Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
  • 31
  • 866 788
🔴 አዲስ ዝማሬ "ስምሽን ልጥራው" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || Semeshen litraw D Zelalem Takele Zegola
ስምሽን ልጥራው
ላዘነ መጽናኛ ለተከፋ መጠጊያ ስምሽ
ልቤ ይረጋጋል ማርያም ማርያም ስልሽ
ሁሉ ሲጨልም ሲያስፈራኝ የከበበኝ
የምሔድበት የማደርገው ሲቸግረኝ
አልጠራጠር የልቤ ነሽ እረፍቱ
አንቺ ከጎኔ እስከ አለሽ አዛኝቱ
ምልጃሽ ፈጥኖ ይደርሳል
ሥምሽ ጭንቀት ያስረሳል
ልጥራው ስምሸን ልጥራው
መጽናኛ አርጎ ነው የሠራው
እንኳን አልቅሼ ለምኜሽ ፊትሽ ቁሜ
ቃልን አውጥቼ በስምሽ ተማጽኜ
የውስጤን ጉዳት ታውቄያለሽ የኔ ጥላ
አንቺ ይዤ አላፍርም የነፍሴን ነሽ ከለላ
ምልጃሽ ....
መረጋጋትን በስምሽ አገኛለሁ
በምልጃሽ ድንግል ያንን ቀን አልፌያለሁ
ጉደለቴን ሸፋኝ ምስጥሬን አልተውሽም
መሸሸጊያን ይዣለሁ አለቅሽም
ምልጃሽ ....
የማትረሽኝ ማትሰለች እኔን መርዳት
ማንም ያላየው ምታይው የኔን ጉዳት
ቃላት ማይገለጹት ነገርሽ የጣፈጠ
ምስጋና ለእርሱ አንቺን ለእኛ ለሰጠ
ምልጃሽ ....
ግጥም እሸቱ አበባው
ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ስምዖን አረጋይ
ድምጽ አጃቢ
ዘማሪት ቤተልሄም አያሌው
ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
#newmezmur #orthodox_mezmur #zemari_zelalem #zegola #like #share #subscribe #ማርያም #ኪዳነምህረት
มุมมอง: 31 963

วีดีโอ

🔴 አዲስ ዝማሬ "መንፈስ ቅዱስ " ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || | Menfes Kidus l D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 7K2 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ቅዱስ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕሌነ ወረደ በአምሳለ እሳት ከአረገ በኋላ ከኛ እንደተለየን በማርቆስ እናት ቤት በአንጾኪያ ነበርን መንፈስ ቅዱስ ወርዶ እስኪፈጸም ቃሉ በጾም ጸሎት ነበርን አሥሩን ቀን ሙሉ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕሌነ ወረደ በአምሳለ እሳት አንዲት ልብና ነፍስ አንዲት ሃሳብ ሆነን ስንጠብቅ በተስፋ የእግዚአብሔርን ቀን የሚያጽናናው መንፈስ ወረደ ከሰማይ በእሳት አምሳል ሆ በእያንዳንዳችን ላይ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕሌነ ወረደ በአምሳለ እሳት የበዓለ ሃምሳው ቀኑ ጊዜው ሲደርስ ወረደ በኛ ላይ የሚያጽናናው መንፈስ እንደ አውሎ ንፋስ ድንገት እንደሚነጥቅ አበቃን እግዚአብሔር በእሳት ለመጠመቅ ወረደ መንፈስ ...
🔴 አዲስ ዝማሬ "ደመና ሰወረው" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || | Demena sewerew l D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 10K3 หลายเดือนก่อน
ደመና ሰወረው ከትንሳኤው በኋላ ተገልጦ እየታየን የእግዚአብሔርን መንግሥት ማዳኑን ነገረን በቀንና ሌሊት ቃሉን ያስተማረን ከፍ ከፍ እያለ አረገ ተለየን ሰማይ ላይ ተተክለን አንጋጠን ቆመናል እንኳን የሞተልን፣ ሰው ሲለይም ያማል ወደ አባቱ እንዲሄድ ቀድሞ ቢነግረንም በተለየን ቅጽበት ናፍቆቱን አልቻልንም ወደ ኢየሩሳሌም እንዴት እንመለስ መላእክት ተገልጠው እስኪነግሩን ድረስ ራቀ ካዓይናችን ደመና ሰወረው ከህሊና በላይ ምስጢሩ ረቂቅ ነው እኔ እሄዳለው አጽናኙ ይመጣል ያለውን ቃል ረስተን ሲለየን ፈርተናል ወደ ኢየሩሳሌም እንዴት እንመለስ መላእክት ተገልጠው እስኪነግሩን ድረስ እጆቹን አንስቶ በፍቅር ሲባርከን ተጽናናን በረታን ...
⚪️ የሕግ ፍጻሜ | ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ | New Official Video Yeheg Fetsame D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 4.5K4 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe የሕግ ፍፃሜ ከአንድ መዓድ በልተን በፍቅር አድገን ስለምን ጥላቻ ገባ ልባችን በፍቅር እንኑር በእግዚአብሔር መንገድ እጅጉን ይበልጣል እርስበእርስ መዋደድ ... ይቅር መነቃቀፍ አንማ ከጀርባ የፍቅር ጠላት ነው ለክፋት አናድባ ወድቆ እንኳ ብናየው ትልቅ ብለን ያልነው ከመጸለይ በቀር መፍረድ ምንስ ዋጋ አለው .. የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር ... የራሳችን ጉድፍ በፍጹም ሳናይ ሌላውን ለመውገር በእጅ ይዘን ድንጋይ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዴት እንወርሳለን የቆምን ሲመስለን በቁማችን ወድቀን .. የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር .. ፀሐይ ...
የሕግ ፍፃሜ EP ሙሉ የንሰሓ ዝማሬዎች ዲ ዘለዓለም ታከለ Yeheg Fetsame EP Full Hymns D Zelalem Takele
มุมมอง 21K5 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe 00:00 Track 1-ቅዱስ እግዚአብሔር 07:45 Track 2-መድኃኒታችን 14:54 Track 3-የሕግ ፍፃሜ 22:08 Track 4-የአርምሞ እናት 29:36 Track 5-እዩት 37:28 Track 6-ሕግጋተ ወንጌል 45:42 Track 7-ረስተንሃል
🔴"ቅዱስ እግዚአብሔር" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Kidus Egziabher l D Zelalem Takele
มุมมอง 21K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe ቅዱስ እግዚአብሔር በሰማይበምድርየሞሊየጌትነቱምስጋና በቅድስናው ቅዱስ ነው በገናንነቱገናና በልቡና ማይረዱት በሕሉና የማይገኝ ሥውር ለመንግስቱ ልክ የሌለው ለአገዛዙ ወሰንድንበር የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ጥንትየሌለው ለአኗኗሩ ለአኳሃኑ ፍጻሜ ለውርዝውናውም ማርጀት ለዘመኑ ቁጥር ዕድሜ የከበረ የደነቀ ሥራው ካየነው የሚልቅ አንስርትየማይደርሱበት ነው ዓሳዎች የማይዋኙበት ጥልቅ የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ጌትነቱ ከሰማነው ኃይሉ ከነገሩን በላይ ምድር መረማመጃው ነው የክብሩ ዙፋኑ ሰማይ ለኃይሉ ድካም የሌለው ለጥበቡ ልኬት ድንበር በቀልን የማያውቅ የዋህ ክ...
🔴 "መድኃኒታችን" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Medhanitachen l D Zelalem Takele
มุมมอง 14K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe መድኃኒታችን የምኞታችን ማረፊያ፣ መድኃኔዓለም መድኃኒት ምግብ ልብስና ቤታችን፣ የኑሯችንም መሠረት ትጉህ ኖላዊ ነው ፤ ነቅቶ የሚጠብቅ ከተራራው ወርዶ፣ ከበለስ ለበላች - ላንዷ የሚጨነቅ ከአውሬ እየታደገ ፤ እንዳንመስል ዓለሙን በመስቀል መንበር ላይ፣ አዘጋችቶ ሰጠን - ሥጋውና ደሙን መድኃኒታችን መድኃኔዓለም የማያልቀው ምግብ ለተራበው ዓለም ጸጋችን ተገ’ፎ ፣ ተራቁተን ብንርቅ በቁም ሞትን ለብሰን ፣ በለስ አገልድመን -በኃጢዓት ብንደርቅ በልጅነት ሥልጣን ከክብር ሊመልሰን ከሸማኔ ጎድጓድ ፣ ከድንግል ተገኝቶ - ራሱን አለበሰን መድኃኒታችን መድኃኔዓለም የማያረጀው ልብስ ለታረዘው ዓለም ...
🔴 "የሕግ ፍፃሜ" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | yeheg Fetsame l D Zelalem Takele
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe የሕግ ፍፃሜ ከአንድ መዓድ በልተን በፍቅር አድገን ስለምን ጥላቻ ገባ ልባችን በፍቅር እንኑር በእግዚአብሔር መንገድ እጅጉን ይበልጣል እርስበእርስ መዋደድ ... ይቅር መነቃቀፍ አንማ ከጀርባ የፍቅር ጠላት ነው ለክፋት አናድባ ወድቆ እንኳ ብናየው ትልቅ ብለን ያልነው ከመጸለይ በቀር መፍረድ ምንስ ዋጋ አለው .. የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር ... የራሳችን ጉድፍ በፍጹም ሳናይ ሌላውን ለመውገር በእጅ ይዘን ድንጋይ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዴት እንወርሳለን የቆምን ሲመስለን በቁማችን ወድቀን .. የህግ ፍጻሜ ነው ፍቅር ፍርድን እንተው ለእግዚአብሔር .. ፀሐይ ...
🔴 "የአርምሞ እናት" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Ye armemo Enat l D Zelalem Takele
มุมมอง 20K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe የአርምሞ እናት የአንደበት ፣ የብዕሯን ኃይል በጸጋዋ ብንመዝነው፥ የእሷን ስብከት ፣ የእሷን ጦማር የሚችል ስፍራ የቱ ነው?፥ የአምላክ እናት ፣ የአርምሞ እናት ዝምታዋ ግን ድንቅ ነው። ከ22ቱ ፍጥረት 7ቱን በአርምሞ፥ የፈጠረ ልጇ በቀራንዮ ደግሞ፥ በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት፥ በአርምሞ አዳነን በሞቱ ገድሎ ሞት። ግብሯም እንደ ልጇ ፣ መልኳም እንደ አምላኳ፥ ሁሉንም በልቧ መጠበቅ ታሪኳ፥ በሚልቅ ዝምታ ከአርሳኒ ፣ ከአጋቶን፥ ቃልን ከለከለች የቃል እናት ስትሆን። የነቢያቱን ነው ጸሎትም ብታደርስ፥ አሰምታም ብትጮኽ ማርያም በመቅደስ፥ “ከነገረኝ በቀር ገብርኤል በብሥራት፥ ምንም ...
🔴 "እዩት" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Eyut l D Zelalem Takele
มุมมอง 10K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe እዩት ቀና በሉ ቀራንዮ፥ እዩት ዓይንን የፈጠረን፥ መራራ ጠጣ ሊምረን። ሁሉን ቻዩ ሲንገላታ፥ ሞቱን ፥ የማይሞተው ጌታ፥ ተመልከቱ ጎልጎታ። ማየ ሕይወት ሲጠማ ፥ ሲገረፍ መሐሪ፥ ደሙ እንደ ጎርፍ ሲወርድ ውኆችን ሰፋሪ፥ በሚፈርደው ሲፈርድ መስፍን ፍርደ ገምድል፥ ነፍሱን ሲሰጥ እዩት ሕይወትን የሚያድል። "ልብስህ ለምን ቀላ" ብለህ የጠየቅህ ነቢይ፥ አሻግረህ ብታየው መለስህ በቃል አቢይ፥ "ዝም አለ ሥግው ቃል በግፍ አደባባይ፥ እያልህ "ተፈወስን በእርሱ ቁስል ሥቃይ" የጽዮን ደናግል ውጡ ፣ ተመልከቱ፥ አክሊለ ሦክ ደፍታ እስራኤል እናቱ፥ ሞሸረችው በሠርግ በቀይ ግምጃ ልብሱ፥ እግዚአ ሰሎሞ...
🔴 "ሕግጋተ ወንጌል" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Hegegate wongel D Zelalem Takele
มุมมอง 8K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe ሕግጋተ ወንጌል ከፍቅረ ቢጽ ጋራ ፍቅረ እግዚአብሔር አጽና ኦሪትና ወንጌል በሁለቱ ትዕዛዛት ተሰቅለዋልና በባልንጀራህ ላይ በከንቱ አትቆጣ የእግዚአብሔር ሰላም ከቤትህ እንዳይወጣ አድመኝነት ቁጣ ጠብና ክርክር ፀሐይዋ ሳትገባ ትተህ በፍቅር ኑር ወደሴቲቱ አይቶ ልቡ ‘ሚያመነዝር ምኞቱ ኃጢዓት ወልዳ ከሞት ጋር የሚኖር ያለዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ከሰማዩ መንግሥት የለው እድል ፈንታ እውነት ከሆነ አዎን ፡ ካልሆነ አይደለም በል በሰማይም በምድር ፡ ፈጽሞ አትማል ክፉውን በክፉ ፡ ተቃውመህ አትመልስ መልካም የሆነውን በሰው ሁሉ ፊት ያዝ እግዚአብሔርን መምሰል ራስህን አስለምድ ላሳዳጆች ...
🔴 "ረስተንሃል"ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Restenehal D Zelalem Takele
มุมมอง 13K6 หลายเดือนก่อน
#like #share #subscribe ረስተንሃል ውለታህን ፍቅርህን ረስተነዋል ማዳንህን ቸርነትህን ረስተነዋል በማይለኩት ፍቅር ፍጹም ብትወደንም እኛ ግን ምህረትህ ፍቅርህ ትዝ አይለንም በዓለም ሁሉ ካሉ ፍጥረታት መካከል የለም ከኛ በቀር መልክህን የሚመስል የሰጠኸን ክብር ውድህ ባይለካም ጠፍቷል ከልባችን ፍቅርህን አንሰማም ከምሥር ባርነት ከፈርዖን ሰንሰለት ደማችን ተቦክቶ ጡብ ከሰራንበት በአስር ተአምራት ነጥቀ ያወጣህንን የማምለጫውን ስም ረሳነው ክንድህን ከሞት ሥር ልትነጥቀን ወደኛ እየመጣህ ከሰማያት ወርደህ በረት እየተኛህ እንስሳት ከበውህ ሲያለብሱህ እያየን እኛ ግን ገፈንህ ልብስህን ተካፈልን የኛን መስቀል ወስደህ ...
አዲስ የንሰሐ ዝማሬ EP @Deaconzelalemtakele
มุมมอง 3.3K6 หลายเดือนก่อน
መጋቢት 6 2016 ዓ.ም ይጠብቁ የበረከት ጾም ያድርግልን ! #Zelalem_takele #Zemari_zelalem_takele
🛑 አዲስ ዝማሬ "አብሣሬ ድንግል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Absare Dingel " D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 17K8 หลายเดือนก่อน
#newmezmur #orthodox_mezmur #zemari_zelalem #zegola #አብሣሬ_ድንግል #Absare_Dingel #like #share #subscribe #ገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል
🛑 አዲስ ዝማሬ "መድኃኒቴ" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur "Medhanite" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 41K10 หลายเดือนก่อน
#newmezmur #orthodox_mezmur #zelalem #zemari_zelalem #zegola #medhanite #ዘማሪ_ዘለዓለም #ዲያቆን_ዘለዓለም #መድኃኒቴ #መድኃኔዓለም #like #share #subscribe
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur"Temesgen" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 44Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur"Temesgen" D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "ምድራዊው ሱራፊ" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) New Mezmur "Medrawiw Suraphi" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 33Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ምድራዊው ሱራፊ" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) New Mezmur "Medrawiw Suraphi" D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተነስቷል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Tenestual " D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተነስቷል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Tenestual " D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "በቅዱስ አጠራርህ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Bekidus Aterareh" D Zelalem Takele
มุมมอง 34Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "በቅዱስ አጠራርህ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Bekidus Aterareh" D Zelalem Takele
🛑 አዲስ ዝማሬ "ስለ አንቺ ሚነገር" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Selanchi mineger" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 34Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ስለ አንቺ ሚነገር" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Selanchi mineger" D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል ያለው" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Michel yalew" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 29Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል ያለው" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Michel yalew" D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "አመልክሃለሁ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Amelkehalehu" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 56Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "አመልክሃለሁ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Amelkehalehu" D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "መስቀል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Meskel" D Zelalem Takele Zegola
มุมมอง 45Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "መስቀል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Meskel" D Zelalem Takele Zegola
🛑 አዲስ ዝማሬ "ይጠብቃል ማዕተቤ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "yetebkal maetebe" D Zelalem Takele
มุมมอง 16K2 ปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ይጠብቃል ማዕተቤ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "yetebkal maetebe" D Zelalem Takele
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
มุมมอง 86K2 ปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
🛑 አዲስ ዝማሬ "ኪዳንሽ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Kidanesh Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
มุมมอง 68K2 ปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ኪዳንሽ" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Kidanesh Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
🛑 አዲስ ዝማሬ "ብስራተ ገብርኤል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Bisrate Gebreal Diacon Zelalem Takele
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ብስራተ ገብርኤል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Bisrate Gebreal Diacon Zelalem Takele
🛑 አዲስ ዝማሬ "ማርያም" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Maryam Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
มุมมอง 95K2 ปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ማርያም" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Maryam Zemari Diacon Zelalem Takele (Zegola)
🛑 አዲስ ዝማሬ "ይስአል ለነ" ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) | New Mezmur "Yiseal lene" Diacon Zelalem Takele [Zegola]
มุมมอง 64K2 ปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ "ይስአል ለነ" ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) | New Mezmur "Yiseal lene" Diacon Zelalem Takele [Zegola]
🔴 እንኳን ደኀና መጡ | Deacon Zelalem Takele Channel Intro
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
🔴 እንኳን ደኀና መጡ | Deacon Zelalem Takele Channel Intro