 621 วันที่ผ่านมา
ማን ፈጠረህ ?
የማይናወጥ የቅዱስ ቴዎዶስዮስ እምነት፡ የሰማዕቱ የድፍረት እና የጽናት ታሪክ
มุมมอง 1321 วันที่ผ่านมา
የማይናወጥ የቅዱስ ቴዎዶስዮስ እምነት፡ የሰማዕቱ የድፍረት እና የጽናት ታሪክ

ความคิดเห็น