Apostolic Songs
Apostolic Songs
  • 216
  • 3 043 162
ማን ይሆን | Germany Choir | Apostolic Church International Fellowship of Europe Annual Conference 2023
ማን ይሆን የሱስ በፊትህ
ዝቅ ብሎ የሚያገለግል
ከልቡ አንተን የሚያከብር
እንደ ሐዋርያት ዘመን ስምህን የሚያስከብር
የምስራቹንም ወንጌል ለዓለም ሁሉ ሚናገር
የሱስ ሆይ ዛሬም ለክብርህ አስነሣ ለአንተ ሚቀና
ጌታ ሆይ ዛሬም ለክብርህ አስነሣ ለአንተ ሚቀና
የዝህን ዓለም ግርግር እንደ ተድላ እየቆጠሩ
በጊዜያዊ ጥቂት ደስታ በዓለም የተታለሉ
ጌታ ሆይ በቤትህ መጥተው ለአንተ ክብር እንዲሆኑ
የሱስ ሆይ ሰራተኛ ላክ ዛሬም ልጆችህ ይዳኑ
የነፍሳት ሸክም ተሰምቶት በቅናት ለአንተ ሚሰራ
ጥፋታቸው አሳዝኖት በለቅሶ ቃል የሚዘራ
ትጋት ያለውን አስነሣ ለነፍሳት የሚገደውን
ጉልበቱን የሚያንበረክክ ሁልጊዜ የሚያነባውን
ጥቂት ዘመን እንደቀረ አውቆ ጠላትም ቢያቅራራ
በታምራት የታጀበ ብዙ ድንቆችን ቢሰራ
ስምህን ለማስከበር የሱስ ሆይ ዛሬም ተነሣ
ተስፋ ቆርጦ የነበረውም ለምስጋና እጁን ያንሳ
ሁልጊዜ በቤትህ መሆን ምነኛ መልካም ነገር ነው
ውድ ልጅን ያደረከው ፍፁም የተባረከ ነው
ጨለማን ተውጠው ያሉ ጽድቅህን የሚናፍቁ
ብዙኮ ናቸው ኢየሱስ አንተን የሚጠባበቁ
“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።”
መዝሙር 71፥22
ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው
🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon
🔴 Instagram: apostolic_songs
🔴 Facebook: ApoSongs
🔴 TH-cam: th-cam.com/users/ApostolicSongs
#ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur, #ApostolicChuchSongs
มุมมอง: 6 075

วีดีโอ

አይቋረጥም የልቤ ምስጋና | Melaku Lakew & Ruth Lakew | New Gospel Song
มุมมอง 17Kปีที่แล้ว
ልግባ ወደ ፊትህ ወደ መቅደስህ ምክንያት ሰበብ ትቼ ላሞገግስህ የናርዶስም ሽቱ ይምጣ ይሰበር ብቻ ደስ ያሰኝህ የነፍሴ ንጉስ ልቤን በፊትህ አፈሰዋለሁ አንተ ጌታዬ ነህ አከብርሀለሁ ማን አለ ኢየሱስ በምድር በሰማይ የሚወደስ የሚከብር ሌላ አምላክ የበላይ ክብርህ ግርማህ አይወዳደር ከማንም ጋር አይነፃፀር ማይሻር ነው ንግስናህ አመልክሃለሁ ትልቅ ነህ በዙፈንህ በመደሪያህ ክብር ላንተ ይሁንልህ በልቤ መዝገብ ላንተ ምስጋና ሞልቷል ነፋሴ ክብርህን ስታይ መዝገቧን ትከፍታለች ከፈቃዷ ዘልአለም ውዳሴን ትሠጣለች አይቋረጥም የልቤ ምስጋና አይቋረጥም አይቋረጥም የልቤ ውደሴ አይቋረጥም በዕድሜ ለይ ዕድሜን ጨመርክልኝ በሃጢአት እንዳልጠፋ...
ልጄ ይምለሳል - Mintesnot Zeleke
มุมมอง 36Kปีที่แล้ว
ልጄ ይመለሳል ዘማሪ ምንተስኖት ዘለቀ 🎹 ሳሙኤል አጋሞ 🎸 ሳሚ ደካማ ነኝ ብዬህ የማትተወኝ የማትተው እኔ አልሆንም ስልህ የማትጥለኝ የማትጥል በቃ ተወኝ ብዬህ የማትተወኝ የማትተው በኔ ተስፋ ቆርጠህ የማትሄድብኝ የማትሄድ እኔ አላየሁም እንዳንተ ያለ አላየሁም አላገኝም አንተን የሚመስል አላገኝም እኔን ልትይዘኝ መረብህን ጣልክ አሳዬን ሳጠምድ አንተ ነፍሴን ያዝክ ኃጢአቴ ብዙ ነው እንዳላስኮንንህ ከኔ ተለይ ባክህ ብቻዬን ልሁን ድምጼን ሳትሰማው አስጠግተኸኝ መቼ ታመንኩህ እንደማያውቀው ሰው እንደ ጠላቱ ረግሜ ካድኩህ ሲገፉ ሲመቱህ በጥፊው መሃል እኔን ታያለህ አሳዝኜህ እንኳን እንዳልጠፋብህ ትሳሳልኛለህ ድርሻዬን ጠይቄ ስገፋው...
32ኛ ዋራ ቤቴል | 32nd Wara Bethel Crusade
มุมมอง 18Kปีที่แล้ว
“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው 🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon 🔴 Instagram: apostolic_songs 🔴 Facebook: ApoSongs 🔴 TH-cam: th-cam.com/users/ApostolicSongs #ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur, #ApostolicChuchSongs
New Album - አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ - Aster Seifu
มุมมอง 4.4Kปีที่แล้ว
“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው 🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon 🔴 Instagram: apostolic_songs 🔴 Facebook: ApoSongs 🔴 TH-cam: th-cam.com/users/ApostolicSongs #ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur, #ApostolicChuchSongs
ተስፋ አለው | Abenezer Desalegn | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
ምድረበዳው እንዲለመልም አለቱም ውኃን እንዲያፈልቅ የተጠማ በጥም እንዳያልቅ የመንፈስህ ዝናብ ይለቀቅ እሳት ጭራሮን እንዲያቃጥል ደግሞም ውኃውን እንዲያፈላ የረከሰውን ሁሉ ሊቀድስ የባለ ኅምሳው እሳት በህዝብህ ላይ ይፍሰስ “እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው 🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon 🔴 Instagram: apostolic_songs 🔴 Facebook: ApoSongs 🔴 TH-cam: th-cam.com/users/Apo...
Hibret 19 Full Album | እንደ ቀድሞው ዘመን | ህብረት 19 ሙሉ አልበም | Apostolic Church of Ethiopia
มุมมอง 102Kปีที่แล้ว
የአልበም 19 መዝሙሮች 1. 00:00, ረዳኝ ደሙ 2. 04:39, እግዚአብሔር አንድ ነው! 3. 09:30, ሰማይ ይከፈትልን! 4. 14:01, በደስታ ዜማ 5. 19:11, ለክብርህ አውለኝ 6. 24:54, እንተጋገዝ 7. 29:24, የቃል ኪዳን ልጅ ነኝ 8. 35:06, ተባረክልኝ 9. 41:37, ምስጋናን አነሳለሁ 10. 47:48, አትሁን አትቁም ከደጅ 11. 53:16, እንደቀድሞው ዘመን “እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው 🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon 🔴...
ይውረስ ወንጌል. . .ኢየሱስ ዛሬም የበላይ | Bereket Desta
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
የሀሰተኛ የነቢያትን የማስመሰል የውሸት ትንቢትን እንቃወም ይፈራርሳል ለሌላ ክብሩን መች ይሰጣል ገዢ ሆ በሰማይ በምድር ይኖራል እርሱ እግዝአብሔር በግዛቱ ወደር የለውም ሊመስለውም ማንም አይችልም ወንጌል ይውረስ ይውረሳቸው ይፍረስ ጣዖት አምልኳቸው ከንቱ ይሁን የምሰሩት የማስመሰል የሀሰት ትንቢት በእኔ ዘመን ይሄ አይሰራም ቀብቶኛል ፍጹም አልቆምም እሳት ወርዶ ይገለጥ ክብርህ አለህ ከእኛ ጋር ዛሬም እንይህ ሁለት አምላክ እንዴት ይኖራል አንዱን ወዶ አንዱ ይጠላል በአንድ ወንበር ለሁለት መንገስ እንዴት ሆ ለኢየሱስ በክብሩ አይደራደርም በዙፋኑ ማንም አይነግሥም በእኔም ዘመን ይሄ አይሆንም እረግጠዋለሁ በአምላኬ ስም ኤልዛበል...
Joseph Nenko & Keneni Petros - Faaruu kadhannaa - Cover
มุมมอง 2.6K2 ปีที่แล้ว
Joseph Nenko & Keneni Petros - Faaruu kadhannaa - Cover
አንተ ነህ ተስፋዬ - Abenezer Adugna - Apostolic song with lyrics
มุมมอง 16K2 ปีที่แล้ว
አንተ ነህ ተስፋዬ - Abenezer Adugna - Apostolic song with lyrics
የዘላለም አባት በምድር ላይ ተገለጠ | Sara Demissew | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
የዘላለም አባት በምድር ላይ ተገለጠ | Sara Demissew | Apostolic church of Ethiopia
የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኽኝ (ድ/ር) ሽኝት ፕሮግራም በጎፋ አጥብያ | Bishop Teklemariam's Memorial Service at Gofa Church
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኽኝ (ድ/ር) ሽኝት ፕሮግራም በጎፋ አጥብያ | Bishop Teklemariam's Memorial Service at Gofa Church
የሕይወት ውሃ ምንጭ
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
የሕይወት ውሃ ምንጭ
አደራ አባብዬ | Dawit Demisew | Apostolic songs
มุมมอง 24K2 ปีที่แล้ว
አደራ አባብዬ | Dawit Demisew | Apostolic songs
ኢየሱስ ምህረትህ - Abraham Teklemariam
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
ኢየሱስ ምህረትህ - Abraham Teklemariam
የምስጋና ጥግ ብኖርማ | ሙሉ ቀን ብዘመር የማይጠገብ መዝሙር 🙌
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
የምስጋና ጥግ ብኖርማ | ሙሉ ቀን ብዘመር የማይጠገብ መዝሙር 🙌
የአምልኮ አዝማቾች ስብስብ | Collections of worship hymns | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 39K2 ปีที่แล้ว
የአምልኮ አዝማቾች ስብስብ | Collections of worship hymns | Apostolic church of Ethiopia
የፋስካ መዝሙር ስብስብ | Passover songs collection
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
የፋስካ መዝሙር ስብስብ | Passover songs collection
አይነስብህ ምስጋናዬ 🙌
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
አይነስብህ ምስጋናዬ 🙌
31ኛው የዓለም አቀፍ ዋራ ቤቴል ኮንፍራንስ አምልኮ | WARA BETHEL 2014/2022
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
31ኛው የዓለም አቀፍ ዋራ ቤቴል ኮንፍራንስ አምልኮ | WARA BETHEL 2014/2022
Gendeba Bethel Crusade | አምልኮ | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 3.6K2 ปีที่แล้ว
Gendeba Bethel Crusade | አምልኮ | Apostolic church of Ethiopia
15ኛው ገንደባ ቤቴል | Gendeba Bethel | Highlights | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
15ኛው ገንደባ ቤቴል | Gendeba Bethel | Highlights | Apostolic church of Ethiopia
በክብር ዙፋን | Hossana Conference | Worship | Apostolic Church of Ethiopia
มุมมอง 22K2 ปีที่แล้ว
በክብር ዙፋን | Hossana Conference | Worship | Apostolic Church of Ethiopia
50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በሆሳዕና | አምልኮ | አላፈርኩም ታምኘበት
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በሆሳዕና | አምልኮ | አላፈርኩም ታምኘበት
የቆሜ አልቀረም የተቀመጠ | 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በሆሳዕና | አምልኮ | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
የቆሜ አልቀረም የተቀመጠ | 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በሆሳዕና | አምልኮ | Apostolic church of Ethiopia
50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በሆሳዕና | Abenezer Fekadu | ስረዳኝ አይቻለሁ | Live Worship
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
50ኛ ዓመት ክብረ በዓል በሆሳዕና | Abenezer Fekadu | ስረዳኝ አይቻለሁ | Live Worship
ልቆይ በአንተ ፊት በጸሎት | Abenezer Fikadu | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 28K2 ปีที่แล้ว
ልቆይ በአንተ ፊት በጸሎት | Abenezer Fikadu | Apostolic church of Ethiopia
ኢያንዳንዱ ደቂቃ | Gerji Amen Choir | lyrics | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
ኢያንዳንዱ ደቂቃ | Gerji Amen Choir | lyrics | Apostolic church of Ethiopia
ይውረድ መስንቆዬ | Meseret Belay | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
ይውረድ መስንቆዬ | Meseret Belay | Apostolic church of Ethiopia
ሰላሜ ነው ኢየሱስ | Desta Jelda | lyrics | Apostolic church of Ethiopia
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
ሰላሜ ነው ኢየሱስ | Desta Jelda | lyrics | Apostolic church of Ethiopia

ความคิดเห็น

  • @Kidist-u9f
    @Kidist-u9f 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @AsterAbata
    @AsterAbata 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ok,hi?did.yngel

  • @AsterAbata
    @AsterAbata 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤hi

  • @BirkeFikadu-j5m
    @BirkeFikadu-j5m 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebiifaamii

  • @ForgetMavundza
    @ForgetMavundza วันที่ผ่านมา

    Ameen

  • @yeneneshsilase-qv7hd
    @yeneneshsilase-qv7hd วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @MihretMary-d3r
    @MihretMary-d3r วันที่ผ่านมา

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 2 วันที่ผ่านมา

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @MthokozisiMadi
    @MthokozisiMadi 2 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen

  • @Sara-ol1yo
    @Sara-ol1yo 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ameni ameni

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamaaSalamaa-c6f
    @SalamaaSalamaa-c6f 2 วันที่ผ่านมา

    በእወነት እኔ አለየውም እንደቴ የሌ ለእኔ አንቴ ልዩ ነህ

  • @MthokozisiMadi
    @MthokozisiMadi 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NgsrAa
    @NgsrAa 5 วันที่ผ่านมา

    🙏amen

  • @IyasuOlkeba
    @IyasuOlkeba 5 วันที่ผ่านมา

    Ameeen Ameen

  • @belaymathewos5846
    @belaymathewos5846 5 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ በእውነት 😢😢😢😢😢😢

  • @MirhtIopiso
    @MirhtIopiso 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @TadelechAyele-y5f
    @TadelechAyele-y5f 6 วันที่ผ่านมา

    Tabaraki ❤❤❤❤❤

  • @MMat-z3j
    @MMat-z3j 9 วันที่ผ่านมา

    E Mitike Bokola

  • @MMat-z3j
    @MMat-z3j 9 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameenameen

  • @MMat-z3j
    @MMat-z3j 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MMat-z3j
    @MMat-z3j 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ E Mitike Bonkola Kideso❤

  • @Pordogan
    @Pordogan 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HagirsoFsiha
    @HagirsoFsiha 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @BetiBeti-vp7pn
    @BetiBeti-vp7pn 10 วันที่ผ่านมา

    amen❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜንን አአአአአአአአሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤☝☝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባርክ በጌታ ስም❤❤❤❤

  • @SinoyeApo
    @SinoyeApo 11 วันที่ผ่านมา

    Amen haleluya❤❤❤ እኔ አላየሁም እንዴ አንተ ኢየሱስ 🙌🙌🤲🤲😍😍

  • @DawitjofeAyano-k5d
    @DawitjofeAyano-k5d 11 วันที่ผ่านมา

    Yeminalkaw amilak xagan yicamirlh wondim

  • @DinkneshUae
    @DinkneshUae 11 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @KidistDeme-l2y
    @KidistDeme-l2y 11 วันที่ผ่านมา

    Betekrstiyane aresashim...

  • @abentapostolic
    @abentapostolic 12 วันที่ผ่านมา

    Abate endainasu ayenate edition yesetani

  • @AmnechAmnech-wn8yp
    @AmnechAmnech-wn8yp 13 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙌🙌🙏🙏

  • @AmnechAmnech-wn8yp
    @AmnechAmnech-wn8yp 13 วันที่ผ่านมา

    Tebareki

  • @ልጀ
    @ልጀ 13 วันที่ผ่านมา

    ታማገን ታማገን ታማገን እልልልልል እልልልልል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ልጀ
    @ልጀ 13 วันที่ผ่านมา

    ታማገን ታማገን እየሱስ አሜን አሜን እየሱስ እልልልል እልልልልል ❤❤❤

  • @ልጀ
    @ልጀ 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልል እልልልልል አሜን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😭🙏🙏🙏👐👐👐👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NigatuKusa-ws6lq
    @NigatuKusa-ws6lq 13 วันที่ผ่านมา

    Tabarek,

  • @TwbchChama
    @TwbchChama 15 วันที่ผ่านมา

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @yosephjeka
    @yosephjeka 18 วันที่ผ่านมา

    batem ka nafise yewodadikut sawu Kes seyifye Eyesus tsaga yabizalot ye egizer sawu rajim edimena tena tamagnawulik la agaritu miyasifalig sawu batem ewodahalawu

  • @yosefmekonen-j4p
    @yosefmekonen-j4p 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ የኢየሱስ ነኝ

  • @Miratu_t8e
    @Miratu_t8e 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤

  • @BezaDache
    @BezaDache 19 วันที่ผ่านมา

    Tebark❤❤❤❤❤

  • @BezaDache
    @BezaDache 19 วันที่ผ่านมา

    Amne😊😊😊😊😊😊

  • @BezaDache
    @BezaDache 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SEGENETDANIELMENA
    @SEGENETDANIELMENA 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen

  • @MedihantWogaso
    @MedihantWogaso 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AffectionateBarn-ik3ur
    @AffectionateBarn-ik3ur 20 วันที่ผ่านมา

    ምስጋናዬ ማደርያህ ይሙላው እንጅ አባቴ🙌🙌🙌🙌

  • @user-sb6jk1lg4m
    @user-sb6jk1lg4m 22 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤