- 4
- 3 537
Sαlαh Responds
เข้าร่วมเมื่อ 24 ม.ค. 2021
▶And your lord is One lord [Qur'an 2:163]
วีดีโอ
ረመዳን ሙባረክ🌙
มุมมอง 593 ปีที่แล้ว
Apologetic Responds Live Stream
3 ปีที่แล้ว
ወሒድ Vs መምህር መሪ ጌታ
มุมมอง 1.9K3 ปีที่แล้ว
We are one Ummah !
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
ማሻ አላህ ኡስታዜ ስስቴ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ
ከእቅርታ ገር ያክርስትነ ትምህርት ውስብስብነ ለመራዳት በጠም የስቻግራል እንዴት እንዳምትረዱት አይገበኝም
Gn ymr ye Salah account nw
በጭራሽ አይመጡም መሪጌታ ፈረጠጡ 😅😅😅😅😅
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
ዛሬ እንዴ አድስ ስሰማው መርጌታ አሳዘነኝ😂😂😂😂😂
የሳላን ዮቱብ ተዋወኩት
ወሂድ አላህ ይጠብቅህ
ወሂድ ዋው
ሳላህ ሙስሊሙ ወንድሜ ነህን እስቲ ሹክ በሉኝማ ከኢምሩ ጋር የሚሰራው ልጅ ነውን ሳላህ ወላ ሌላ ነው ገና ዛሬ መጠው በዚህ ቤት
yeah
አይ አባ ሸሀውዚን
🎉🎉🎉
👍👍👌
ማሻ አላህ ጀዛከላህ
ማሻ አላህ ስናምር
ልጥራው ሳዳትን😊😂
ክክክ ጥራው😂
ሳልሃን ተጠንቀቁት ብሎ አንድ ሰዓት ረድ ይሰጥህ ነበር😜😝
@@amirzeynu3407 😁😁😂😂😂
እባካችሁን የልጁን ሊንክ 😔ሙሉውን ብስማ ያጓጓል
Despite the fact that we differ in some aspect , we are one in core and base teaching of Islam . WE ARE ONE UMMA!!
በአማሪኛ እየተረጎማችሁ አቅርቡልን
እረ መሪ ጌታው ከምር አሳቀኝ
መምህሬ "ወ"🖤
እናመሰግናለን 😘::
🌺እኛም እናመሰግናለን🌺
ቆንጆ ነው ግን አባብለህ መያዝ ነበረብህ ሀገራችን ላይ የክርክር ባህሉ ገና ነው እንደዚህ ብቅ እሚሉ ሰወችን ጠጠር ሳታደርጉ ለላ አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል ያዝ ለቀቅ እያረጉ ሀይማኖታዊ ክርክርን ማለማመድ ያስፈልጋል
እንደዚህ ካልተያዙ ይፈራገጠሉ አንተ አታውቃቸውም።
እንደውም እዚህ ላይ በጣም ትግስተኛ ነው ኡስታዝ ። ግራ ሲሉቶ ቀኝ ይላል ሆ
ደስ ይላል።
Approve ለመሆን 5 ሰዓት ነበር የቆየው እንዴት ላስተካክለው አኺ ?
ጀዛክሏህ አኹና
🌺ወኢያኪ ኼይር ኡኽቲ🌺
copyright እንዳይዝህ
ማሻ አላህ መክፈትህ ደስ ይላል።ወድሜ ሳላህ ጠቅር አላህ ይጠብቅህ።አኼ
ኢንሻአላህ ሹክረን
በርታ አኹና
ኢንሻአላህ።
ኡሙ ቀደምሺኝክክክ
@@አልማዝአስን ክክክ ዩቱቡ እደገባሁኝ የደረሰኝ ይሄ ነበር☺️
yechanlu alama mndnew
የሃይማኖት ንፅፅር ቻናል ነው።
@@slhresponds4928 arif new mashallah allah yagizih
የሰው Video ሼር ማረግ TH-cam ብህን ያዘጋብሃል
አይ ይህ ለሙከራ ነው ኢንሻአላህ የራሳችንን እንለቃለን ሹክረን።