Mesi ( የ Finland ቅመም )
Mesi ( የ Finland ቅመም )
  • 711
  • 213 902

วีดีโอ

#የብርቱካን ዳቦ ለገና የተጋገረ ,Orange Bread
มุมมอง 11912 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የብርቱካን ዳቦ ለገና የተጋገረ 👈
#የጉራጌ ነገር ቆጮዬ ኬክዬ በድላሌ ይምጣ😂🥰
มุมมอง 5316 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ቆጮዬ ኬክዬ በድላሌ ይምጣ😂🥰
#አዋዜ ለገና በኔ ቤት እንዴት ነው የማዘጋጀው👈
มุมมอง 21814 วันที่ผ่านมา
አዋዜ ለገና በኔ ቤት እንዴት ነው የማዘጋጀው👈
#ዛሬ እንግዳ ነበረብኝ#የኢትዮጵያን ምግብ መመገብ ፈልገው
มุมมอง 15221 วันที่ผ่านมา
#ዛሬ እንግዳ ነበረብኝ#የኢትዮጵያን ምግብ መመገብ ፈልገው
#vegan burger,bean በባቄላ ቆንጆ በርገር የፆም በርገር ያሚሚ ላይክ👈
มุมมอง 12728 วันที่ผ่านมา
#vegan burger,bean በባቄላ ቆንጆ በርገር የፆም በርገር ያሚሚ ላይክ👈
# በየቀኑ 5ኪሌ ሚትር ወክ ማድረግ አለባቹ🚶‍♀️‍➡️🚶‍♀️‍➡️🚶‍♀️‍➡️
มุมมอง 55หลายเดือนก่อน
# በየቀኑ 5ኪሌ ሚትር ወክ ማድረግ አለባቹ🚶‍♀️‍➡️🚶‍♀️‍➡️🚶‍♀️‍➡️
#ከብዙ በሽታ የሚከላከል ፊቱ ሻይ ወይም ጁስ👌
มุมมอง 70หลายเดือนก่อน
#ከብዙ በሽታ የሚከላከል ፊቱ ሻይ ወይም ጁስ👌
#ቆስጣዬን#እንደዚህ ሆና መጣች😂
มุมมอง 79หลายเดือนก่อน
#ቆስጣዬን#እንደዚህ ሆና መጣች😂
#የአገልግል ምግብ መብላት እንዴት ደስ ይላል 😊
มุมมอง 312หลายเดือนก่อน
#የአገልግል ምግብ መብላት እንዴት ደስ ይላል 😊
#በተልባ፣ በአጃ እና በቺያ የተጋገረ ዳቦ(Bread baked with flax, oats, and chia🍞
มุมมอง 54หลายเดือนก่อน
#በተልባ፣ በአጃ እና በቺያ የተጋገረ ዳቦ(Bread baked with flax, oats, and chia🍞
#ይቅርታ ያወራነው ገደል ገባ ነው የሚባለው😃
มุมมอง 80หลายเดือนก่อน
#ይቅርታ ያወራነው ገደል ገባ ነው የሚባለው😃
#ምሳ እና ቁርስ ሙሉ አሠራሩ እንካቹ👌👍🔥ኢቢስ ላይ ተወዳድሪ ያሸነፍኩበት😂ደሞ ቀልዴ ነው
มุมมอง 1232 หลายเดือนก่อน
#ምሳ እና ቁርስ ሙሉ አሠራሩ እንካቹ👌👍🔥ኢቢስ ላይ ተወዳድሪ ያሸነፍኩበት😂ደሞ ቀልዴ ነው
#ቡላ እና ቺያ ሲድ አይለኛ ቅርስ👌ላይክ 👈
มุมมอง 662 หลายเดือนก่อน
#ቡላ እና ቺያ ሲድ አይለኛ ቅርስ👌ላይክ 👈
#ፊንላንድ በአንዴ እንደሆነ ሆነች
มุมมอง 812 หลายเดือนก่อน
#ፊንላንድ በአንዴ እንደሆነ ሆነች
#እንጀራ ሲጋገር ይህችን ቆሞ የጠበቀ 😳ቃተኛ ላይክ👈
มุมมอง 1102 หลายเดือนก่อน
#እንጀራ ሲጋገር ይህችን ቆሞ የጠበቀ 😳ቃተኛ ላይክ👈
#በቦሌ የተቀቀለ ጎመን ላይክ 😀👍
มุมมอง 1672 หลายเดือนก่อน
#በቦሌ የተቀቀለ ጎመን ላይክ 😀👍
#ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው!!
มุมมอง 702 หลายเดือนก่อน
#ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው!!
#እማማ ዝናሽዬ ሶዶ ለምን እንደዚህ እንደሚወዱ ምላሽ አለኝ አሉ😄
มุมมอง 1932 หลายเดือนก่อน
#እማማ ዝናሽዬ ሶዶ ለምን እንደዚህ እንደሚወዱ ምላሽ አለኝ አሉ😄
#ለማማ ዝናሽዬ የልጅ ልጅ የገዛውት ስጦታ እንዴት ደስህ እንዳላቸው😃🎁🎁
มุมมอง 1512 หลายเดือนก่อน
#ለማማ ዝናሽዬ የልጅ ልጅ የገዛውት ስጦታ እንዴት ደስህ እንዳላቸው😃🎁🎁
#Finland እንደዚህ ሆና ጠበቀችኝ ምን ጉድ ነው እማማ ዝናሽዬ ጋር ብቆይ ያስብላል🙂
มุมมอง 1122 หลายเดือนก่อน
#Finland እንደዚህ ሆና ጠበቀችኝ ምን ጉድ ነው እማማ ዝናሽዬ ጋር ብቆይ ያስብላል🙂
#እማማ ዝናሽዬ ወፍራም ነሽ አልጋዬ ይሰበራል ካልመሰላቸው😄
มุมมอง 1782 หลายเดือนก่อน
#እማማ ዝናሽዬ ወፍራም ነሽ አልጋዬ ይሰበራል ካልመሰላቸው😄
#መስቀልን ከቤተሰቦቼ ጋር ባማረ አሳልፊ ወደ ፊላንዱ ተመለስን ተመስገን አምላኬ🙏
มุมมอง 1192 หลายเดือนก่อน
#መስቀልን ከቤተሰቦቼ ጋር ባማረ አሳልፊ ወደ ፊላንዱ ተመለስን ተመስገን አምላኬ🙏
#አረ ጣባኤ እንዳይሰበር በአይቤ ምክኒያት አይቤ በጣም ይወዳሉ😄ቡዳ ቡዳ ቀይ ፍየል ብላ
มุมมอง 4.5K3 หลายเดือนก่อน
#አረ ጣባኤ እንዳይሰበር በአይቤ ምክኒያት አይቤ በጣም ይወዳሉ😄ቡዳ ቡዳ ቀይ ፍየል ብላ
#አለልኝ አባቴ🥰🥰እናት አገሬ
มุมมอง 773 หลายเดือนก่อน
#አለልኝ አባቴ🥰🥰እናት አገሬ
# ቆጮዬን እየጋገርን መብራት ሲጠፍ አይጣል ነው😉
มุมมอง 2473 หลายเดือนก่อน
# ቆጮዬን እየጋገርን መብራት ሲጠፍ አይጣል ነው😉
#አመሰግናለሁ ዘመዶቼ አገሪም🥰🇪🇹
มุมมอง 253 หลายเดือนก่อน
#አመሰግናለሁ ዘመዶቼ አገሪም🥰🇪🇹
#ይዛ የመጣችሁ ለኔ ነዉ ለማንም አልሰጥም.የወንበሩ 😄ይከፈልበታል
มุมมอง 3733 หลายเดือนก่อน
#ይዛ የመጣችሁ ለኔ ነዉ ለማንም አልሰጥም.የወንበሩ 😄ይከፈልበታል
#እማማ ዝናሽዬ ከሚስትክ ያዋድክ ያሳስምክ😄
มุมมอง 2553 หลายเดือนก่อน
#እማማ ዝናሽዬ ከሚስትክ ያዋድክ ያሳስምክ😄
#እማማ ዝናሽዬ እኔ የአለስላሴ ልጅን ነኝ ልጅ በቁጥጫ ገደሉት😄
มุมมอง 4873 หลายเดือนก่อน
#እማማ ዝናሽዬ እኔ የአለስላሴ ልጅን ነኝ ልጅ በቁጥጫ ገደሉት😄

ความคิดเห็น

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በኣልን ደስ በሚል ሁኔታ አክብረሻል እግዚያብሔር ይመስገን ሰብሰብ ብሎ ማክበር ደስ ይላል የኔ መልካም ለአመቱ በሰላም ያድርሰን የኔ ውድ

  • @tejitusimert7589
    @tejitusimert7589 3 วันที่ผ่านมา

    😢Bandira ede Terepeza magechia?!

  • @febenmitiku28
    @febenmitiku28 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ የብርቱካን ዳቦ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ እንዴት ያምራል የተባረከ ይሁን የኔ መልካም

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 4 วันที่ผ่านมา

      የኔ መልኳም ተባረኪ

  • @MartaTruna
    @MartaTruna 5 วันที่ผ่านมา

    Muya enmaralen kemsenal konjo new Mesi ❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 6 วันที่ผ่านมา

    እንግዶችሽ አሪፎች ናቸው::አንችም ከምግብ እስከ ቡና በደንብ አስተናግደሻል::ጎበዝ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ የኔ መልካም ቆጮ በኮባ መጋገርሽ ቆንጆ ነው የሚሆነው የእንጀራ ምጣድሽን አታስነኪው ቆንጆ ሆኖ በስሏል የተባከ ይሁን ውዴ

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 6 วันที่ผ่านมา

      ሠላም ውድድ በጣም ፈርቼ ነበር ግን ቆንጆ ወጣ

  • @SlimyEditz7
    @SlimyEditz7 7 วันที่ผ่านมา

    Missä paika se on

  • @MesereAlmayo
    @MesereAlmayo 7 วันที่ผ่านมา

    Mesye አቁአን ለጌታችን የልደት በዓል በስላም አደርሰቹ 🥰👏🌿

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 7 วันที่ผ่านมา

      አሜነ እንኳን አብሮ አደረሰን እስኪ ብቅ በይ ቅዳሜ

  • @AdisWorku-s9w
    @AdisWorku-s9w 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaTruna
    @MartaTruna 10 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ አዋዜ ሰራሽልን ለየት ያለ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ሁሉም ለአዋዜው ቆንጆ ጣእም መስጫ ወሳኝ ነው ለበአል ይስፈልጋል እናመሰግናለን የኔ መልካም

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 13 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ማር😍😍😍😍

  • @suzannatilahun5072
    @suzannatilahun5072 15 วันที่ผ่านมา

    wow yetebalke yewen❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @SisayBogale-i2t
    @SisayBogale-i2t 15 วันที่ผ่านมา

    ውጤቱ ጥሩ ነው ግን ማጠብ አለብሽ

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 15 วันที่ผ่านมา

      ምኑ ነው ማጠብ አለበሽ?

  • @Gacha_hot123
    @Gacha_hot123 16 วันที่ผ่านมา

    En nää mummoa

  • @Y1u1s1u1f-x8z
    @Y1u1s1u1f-x8z 19 วันที่ผ่านมา

    Im from Eritrea I love injera

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይርዳሽ መስዬ

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ውድድ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 20 วันที่ผ่านมา

    የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቺ የኔ መልካም

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ

  • @woynitube315
    @woynitube315 24 วันที่ผ่านมา

    የተባረከ ይሁን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንግዶችሽ የኛን ምግብ እንደወደዱት ያስታውቃል

  • @15kmarta
    @15kmarta 25 วันที่ผ่านมา

    ደምሬሻለሁ ደምርኝ ማሬ🎉

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etetegebrewold6031
    @Etetegebrewold6031 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ በቡኒ ዳቦ የተሰራ የፆም በርገር ነው የሰራሽው ቦሎቄ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺ

  • @Sheto-z7j
    @Sheto-z7j 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SlimyEditz7
    @SlimyEditz7 28 วันที่ผ่านมา

    ❤🍹🍔🍔🍔🍔🥕🥕🥕🥕

  • @DavidJosephJames
    @DavidJosephJames 28 วันที่ผ่านมา

    🍔🍔🍔🍔🍔🥕🥕🥕🥕

  • @nahomjosephbol-nv7dr
    @nahomjosephbol-nv7dr 28 วันที่ผ่านมา

    🍔🍔🍔🍔🍔🍴🍴🫗

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 28 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🙏🏽

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መስዬ እንዴት ነሽ እህቴ በረዶው እንዴት እያደረጋችሁ ነው በርቱ ነው የምንለው ሌላ ምን ይባላል

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 28 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ችለነው ምን አማራጭ አለ🙂

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 28 วันที่ผ่านมา

    እሜንንንንን

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 28 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @MerhawitMenkam
    @MerhawitMenkam 28 วันที่ผ่านมา

    ኣሚን ኣሚን ኣሚን ኣሚን ኣሚን

  • @GeraworkMoges
    @GeraworkMoges 28 วันที่ผ่านมา

    Amem Amem Amem 💚💛♥️🙏

  • @nahomjosephbol-nv7dr
    @nahomjosephbol-nv7dr 29 วันที่ผ่านมา

    😅😅🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇫🇮❤❤

  • @nahomjosephbol-nv7dr
    @nahomjosephbol-nv7dr 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @DavidJosephJames
    @DavidJosephJames 29 วันที่ผ่านมา

    🔵🤍

  • @SlimyEditz7
    @SlimyEditz7 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Jessu_2012
    @Jessu_2012 29 วันที่ผ่านมา

    Öö what?

  • @HeleneBasha
    @HeleneBasha หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @FghhhFghhi
    @FghhhFghhi หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @newthink2129
    @newthink2129 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ቦርናገነቴዩቱብ
    @ቦርናገነቴዩቱብ หลายเดือนก่อน

    ማሺአላህ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሻይ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም በተለይ አሁን የሰሞኑ ጉንፋን በጣም ከባድ ነው እንደዚህ እያዘጋጀን እንጠጣለን እናመሰግናለን

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 หลายเดือนก่อน

      ሠላም ውድድ ኢትዮጵያ ላላቹ ሁሌሞ ብትጠቀሙት ይጠቅማል

  • @menberekebede662
    @menberekebede662 หลายเดือนก่อน

    Selam beyalew berchi konjo sub, adergalew bekenenet melishe

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 หลายเดือนก่อน

      ሠላም ሠላም አመሰግናለሁ እመልሳለሁ በሚገባ

  • @genetbati6308
    @genetbati6308 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ የፆም ኬክ ነው የምሰራው አልሽ ግን የገበታ ቅቤ ብለሽ ስትጨምሪ ታሳያለሽ ታድያ ምኑነው የፆም ኬክ የሚሆነው ስላልገባኝ ነው።

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 หลายเดือนก่อน

      ሠላም ቆጅዬ ኢሮፓ ካለሽ ሁሉ ነገር አለ የፆም የገበታ ቂቤ አለ የፆዉም ወተት" የፆም ክሪም" ሁሉም ነገር አለ የፆም የሆነ...ለጥያቄሽ አመሰግናለሁ🙂🥰

  • @woynitube315
    @woynitube315 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @nahomjosephbol-nv7dr
    @nahomjosephbol-nv7dr หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤thank you for sharing