#e-GP_Ethiopia
#e-GP_Ethiopia
  • 71
  • 97 298
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ እያበረከተ ያለዉ አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ባለዉ አዉደ-ርዕይ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን እዉን ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸዉ የተገለጸ ሲሆን የዲጅታል አሰራሮችን ፍትሃዊነት በማስፈን ረገድ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ያለ ተቋም መሆኑን የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር አቢዮት ባዩ ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ሃጂ ኢብሳ በተዘጋጀዉ
የፓናል ዉይይት የተሳተፉ ሲሆን የዲጂታል አሰራሮችን ፍትሃዊነት በማስፈን ረገድ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ(e-GP)ና ሌሎች ባለስልጣኑን በሚመለከቱ ተግባራት ተቋሙ እያበረከተ ያለዉ አስተዋጽኦ መልካም አፈጻጸም ላይ የሚገኝና በግዥ ስርዓቱ እኩል የመወዳደሪያ መድረክ መፍጠር መቻሉን ገልፀዋል፡፡
በመጨረሻም ዲጂታላይዜሽንን ለማረጋገጥ የአመራሩ ቁረጠኝነት፤ አገራዊ የሶፍትዌር አቅም ማሳደግና መጠቀም፤ የሰዉ ሃይል ግንባታና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሊሟሉ እንደሚገባ የተገለፀ ሲሆን አሰራሩንም ወደ ክልሎች የማዉረድ ስራዉ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ሊሆኑ እንደሚገባ በሌሎች ተሳታፊዎች ተመላክቷል፡፡
มุมมอง: 381

วีดีโอ

ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የተዉጣጣ ልዑካን ቡድን የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣንን የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ትግበራ አፈፃፀም ገመገመ።
มุมมอง 3605 หลายเดือนก่อน
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ሃጂ ኢብሳ የአፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሲስተሙን በ169 የፌደራል ተቋማት ተግባራዊ ከማድረግ ባሻገር የቀጣይ በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ የፌደራል ቅርንጫፍ መ/ቤቶችን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች ትግበራውን ማስፋፋት መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም ባለስልጣን መ/ቤቱ የግዥ ስርዓቱን ለማዘመን የሄደበት ርቀት ያበረከተው አዎንታዊ ውጤት የኤሌክትሮኒክ የተሽከርካሪ አጠቃቀም ስምሪት ሲስተሙን ለማልማት ማገዙን ጭምር በሪፖርቱ አካትተዋል፡፡ በመቀጠልም ልዑኩ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሲስተሙ ትግበራ ያከናወናቸው ተግባራት የሚበረታቱና አርኣያ ሊሆኑ...
ኢጂፒ ከመመዝገባችሁ በፊት መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታዎች
มุมมอง 1K7 หลายเดือนก่อน
ኢጂፒ ከመመዝገባችሁ በፊት መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታዎች
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ትግበራን አስመልክቶ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ ጋር .....
มุมมอง 2708 หลายเดือนก่อน
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ትግበራን አስመልክቶ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ ጋር _ የምክክር መድረክ አካሄደ። የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ክብር አቶ ሀጂ ኢብሳ እንደገለፁት በ2016 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክ የመንግስት የግዥ ስርዓት በሁለም የፌደራል ባለበጀት መ/ ቤቶች እየተተገበረ መሆኑን የገለፁ ሲሆን አያይዘዉም በዚሁ ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር እና በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሙከራ ትግበራ እየተደረገ መሆኑን አንስተዉ የዕለቱ መድረክ ባለስልጣኑ በትግራይ ክልልም በቀጣይ ለሚደረገው ትግበራ ትልቅ አቅም እንደሚሆን ηλθ:: የትግራይ ክልላዊ...
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከመንግስት ባለበጀት መ/ቤቶች ጋር (ኢጂፒ) አፈፃፀም ዙሪያየምክክር መድረክ አካሄደ
มุมมอง 2828 หลายเดือนก่อน
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከመንግስት ባለበጀት መ/ቤቶች ጋር በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (ኢጂፒ) አፈፃፀም ዙሪያ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል የምክክር መድረክ አካሂዷል ። በምክክር መድረኩ ላይ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በዘንድሮ በጀት ዓመት ሁሉም የፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶች ሲስተሙን እየተጠቀሙ መሆናቸውንና አፈጻጸማቸውም ጥሩ የሚባል መሆኑን ገልፀዋል። ዋና ዳሬክተሩ አያይዘውም ሲስተሙ በየጊዜው ከፍተኛ የሆነ መሻሻል እያሳየ መሆኑንና ግዥን በእስታንዳርዱ መሰረት ለመፈፅም ከ25,000 በላይ item UNSPSC (The United Nations Standard Prod...
Create more efficient and simplified procurement processes,
มุมมอง 3839 หลายเดือนก่อน
Create more efficient and simplified procurement processes, realize fast time to value, promote equal opportunities for the business community, and better regulatory compliance.
1 October 2023
มุมมอง 123ปีที่แล้ว
1 October 2023
Nibret and Giji 2015 Advertisement
มุมมอง 157ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
ፋና ቢዝነስ
มุมมอง 45ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና…ነሐሴ 22 2015 ዓ ም Etv Ethiopia News 1
มุมมอง 115ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት የግዢ ስርዓት ላይ የሚታዩ ክፍተቶች
มุมมอง 784ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
የመንግስት የግዢ ሥርዓትን የሚያዘምነው የኤሌክትሮኒክ ግዢ
มุมมอง 403ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
News 2 1
มุมมอง 41ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
የመንግስት ግዥን ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ማስፈፀም EBC Etv Ethiopia News daily news
มุมมอง 95ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
News
มุมมอง 24ปีที่แล้ว
Government procurement services are accessible on a single, simplified electronic platorm that is aimedat ensuring eficiencia, transparency and accountability.
PPA
มุมมอง 54ปีที่แล้ว
PPA
The e-GP progress report
มุมมอง 248ปีที่แล้ว
The e-GP progress report
Sirna Bittaa Elektiroonksii irratti mari'atame on Electronic Government Procurement
มุมมอง 95ปีที่แล้ว
Sirna Bittaa Elektiroonksii irratti mari'atame on Electronic Government Procurement
የሚቆጠበው 40 ቢሊዬን ብር on Electronic Government Procurement
มุมมอง 474ปีที่แล้ว
የሚቆጠበው 40 ቢሊዬን ብር on Electronic Government Procurement
''በቀጣይ አመት 95 የመንግስት ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ተግባራዊ ያደርጋሉ'' አርትስ ዜና Ethiopia
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
''በቀጣይ አመት 95 የመንግስት ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ተግባራዊ ያደርጋሉ'' አርትስ ዜና Ethiopia
ሀገሬ ዜና ሰኔ 13 ቀን ፣ 2015 ዓ ም አዲስ አበባ on Electronic Government Procurement
มุมมอง 40ปีที่แล้ว
ሀገሬ ዜና ሰኔ 13 ቀን ፣ 2015 ዓ ም አዲስ አበባ on Electronic Government Procurement
ቃና ዜና ቅምሻ ሰኔ 13, 2015 Kana News on Electronic Government Procurement
มุมมอง 154ปีที่แล้ว
ቃና ዜና ቅምሻ ሰኔ 13, 2015 Kana News on Electronic Government Procurement
የሀብት ብክነትን እየቀነሰ ያለው የኤሌክትሮኒክ የግዢ ሥርዓት Etv Ethiopia News 1
มุมมอง 157ปีที่แล้ว
የሀብት ብክነትን እየቀነሰ ያለው የኤሌክትሮኒክ የግዢ ሥርዓት Etv Ethiopia News 1
e GP Progress Report 1
มุมมอง 95ปีที่แล้ว
e GP Progress Report 1
Eid
มุมมอง 85ปีที่แล้ว
Eid
The e-GP progress report
มุมมอง 50ปีที่แล้ว
The e-GP progress report
Happy Easter
มุมมอง 36ปีที่แล้ว
Happy Easter
progress Report 2
มุมมอง 30ปีที่แล้ว
progress Report 2
Progress Report
มุมมอง 25ปีที่แล้ว
Progress Report
The e GP Progress Report 5/4/2023
มุมมอง 44ปีที่แล้ว
The e GP Progress Report 5/4/2023

ความคิดเห็น

  • @hayatkalid9992
    @hayatkalid9992 9 วันที่ผ่านมา

    It would be great if you explained more about the terminology used because some of it isnt clear to me better to translate to amharic or explain the type of document or data we are supposed to insert

  • @FannyBlair-z2n
    @FannyBlair-z2n 15 วันที่ผ่านมา

    Willa Creek

  • @RaglanNathaniel-r4k
    @RaglanNathaniel-r4k 16 วันที่ผ่านมา

    Dannie Hollow

  • @OneClick5
    @OneClick5 23 วันที่ผ่านมา

    I cannot write my name and upload file on bid submission, could you please help me?

  • @TabathaMalloch-m2x
    @TabathaMalloch-m2x 26 วันที่ผ่านมา

    Jettie Mews

  • @JohnnyMartinez-t9x
    @JohnnyMartinez-t9x 28 วันที่ผ่านมา

    Dawn Mountain

  • @AliciaMoorer-s7y
    @AliciaMoorer-s7y 29 วันที่ผ่านมา

    Johnston Station

  • @BroderickDenooyer-p2f
    @BroderickDenooyer-p2f หลายเดือนก่อน

    Clifton Drive

  • @KathleenSmith-y9d
    @KathleenSmith-y9d หลายเดือนก่อน

    Schneider Lock

  • @CarolinePage-r3g
    @CarolinePage-r3g หลายเดือนก่อน

    Strosin Station

  • @DarrickHatman-z7r
    @DarrickHatman-z7r หลายเดือนก่อน

    Fahey View

  • @KurtParker-h8j
    @KurtParker-h8j หลายเดือนก่อน

    Bashirian Causeway

  • @BrewsterFelix-c4l
    @BrewsterFelix-c4l หลายเดือนก่อน

    Keebler Branch

  • @JosephTowne-g3l
    @JosephTowne-g3l หลายเดือนก่อน

    Brooke Mountains

  • @CharlesBarrett-m5r
    @CharlesBarrett-m5r หลายเดือนก่อน

    Langworth Lock

  • @CarmenOlivia-i2h
    @CarmenOlivia-i2h หลายเดือนก่อน

    Dejah Overpass

  • @WarnerTed-i1i
    @WarnerTed-i1i หลายเดือนก่อน

    Towne Passage

  • @CharleyVera-t3u
    @CharleyVera-t3u หลายเดือนก่อน

    Kautzer Drives

  • @SusanLeclerc-t1y
    @SusanLeclerc-t1y หลายเดือนก่อน

    Andres Fort

  • @CarnegieBaldwin-h1k
    @CarnegieBaldwin-h1k หลายเดือนก่อน

    Alejandrin Roads

  • @CasseyTiogangco-b8e
    @CasseyTiogangco-b8e หลายเดือนก่อน

    Jedidiah Forks

  • @BrandieFerrand-k3e
    @BrandieFerrand-k3e หลายเดือนก่อน

    Rohan Throughway

  • @DennisWright-h6z
    @DennisWright-h6z หลายเดือนก่อน

    Stamm Circle

  • @MartinSaunders-f2w
    @MartinSaunders-f2w หลายเดือนก่อน

    Howe Prairie

  • @DamonAlbarran-j7p
    @DamonAlbarran-j7p หลายเดือนก่อน

    Sherwood Overpass

  • @LoriHernandez-j2k
    @LoriHernandez-j2k หลายเดือนก่อน

    Clifford Springs

  • @AlvertaDez-j5z
    @AlvertaDez-j5z หลายเดือนก่อน

    Watsica Crest

  • @Alexo-yr4ps
    @Alexo-yr4ps หลายเดือนก่อน

    1,አንተ የምትፅፍበት( የምትሞላበት ለኔ እየሞላልኝ አይደለም 2, finincial እንዴት እንደምንሞላ የለም

  • @BrewsterFrederic-p2j
    @BrewsterFrederic-p2j หลายเดือนก่อน

    Lawson Islands

  • @JazminPniewski-n6w
    @JazminPniewski-n6w หลายเดือนก่อน

    Grimes Fields

  • @AddisonThomson-e6o
    @AddisonThomson-e6o หลายเดือนก่อน

    Clotilde Knolls

  • @StephenLeonard-i4n
    @StephenLeonard-i4n หลายเดือนก่อน

    Pagac Road

  • @JuanVancuren-y9u
    @JuanVancuren-y9u หลายเดือนก่อน

    Waters Stravenue

  • @LarryLyon-u8f
    @LarryLyon-u8f หลายเดือนก่อน

    Lysanne Stravenue

  • @yamlakefkadeyared6749
    @yamlakefkadeyared6749 หลายเดือนก่อน

    how can i change my egp email?

  • @moviesLand2016
    @moviesLand2016 หลายเดือนก่อน

    tin registration ያልሆነ (ሐ ግብር ከፋይ) ኣቅራቢነት መመዝገብ ይችላል።

  • @tebejetessema9520
    @tebejetessema9520 2 หลายเดือนก่อน

    Help center

  • @AbenezerHabtamu-fj2fd
    @AbenezerHabtamu-fj2fd 2 หลายเดือนก่อน

    ዘርፍ ስንሞላ ትንሽ አስቸግሮን ነበር ማለት ንግድ ፈቃዱ ላይ ያለው ዋና ዋና ዘርፎች ናቸው ዌብሳይቱ ላይ ማግኘት አልቻልኩም ትንሽ ብታብራራልኝ

  • @Skeletal23
    @Skeletal23 2 หลายเดือนก่อน

    It says user authentication

  • @samsonabera9130
    @samsonabera9130 2 หลายเดือนก่อน

    How can I get line business for General contractors?

  • @AdmasuTesfaye-qz4kh
    @AdmasuTesfaye-qz4kh 2 หลายเดือนก่อน

    tanks

  • @kindufente4786
    @kindufente4786 3 หลายเดือนก่อน

    brief explanation with best voice. i really like it

  • @yoJr19
    @yoJr19 3 หลายเดือนก่อน

    It's totally non descriptive, you are reading what is written... We can read it too ! Yius should have given us more information what each and every thing mean. Waste of time!!!

  • @aliahmed-b6j
    @aliahmed-b6j 4 หลายเดือนก่อน

    it is amazing system in ethopia

  • @abelmesfin5260
    @abelmesfin5260 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ በጣም ግልፅ ነው ነገር ግን የፋይናንሻል አሞላልና ጨረታውን እንዴት እንደምንልክ የሚያሳይ Video ፈልጌ አጣሁ: የተሟላ እንዲሆን እሱንም እንደዚሁ ብታቀርቡልን?

  • @FiroBiya
    @FiroBiya 4 หลายเดือนก่อน

    Where can we get award or invitation letter please?

  • @በዘመኔኢየሱስብቻይሰበካል
    @በዘመኔኢየሱስብቻይሰበካል 5 หลายเดือนก่อน

    purchasing sihon endet new minitekemew,,,,???

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 5 หลายเดือนก่อน

    ምዝገባውን በሃርድ ኮፒ ፕሪንት ማድረግ ይቻላል ወይ?

  • @Timeprinting
    @Timeprinting 7 หลายเดือนก่อน

    I have made a mistake on legal entity that while the license is individual I selected private limited company. So it's giving me a remark fill share holder. I want to correct it but the legal entity is inactive . Please help