- 15
- 538 595
Asgerami አስገራሚ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 17 พ.ย. 2021
👉 Subscribe to get Funny and Educational videos.
👉 በየግዜው አዝናኝ , አስተማሪ , እውቀት የሚያስጨብጥ ቪድዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያረጉ
👉 በየግዜው አዝናኝ , አስተማሪ , እውቀት የሚያስጨብጥ ቪድዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያረጉ
የአለማችን ውድ ገንዘቦች | Most Valuable Currencies | Asgerami
የአለማችን ውድ ገንዘቦች እነሱም እነ ዶላር ፓውንድ እና ዲናርን ያጠቃልላሉ።
Dollar Riyal
Ethiopia Abiy Ahmad ESAT Habesha Asgerami አስገራሚ
Dollar Riyal
Ethiopia Abiy Ahmad ESAT Habesha Asgerami አስገራሚ
มุมมอง: 977
วีดีโอ
Top 10 Best Universities in Ethiopia | የኢትዮጵያ 10 ምርጥ ዩኒቨርስቲዎች | Asgerami
มุมมอง 179K2 ปีที่แล้ว
🔴 Top 10 Best Universities in Ethiopia. Sorry for some errors on dates and spellings please Subscribe 🙏 Best Universities in Ethiopia , Top 10 universities in Ethiopia , Addis Ababa University , Entrance result , result.nea , ትምህርት ሚኒስቴር
10 አስገራሚ እውነታዎች| 10 Random Facts| Ethiopia | Asgerami
มุมมอง 32K2 ปีที่แล้ว
⚡ 10 ከዚም ከዛም ያገኘዋቸው አስገራሚ እውነታዎች። 10 Random Facts Asgerami Ethiopia ❤Enjoy the Video 🔵Follow Us On ⚡Facebook👉 bit.ly/3peVW0q ⚡Telegram 👉 bit.ly/3I2SHlj አስገራሚ Asgerami Asgerami , TH-cam Ethiopia , dr abiy ahmad , dr abiy , ewnetawochu #Asgerami ethiopia habesha africa Ethiopia facts ethiofact , abelbirhanu , abel , abel_birhanu , facts Ethiopia,Asgerami,zehabesha official,ሰበር ዜና,ዶ/ር አብይ አህመድ,Hop...
ለምን ኢትዮጵያ ከ ዩቲዩብ ፕሮግራም ተባረረች? | Asgerami | አስገራሚ
มุมมอง 4902 ปีที่แล้ว
⚡አብዛኛው የአለም ሀገራት የዩቲዩብ ፕሮግራም አባል በመሆናቸው ለዜጎቻቸው በ ዩቲዩብ አማካኝነት የገቢ ምንጭ ያመቻቻሉ። ነገር ግን የኛ ሀገር ኢትዮጵያ የዚህ ፕሮግራም አባል ባለመሆኗ የብዙ ወጣቶች መተዳደሪያ ሊሆን የሚችለውን የዩቲዩብ ገንዘብ በአግባቡ ሳታገኝ ትቀራለች ።በዛሬው ቪድዮም ለምን እንደዚ እንደሆነና መፍትሄው ምን እንደሆነ እናወራለን። By the way Description የሚያነብ ሰው አለ? ይሄን Description እያነበባቹ ከሆነ እንዴት ናቹ ? ደህና ናቹ ? ሁሉ ሰላም ? ይሄን ቪድዮ ስሰራ በጣም ደክሞኝ ነበር። ቪድዮ ቁዋሊቲ መጥፎ ከሆነ ካሁኑ ይቅርታ። ❤ Enjoy the Video 🔵Follow Us On ...
ኢንተርኔት እንዴት ነው ሚሰራው? | Asgerami
มุมมอง 1K2 ปีที่แล้ว
⚡ ኢንተርኔት ምንድነው? እንዴት ነው ሚሰራው ? መልሱን በሙሉ በዚህ ቪድዮ ውስጥ ታገኛላቹ 🔵Follow Us On Facebook👉 bit.ly/3peVW0q Telegram 👉 bit.ly/3I2SHlj ⚡ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል። 🙏 Please Subscribe Asgerami Asgerami ewnetawochu #Asgerami ethiopia habesha africa Ethiopia facts ethiofact , abelbirhanu , abel , abel_birhanu , facts Ethiopia,Asgerami,zehabesha official,ሰበር ዜና,ዶ/ር አብይ አህመድ...
አለም ውለታውን ያልከፈለችው ጂንየስ| ኒኮላ ቴስላ | Asgerami
มุมมอง 4.4K3 ปีที่แล้ว
⚡ለዛሬው ዘመናዊ አለም ሬዲዮን, AC, ዲናሞ እና የተለያዩ ግኝቶችን እና ፈጠራዎችን የፈጠረው ኒኮላ ቴስላ የህይወት ታሪክ 🔵Follow Us On Facebook👉 bit.ly/3peVW0q Telegram 👉 bit.ly/3I2SHlj ⚡ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል። 🙏 Please Subscribe Asgerami , Asgerami ewnetawochu , Nikola Tesla yehiwet tarik , nikola tesla biography , ye Nikola Tesla hiwet tarik , የኒኮላ ቴስላ የህይወት ታሪክ #Asgerami
ክሪፕቶከረንሲ ምንድነው? ቢትኮይን ምንድነው ?| Crypto Currency explained | Asgerami
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
ቢትኮይን ምንድነው? በዚህ ቪድዮ ስለ ክሪፕቶከረንሲ በቀላሉ አስረዳችዋለው. Crypto Currency Explained. Bitcoin Ethiopia. Asgerami Asgerami ewnetawoch asgerami negeroch. Bitcoin Trading Ethiopia #አዲስ አበባ #Addis Ababa ቢሄራዊ አካባቢ 🔵Follow Us On Facebook👉 bit.ly/3peVW0q Telegram 👉 bit.ly/3I2SHlj ⚡ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል። 🙏 Please Subscribe #ethiopianeducation #ethiopia
የኒውክሊየር ቦንብ አሰራር| How nuclear bombs work| Asgerami
มุมมอง 10K3 ปีที่แล้ว
💥 የኒውክሊየር ጦሮ መሳሪያዎች መሰራር| How nuclear weapons work #saron ምን ሆኜ ነው ሰይፍ ebs tv 🔵Follow Us On Facebook👉 bit.ly/3peVW0q Telegram 👉 bit.ly/3I2SHlj Song: upbeat background music(Royalty No copyright music) Provided by: RNCM MUSIC Video Link: th-cam.com/video/GKkbAxHRqIw/w-d-xo.html ⚡ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል። 🙏 Please Subscribe #ethiopianeducation #ethiopia
የአለማችን TOP 10 ሀብታሞች ዝርዝር| Asgerami
มุมมอง 13K3 ปีที่แล้ว
የአለም የሀብታሞች ዝርዝር በየግዜው ይቀያየራል:: በዚህ ቪድዬ የ2014 የአለማችን ግንባር ቀደም ሀብታሞች እነግራችኋለሁ ። Richest people in the world። 🔵Follow Us On Facebook👉 bit.ly/3peVW0q Telegram 👉 bit.ly/3I2SHlj Song: upbeat background music(Royalty No copyright music) Provided by: RNCM MUSIC Video Link: th-cam.com/video/GKkbAxHRqIw/w-d-xo.html ⚡ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል። 🙏 Please Subscribe #ric...
Top 10 አሜሪካ በሳይንስ ስም ሰው ላይ የሰራቻቸው ግፎች| Asgerami
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
🔴 አሜሪካ ሰዎች ላይ የፈፀመቻቸው የሳይንሳዊ ሙከራዎች። 🔵Follow Us On Facebook👉 bit.ly/3peVW0q Telegram👉 bit.ly/3I2SHlj 🌟 ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል 👇👇👇👇👇👇👇 👉 SUBSCRIBE 👈 👆👆👆👆👆👆👆 #Ethiopia #asgerami
ጂቡቲ ያሉ ወታደራዊ ሰፈሮች እና ኢትዮጵያ ላይ ያላቸው ጫና| Asgerami
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
ጂቡቲ ያለው የአሜሪካ ጦር ሰፈር አዛዥ እንዳሉት አሜሪካ በኢትዮጵያ ሚገኙ ዜጎችዋን ለማስወጣት እና በኢትዮጵያ የሚደረገው ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ ቀውስ እንዳያስከትል ጦርዋን ልትጠቀም ትችላለች ብለው ተናግረዋል። 🌟 ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 👈 👉 SUBSCRIBE 👈 👉 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 #Ethiopia #asgerami
10 የአለማችን ሀገራት አስገራሚ ህጎች| 10 Amazing Laws| Asgermai
มุมมอง 9903 ปีที่แล้ว
🔴 በተለያዩ የ አለም ሀገራት ያሉ አስገራሚ ህጎች። Craziest Laws From Countries all around the world 🌟 ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 👈 👉 SUBSCRIBE 👈 👉 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 #ethiopianentertainment #asgerami
TOP 10 የኢትዮጵያ ሀብታሞች| TOP 10 Richest People in Ethiopia| Asgerami
มุมมอง 276K3 ปีที่แล้ว
🇪🇹 በሀገራችን ያሉ ሀብታሞች እና የሀብት ምንጫቸው ዝርዝር ያካተተ ቪድዮ ሲሆን ዝርዝሩ እነ ሼህ አላሙዲን እና በላይነህ ክንዴን የመሳሰሉ ሰዎች ይዝዋል። 🌟 ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ, አዳዲስ ቪድዮችን ስንለቅ ቶሎ ይደርሶታል 🌍 TOP 10 Richest People in Ethiopia, this is list includes millionaires and billionaire from Ethiopia. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 👈 👉 SUBSCRIBE 👈 👉 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 #ethiopianentertainment #asgerami
5 ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች| 5 Amazing Facts about Ethiopia | Asgerami
มุมมอง 10K3 ปีที่แล้ว
ሰለ ኢትዮጵያ አንዳንድ አስገራሚ እውነታዎች። | Asgerami Five Amazing Facts About Ethiopia. Next Video: Richest People in Ethiopia ( Coming Soon ) #ethiopianentertainment #ethiopiannews #ethiofacts #asgerami
😂 አንተስ ስተኛነህ
ወርቁስ😡😡
ሼ 11 bl
የእኔስ መቸ ነዉ ሚዘገበዉ????
ወርቁ አይተነው 3 መሆን አለበት
zergna
Sematkew negere lemen teserkealeh
በባሕር ዳር ዩኒበርሲቲ ፖሊ ቴክኒክ የተመሠረተው 1956 ነው
enda eto sayhon inda Africa balhafi andanya neny
እኔስ ወይአለማወቅ😂😂😂😂😂
Cryptomania ስለዚህ app ምታውቁ አስረዱኝ
ሀብታምነት ከሞት የሚያድን ቢሆን ማን ደሀ ይሆን ነበር።
ጫት 😍
እኔስ ፈጣሪ ኣለ ስሜ ኣንድ ቀን ይጠራል
ቦንጋ ስ
Dbu wuste nat eytarkubt new
ስለ ደባርቅ ዩንቨርሲቲ ሁኔታ እና ምንምን ዲፓርትመንት እንደሚሰጥ
ጥሩ ቪዲዮ፣ ለኢንቬስትመንት አለም አዲስ ነኝ፣ ስለ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች፣ የስቶክ ገበያ እና ሌሎች የኢንቨስትመንት አይነቶች ብዙ ሰምቻለሁ፣ እና ገቢዬን ለማሳደግ ኢንቬስት ማድረግ እንድጀምር አንድ ሰው ቢመራኝ ደስ ይለኛል
እርስዎን በመወከል በፕሮፌሽናል ነጋዴ አማካኝነት ከክሪፕቶ ምንዛሬዎች ጥሩ ትርፍ ማግኘት ለመጀመር ጀማሪ ሆነው የሚያስፈልጎት ነገር ሁሉ ያለበለዚያ እርስዎ ሊሸነፉ ይችላሉ።
ልክ ነው፣ ጥሩ ትርፍ ለማግኘት ክሪፕቶ ምንዛሬዎችን ለመገበያየት ልምድ ያለው ነጋዴ ያስፈልግዎታል።
እባካችሁ፣ በጣም ፍላጎት አለኝ። ልምድ ያለው ነጋዴ ልትመክረኝ ትችላለህ? አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ህጋዊ እንዳልሆኑ እና ጥሩዎቹ ለማግኘት በጣም ከባድ እንደሆኑ አስቀድመው ያውቃሉ።
የአሁኑን ነጋዴዬን ሚስተር ዴልበርት ጉትሳውን እመክራለሁ፣ ከእሱ ጋር ለአንድ አመት ያህል እየነገድኩ ኖሬያለሁ እና የእሱ ስልቶች በየቀኑ ከኢንቨስትመንት ብዙ ትርፍ ያስገኙልኛል።
እሱ ቴሌግራም ላይ ነው።
አንበሢት
Gashe is my dad's friend 🧡 😮😮😮😮😮😮😮😮😮
1ኛ
ባለጌ ነህ መቀሌ ዪኒቨርቲስ ?
በአፍሪካ Top-20 ውስጥ የሌሉ ወረኛ በላቸው
የኢትዬጰያ ዩንቨርስቲዎች ስላለ መቀሌ ዪንቨርስቲ አይመለከተውም
በጣም ምትገርሙ ሌላ ዩንበርስቲ የለም እይታቹ ይህ በቻ ነዉ አይነ ስዉሮች
መቀሌን ረሳህ። ሰወቹ እንዳይታነቁ
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ከዓለም 1ኛ መሆን አለበት ! ከዚህ ዩኒቨርስቲ በቀር የሰው ቅሪት ኣካል በመርመር የምን ቋንቋ ተናጋሪ እንደሆነበረ የሚለይ ሌላ ቦታ የት ይገኛል !? 😅😅
ብሩ አለችሁ ግን ሠላም ያለችሁም።
ambo university sitagna naw
አጋጋጋንንንት አዛዛኤል
አንተ አጋንኔት እምሰ ፊት ደደብ
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የፖሊቴክኒክና ፔዳጎጂ አካዳሚን መሰረት አድርጎ የተመሰረተ ነው ።
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞🦋🦋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹👀👆😍😍😍😍
የውሸት ደረጃ።
ዩኒቨርሲቲ አይባልም የሚነበበው ዩንቨርስቲ ተብሎ ነው። ፕሮናውንስ ሳታደርግ አወዳዳሪ ለመሆን ጉድለት እንዳለብህ አመላካች ነው
እግዜአብሔር ይመስገን 🙏እኔም ሀብታም ነኝ!! በገንዘብ የማይገዛ በነፃ የሰጠኝ ሙሉ አካል አለኝ ክብር ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ለእርሱ🙏🙏
በእግዚአብሔር ዘንድ አንዱ አየተራበ አንተ ያካበትከው ጽድቅ ሳይሆን ኩነኔ ነው ፡ በዚህ ባለንበት ዘመን የሀብት ምንጭ የሰይጣናዊ መንገድ ነው ምክንያቱም በለጠኝ ልብለጠው ላጥፋው ስለሆነ የኛ ስለነሱ ሀብት መጨነቅ ከንቱ ውዳሴነው እነርሱ ለኛ ድህነት እንደማይጨነቁ ሁሉ ከአንድዬ በቀር ክብር ለፈጣሪያችን የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም ሞላም ጎደለ ከዛ አያልፍም ሌላው ሁሉም ትርፍ ነው ዋናው የሰማያዊው ሒወታችን ነው 🙏❤🙏❤🙏❤
What about Mekele University.?
classicalun wey kenesew wey akumew kedemtsek alefe eko
❤Hawassa U i was graduated july 2015❤
ለካስ የውሸት ዩኒቨርስቲዎች ናቸው ያሉን። ሌሎቹን ሰብሰብ አድርጎ አስሩን ዩኒቨርሰቲዎች ማጠናከርና ደረጃቸውን ማሻሻል ይሻላል።
Good job🎉🎉🎉
መቀሌ ሁኒቨርስቲ ከሌሎች በምን ያንሳል ትግራይ ዉስጥ ጨሰለ ሆነ ነዉ
የህ ጄ ል ቱልቱላ ነው አሁን የሰጠው መግለጫ አይነት ባለፈው ከወያኔም ጋር ስንዋጋ የአሁኑን አይነት መግለጫ ሰቶ ነበር ።አመሉ ነው የጮኸ ሁሉ አይናከስም።
Tikikil new yeserachihut Jimma University yigebawal
ምን ሚሉት እውቀት ነው በጣም ኣዋቂ ነክ ምን ኣይነት ኣህያ ጭንቅላት ነው
ዩኒቨርስቲዎቻችን በዘረኝነት ተጨማልቀዋል በተለይ ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ከሬጅስትራሩ ጀምሮ በአማርኛ ቋንቋ ጥላቻ የታመሙ ናቸው ።
ደብረ ብርሀኘን ዩንቨርስቲ አስሪት ወልደየሰ ሳይንስ ካምፓሰአለዉ ነይስተካከል
ጤና ካምፓስ ነዉ
ወሬ ሰለቸን ምን ያስፈልጋል ሁሉም ያውቃል የምታደርጉት አጣችሁ ገንዘብ ለማግኘት አገር በጦርነትና በችግር እየተሰቃየ ነው ይኸ አንገበጋቢ አይደለም ወሬኛ ሰለቸን
የሌቦች ሀብታም ዝርዝር ነው?
Addis Ababa university poor quality 10