Abu Husna Tube
Abu Husna Tube
  • 211
  • 766 033

วีดีโอ

ጀኔራል ሸህ ሀሰን ከረሙ በምርቃን አበሰሩን
มุมมอง 1289 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጀኔራል ሸህ ሀሰን ከረሙ በምርቃን አበሰሩን
ይሄ ነው አንድነት ፓርክ? ? ያሳዝናል
มุมมอง 11721 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይሄ ነው አንድነት ፓርክ? ? ያሳዝናል
በዛሬው የሰልፍ ፕሮግራም የተደረገው የኢስላም ጥሪ
มุมมอง 4.6Kหลายเดือนก่อน
በዛሬው የሰልፍ ፕሮግራም የተደረገው የኢስላም ጥሪ
የዛሬው የደሴ የፋኖ ተቃውሞ መጨረሻው አስደንጋጭ አልሆነም
มุมมอง 25Kหลายเดือนก่อน
የዛሬው የደሴ የፋ ተቃውሞ መጨረሻው አስደንጋጭ አልሆነም
ወሎ ሙስሊሞች ልማትና በጎ አድራጎት ማህበር የቁርአን ስርጭት
มุมมอง 111หลายเดือนก่อน
ወሎ ሙስሊሞች ልማትና በጎ አድራጎት ማህበር የቁርአን ስርጭት
አቡ ሁስናን በርሀ በላው 1ኛ ወጣ ሰላም ማለት ይህ ነው
มุมมอง 671หลายเดือนก่อน
አቡ ሁስናን በርሀ በላው 1ኛ ወጣ ሰላም ማለት ይህ ነው
በግጥሚያው ሸሆቹ አሸነፉ እስቲ ተመልከቱት
มุมมอง 449หลายเดือนก่อน
በግጥሚያው ሸሆቹ አሸነፉ እስቲ ተመልከቱት
ጀኔራል ሸህ ሀሰን ከረሙ ለናፈቃችሁ ሁሉ ሰላምታ አቅርበዋል ሸር አድርጉት
มุมมอง 4.1Kหลายเดือนก่อน
ጀኔራል ሸህ ሀሰን ከረሙ ለናፈቃችሁ ሁሉ ሰላምታ አቅርበዋል ሸር አድርጉት
የወሎ ህዝብ ጦርነት በቃው ኮማንዶ ለደሴ ወጣቶች በደንብ አዳምጡት
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
የወሎ ህዝብ ጦርነት በቃው ኮማንዶ ለደሴ ወጣቶች በደንብ አዳምጡት
ልጅ ሁኖ ውሀ ማቦራጨቅ ሳይጫወት ያደገ አለ???
มุมมอง 1004 หลายเดือนก่อน
ልጅ ሁ ውሀ ማቦራጨቅ ሳይጫወት ያደገ አለ???
እስቲ አይታችሁ ርእስ ስጡት ፖርኩን እዩት
มุมมอง 1974 หลายเดือนก่อน
እስቲ አይታችሁ ርእስ ስጡት ፖርኩን እዩት
ደሴ አሊፍ ትምርት ቤትና ተስፉ መስጅድ /ኡስታዝ ጦልሀ መርከዝ /እውነታወች
มุมมอง 2194 หลายเดือนก่อน
ደሴ አሊፍ ትምርት ቤትና ተስፉ መስጅድ /ኡስታዝ ጦልሀ መርከዝ /እውነታወች
ለውጥማ አለ "አይነሏህ- --መልሱን ከቪዲዮ ያገኙታል ሸር ያድርጉ አጅር ያገኙበታል
มุมมอง 2384 หลายเดือนก่อน
ለውጥማ አለ "አይነሏህ- መልሱን ከቪዲዮ ያገኙታል ሸር ያድርጉ አጅር ያገኙበታል
ክረምትና በቆሎ መጥበስ ግን አይችሉም ??
มุมมอง 3464 หลายเดือนก่อน
ክረምትና በቆሎ መጥበስ ግን አይችሉም ??
55 ልጆች የአላህን ቁርአን በመሀፈዝ በደሴ ከተማ ተመረቁ አላህ ልጆቻችንን ለዚህ ያብቃልን አሚን በሉ
มุมมอง 1095 หลายเดือนก่อน
55 ልጆች የአላህን ቁርአን በመሀፈዝ በደሴ ከተማ ተመረቁ አላህ ልጆቻችንን ለዚህ ያብቃልን አሚን በሉ
ለምለሞ ሀገራችሁ ከናፈቀቻችሁ የአላህንም ሀያልነት ታያላችሁ ሱብሀን አላህ
มุมมอง 3855 หลายเดือนก่อน
ለምለሞ ሀገራችሁ ከናፈቀቻችሁ የአላህንም ሀያልነት ታያላችሁ ሱብሀን አላህ
የጀነት መንገድ ቀላል እንዲሆን ይፈልጋሉ እግዳውስ ገብተው ያዳምጡ እዳያመልጠወት
มุมมอง 1205 หลายเดือนก่อน
የጀነት መንገድ ቀላል እንዲሆን ይፈልጋሉ እግዳውስ ገብተው ያዳምጡ እዳያመልጠወት
የድሮ ትውስታወች የዘፈን ዜማ ያልተበላሹ ክ/2 ለቀረፃው ይቅርታ እጠይቃለሁ ሸር ላይክ ሰብሰክራይብ ያድርጉ
มุมมอง 1055 หลายเดือนก่อน
የድሮ ትውስታወች የዘፈን ዜማ ያልተበላሹ ክ/2 ለቀረፃው ይቅርታ እጠይቃለሁ ሸር ላይክ ሰብሰክራይብ ያድርጉ
ዛሬ ላይ በነሽዳ ስም ዘፈን ያሰሙናል የድሮ የመድረሳ ነሽዳወች ለትውስታ ክፍል 1 እናንተም የምታስታውሱትን ፃፉ
มุมมอง 4135 หลายเดือนก่อน
ዛሬ ላይ በነሽዳ ስም ዘፈን ያሰሙናል የድሮ የመድረሳ ነሽዳወች ለትውስታ ክፍል 1 እናንተም የምታስታውሱትን ፃፉ
ገብታችሁ እዩት ከወንድም ጋር ጉዞ
มุมมอง 2145 หลายเดือนก่อน
ገብታችሁ እዩት ከወንድም ጋር ጉዞ
በዶላር ዶቅ የሚል ልብ የለንም ለምን ብትሉ ሙስሊሞች ነን!!!
มุมมอง 9K5 หลายเดือนก่อน
በዶላር ዶቅ የሚል ልብ የለንም ለምን ብትሉ ሙስሊሞች ነን!!!
ልጆች እንዲህ ሲቦርቁ እንዴት ያምራሉ ሸር ሸር
มุมมอง 2505 หลายเดือนก่อน
ልጆች እንዲህ ሲቦርቁ እንዴት ያምራሉ ሸር ሸር
አራት ኪሎ ልገባ ትንሽ ቀረኝ ተከተሉኝ
มุมมอง 6765 หลายเดือนก่อน
አራት ኪሎ ልገባ ትንሽ ቀረኝ ተከተሉኝ
የወሎዋ መናገሻ ደሴ ከተማ 1445 የኢድ አልፈጥር በአል በሆጤ ስቴድየም
มุมมอง 3059 หลายเดือนก่อน
የወሎዋ መናገሻ ደሴ ከተማ 1445 የኢድ አልፈጥር በአል በሆጤ ስቴድየም
በረመዳን ስደተኞችን እናስታውስ ወሎ ሀይቅ
มุมมอง 2239 หลายเดือนก่อน
በረመዳን ስደተኞችን እናስታውስ ወሎ ሀይቅ
የወልቃይት ፀገዴው ሸይኸ ጅማ ላይ ታሪክ ሰሩ
มุมมอง 22510 หลายเดือนก่อน
የወልቃይት ፀገዴው ሸይኸ ጅማ ላይ ታሪክ ሰሩ
የጅማው ፕሮግራም ቀጣዩ ወሎ ደሴ እንኮን ደስ ያላችሁ
มุมมอง 20111 หลายเดือนก่อน
የጅማው ፕሮግራም ቀጣዩ ወሎ ደሴ እንኮን ደስ ያላችሁ
ለመልካም ነገር ተሽቀዳደሙ
มุมมอง 144ปีที่แล้ว
ለመልካም ነገር ተሽቀዳደሙ
ደሴ ጁምአ ይህን ይመስላል ደሴ ወሎ
มุมมอง 367ปีที่แล้ว
ደሴ ጁምአ ይህን ይመስላል ደሴ ወሎ

ความคิดเห็น

  • @MesfinTesfaye-g2u
    @MesfinTesfaye-g2u 3 นาทีที่ผ่านมา

    አይሱዝ መኪና ተገዛልህ ከዚያ ጫትህን እያኘክ ያሳዝናል

  • @ግሩምዘቃል
    @ግሩምዘቃል 7 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ ቡቱቷም አሮጌ ሽማግሌ ቆይ አንተረ ባንዳ ትቀምሳለህ

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 7 นาทีที่ผ่านมา

    ሀሠን ከረሙ የድሮ ሊቀመበራችን ገና ተዋረድክ😢

  • @ጎይቶምበረኸት
    @ጎይቶምበረኸት 11 นาทีที่ผ่านมา

    ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ ። የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፉን አጠበች አሉ በጣም አከብርህ ነበር አሁን ግን በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ቀለልክ የሽማግሌ ቅሌታም አተላ ሆንክ ። ከኦሮሞ ወታደር ጋር ሆነህ የአማራን ህዝብ እየገደልክ እያስገደልክ ነው ። ለሞተው ለተፈናቀለው ለታሰረው ለሚደፈሩት ሴት እህቶቻችንና እናቶቻችን ተጠያቂው አንተና ግብረ አበሮችህ ናቸው። ቅሌታም ሽማግሌ ሀሰን ከሪሙ አንተ እንደ ምትለው ሳይሆን ፋኖ የአማራ መከታ አሌንታ ጉልበት የሰላም አስከባሪ ጠባቂ ዘብ ነው። ፋኖ የአማራ አይንና ብሌን ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 13 นาทีที่ผ่านมา

    አይ ሸሁ ምነው ቁራኑን ተረማመዱበት? ሆድዎ ቀደመበወት እንደ? ያስቡበት ትልቅ ነወት

  • @ZmanWonda
    @ZmanWonda 13 นาทีที่ผ่านมา

    ምን አባቱ አርበኛ ነዉ ይኼ ጥንብ ሽማግሌ

  • @asmamawmekonnen2687
    @asmamawmekonnen2687 16 นาทีที่ผ่านมา

    ሌባ በለው ስትገረፍ ታወራዋለህ

  • @محمدمحمد-م1ع8ش
    @محمدمحمد-م1ع8ش 25 นาทีที่ผ่านมา

    አብይ ነገ.ገሎ ፋኖ ገደለው.ይላል ባዳ ነህ ቆሻሻ

  • @AdisAdis-hz9xy
    @AdisAdis-hz9xy 30 นาทีที่ผ่านมา

    አብይ ይጠቀምብሃል ያስወግድሃል ድሮም እምነት አልነበረንም አንተ ጋር ዱርየው ሼባ

  • @Maryeweloyew
    @Maryeweloyew 31 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ ሰው በፋኖ እጅ መያዙ አይቀርም ግን የዛኔ ምን እደሚል እናያለን ባዳ

  • @AbarwerkuAbarawerku
    @AbarwerkuAbarawerku 32 นาทีที่ผ่านมา

    ወላሂ ዝጆሮነህ

  • @Ab12345-b
    @Ab12345-b 33 นาทีที่ผ่านมา

    ባንዳ ቅጥረኛ ቆይ ጠብቅ

  • @MohammedJud-rf7vd
    @MohammedJud-rf7vd 35 นาทีที่ผ่านมา

    ስንትብር ሠተውህነው የምትቀባጥረው ስምህን አጠፋህ አሠንከረሙ

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 36 นาทีที่ผ่านมา

    ጅንጀሮ ከማን ጋር ሊኖሩ ነው የሚቀበጣጥሩት።

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 39 นาทีที่ผ่านมา

    ይች የበሰበሰች ባንዳ ሽማግሌ መሸ አስባ ነው ለመሞት 😂😂😂

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 42 นาทีที่ผ่านมา

    እንክኳን እንችን የገማሽ ሽማግሌ አብይም እየቀዘነነው ወላሂ ብየ እምላለሁ በቅርብ ትሞቻለሽ ኢንሻ አላህ

  • @fariceali9892
    @fariceali9892 44 นาทีที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkkkkkkk Telke sew siwzshe banda sihone yassazenale yaww birr testetote nw

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 46 นาทีที่ผ่านมา

    የግማሽ ብስብስ ሽማግሌ በቅርብ ሞትሽን እንሰማለን መሽም አማራ ክልል እኖራለሁብለሽ እዳታስቢ እዳችያለብስብስ ቢያውራ ማን ይሰማል😂😂

  • @HasanMohammed-e6v
    @HasanMohammed-e6v 49 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AabGeta
    @AabGeta 51 นาทีที่ผ่านมา

    Rip !!!! Drom yaltemare ,yepropagada seleba hono nw emikerew!!!

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 53 นาทีที่ผ่านมา

    በሰሜኑ ጦርነት እንኳን ፋኖ የልዩ ሀይል እሬሳ አለየሁ አሉ አይ ግዜ በዚህ እድሜው ውሸት ማውራት ይገርማል ለነገሩ ፋኖ ከናንተ ምንም አይጠብቅም ፋኖ ለሙስሊም ለክርስቲያኑም መከታ ነው

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j 56 นาทีที่ผ่านมา

    ቀንክን ጠብቅ

  • @gashawminale2302
    @gashawminale2302 58 นาทีที่ผ่านมา

    ውሸትም በልኩ ሲሆን ያምራል የተወሰነ ተቀባይነትም ያገኛል፡፡ ምነው እንዲህ ወረዱ በእርግጥ አይፈረድም በሰው ቁስል እንጨት መስደድ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያወደሱትን የድሮ ልዩ ሀይል (እና አዳምነህ መንግስቴን ከከበባ ያስወጣ) ስንት ህይወቱን እንደሰጠ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተወደሰን ኃይል ተዋግቶ ሲሞት አላየሁም በጭራሽ ውጊያ ላይ አልነበሩም ቢሉ የእርስዎን መውረድ ያሳያል እንጅ ሌላ ምንም አይባልም ድንገት እርስዎ የውጊያ ቀጠናው አካባቢ ካልነበሩና በወቅቱ ስምወት ለውሸት ዜና ከሆነ እንዲገን የተደረገ ያሳውቁን፡፡ ለማነኛውም ማስተዋሉን ያድልዎት

  • @jemalali78
    @jemalali78 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና የተከከው መቼ ጤነኛ ሆነ እና ትልቅ ሸማግሌ በዚህን ደረጃ መወረድ ያሳፍራል መንግስት ይወረዳል ።

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃል ከረሙ ሟሸሹ የጃል ሰኒ ወንድም እርሰወን ነዉ እንደ ፋኖን ማርከናል እሚሉን ኦቦ ጁላ ወይኔ በላቸዉ

  • @ZainulMobile-f9y
    @ZainulMobile-f9y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይሰው😂😂😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 የአማራ ፍኖ ሆነ ህዝብ በአንድ ከአዲ ትግሉን እያጠናቀቀ ነው አለቀ😂😂😂

  • @Ethiopia-e4o
    @Ethiopia-e4o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸህ ሀሠን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ወሎ።

  • @SjመመBdbd-f1d
    @SjመመBdbd-f1d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ያህል ብትን ቀን ነዉ ትልቁን ህዝብ ብዝህ መልኩ ማየትህ አተደደም መሀይም😳😳

  • @getahundesalegn8703
    @getahundesalegn8703 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጀግናው ሀሰን ከረሙ እንሞክረው አላችሁ anyways eski mokirut.

  • @tsehaytube7653
    @tsehaytube7653 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አ😳😳😳 እረ አይዎረዱ እረሰወ ክብረወንይጠብቁ ሌባነውት እረሰወ ዎጋይከፋላሉ ይጠብቁ ቅሌታምሽማግሌ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ሸህ ሀሰን አርፈህ ተቀመጥ አንተ ገለልተኛ ሁነህ ተቀመጥ ባሁን ሰአት ምግሰት አያኮራም ያገዳ ምርኩዝ ነው ራሳችሁን ከሁሉም ነፃ ሁናችሁ ኑሩ

  • @thomasmelese997
    @thomasmelese997 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሸባውን ዝባዝንኬ ለመከላከያዎች ራሱ አልተዋጠላቸውም

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦነግ ልሳን በክት ሸባ

  • @saudisaudi4871
    @saudisaudi4871 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መከላከይ ደክርቷል እምንለዉ በምክንያት ነዉ አተን ቁጭ ብለዉ ሲያዳምጡ

  • @yasinadem4097
    @yasinadem4097 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመነኝ አንተ ባንዳ ሀሰን ካሮሙም አንተም ዋጋ እንደምትከፍሉ አትዘንጋ እንዲህ ከወደቀ ወራሪ የሃይል ጋር አሽቃባጭ የሆንከው ምን ልታገኝ ነው እንዴት የሰው ልጅ ኮሶርያዎች አይማርም ሰውየው ሀገር ጥሎ ጠፋ የሱ ብችሎች ተይዘው የሚሸኙት ተሸኝተዋል ያሉት መከራቸውን እያዩ ነው ህዝባችን ላይ እንዲህ ቀልዳችሁ ተራው ህዝብ እራሱ አይለቃችሁም አሁን የሚሰቅላችሁ ከልቡ እንዳይመስላችሁ ውስጡ እያረረ ነው የዚህ አይነት ተግባር ለማካሄድ እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የአማራ ተወላጆች ቤተሰቦቻችሁን የባንድ አዘር ተብሎ ከመሰደብ ራሳችሁን አግልሉ እናንተም ሳትጠቀሙ ቤተሰቦቻችሁ በህይወት እስካሉ ድረስ ከህዝብ ተለይተው እንዳይኖሩ አስብበት

  • @mehalsaint
    @mehalsaint ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፍሰዎት በሰላም ትረፍለውት

  • @MeseretGizachew-b4y
    @MeseretGizachew-b4y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተበላህ

  • @mehalsaint
    @mehalsaint ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳዛኝ ናቸውሳ በፈጣሪ ስም። ወታዶሮቹ እንዴት ይታዘቧቸው❗️❗️❗️

  • @Mohamed-e5b3m
    @Mohamed-e5b3m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣምያሳፍራል ይጃጀሽማግሌ ሲቀጥፍ የኀንባዳሁላ አይጠርጉልኝምወይ

  • @MelkamuMaru
    @MelkamuMaru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጨርሻወት የጅብ እራት እንደሚሆን ተስፋ አረጋለው

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቀረ ይህን እድሜ እንኮን ለምን እዉነት አታወራም ሥንቱ ተሰዉቶል ሆዳም ባዳ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @MelkamuMaru
    @MelkamuMaru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆሻሻ ሽማግሌ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተቆሻሻሻሻ ተከታትላቹ እኚን ጀግና አባት ተከብረዉ እዳይኖሩ አደረካቸዉ ቤተመግስት ድረስ ላዝናና ብላቹ😂😂

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደመስስሀለን አንተ ቀጣፊ ባልቴት !!

  • @AsenYesuf-nk7yr
    @AsenYesuf-nk7yr ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸህ ሀሰን ከረሙ ወለጋ ላይ እደፍየል የታረደው አማራ በመሆናችው አደል ያአልበቃ ብሎ በየቤታች መቀመጫ የሳጣን ማነው ምግስት አደል አተም ፍርተህ ሊሆን ይችላል አላህ ይፍረደ❤❤❤❤❤❤

  • @GddyAmn
    @GddyAmn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቱርክ ተላላኪ እንጂ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም በተለይም የወሎ ሰው ይሄን አይለም ሜዳው ላይ እንገናኝ

  • @ErEe-dk2ug
    @ErEe-dk2ug 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante kedada kenihn tebk koshasha