DASH Book Reviews
DASH Book Reviews
  • 8
  • 28 723

วีดีโอ

ታለ በእውነት ስም (የአለማየሁ ገላጋይ) መጽሃፍ ዳሰሳ ( No Spoiler ) | ቢነበብ worth ነው? | DASH Book Reviews
มุมมอง 122หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ ታለ በእውነት ስም የሚለውን የአለማየሁ ገላጋይ የሆነውን መጽሃፍ በአጭር ደቂቃ ለመዳሰስ ሞክሬአለሁ። እናም መጽሃፉን ከማንበባችሁ በፊት ስለምንድነው ነው የሚያወራው የሚለውን ከወድሁ አውቃችሁ እንዲታነቡም ያግዛችኋል።
እመጓ (በአለማየሁ ዋሴ) መጽሃፍ ዳሰሳ እና ያልተነገሩለት ሚስጥራዊ አጻጻፉ! | No spoiler
มุมมอง 79หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ እመጓ የሚለውን የ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ መጽሃፍ honest review ለማድረግ እና ላላነበቡት ሰዎች ወደፊት ላንብበው ወይስ አላንብበው ብለው እንዲወስኑ ፍንጭ ሰጥተንበታል!
በወጣትነት እድሜየ ምን አይነት መጽሃፍ ላንብብ? | ለጀማሪ አንባቢ የሚመከሩ መጽሃፍቶች! | የመጽሃፍ አይነቶች (Categories of books)
มุมมอง 92หลายเดือนก่อน
In this video we are going to talk about different kinds of books and rocommending books for beginner reader. And also what kind of books should you read at young age for a better future. በዚህ ቪድዮ ስለተለያዩ የመጽሃፍ አይነቶች ገልጻ እና በወጣትነታችን ምን አይነት መጽሃፍ ብናነብ ውጤታማ እንደምንሆን ያስረዳል። ከዚያ በተጨማሪም ለጀማሪ አንባቢያን የሚሆኑ መጽሃፎችንም ይጠቁማል።
Billionaires favorite books and their talks about books | Oprah winfrey - Steve harvey - Elon Musk
มุมมอง 352 หลายเดือนก่อน
Welcome to our channel! In this inspiring video, we dive into the literary worlds of some of the most successful billionaires: Oprah Winfrey, Steve Harvey, and Elon Musk. Discover the books that have shaped their lives, influenced their careers, and fueled their ambitions Oprah's transformative reads and her passion for storytelling Steve Harvey’s favorite books that inspire resilience and succ...
ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ ( ባቡጅ) ከዚህ አለም በሞት ተለየ | ስለአሟሟቱ ምን ተባለ?
มุมมอง 12K2 หลายเดือนก่อน
ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ ( ባቡጅ) ከዚህ አለም በሞት ተለየ | ስለአሟሟቱ ምን ተባለ? artist Getachew Ejigu(babuji) has died yestarday night.
ኮ/ል መንግስቱ ስለ ደራሲ በአሉ ግርማ አገዳደል እውነቱን ተናገሩ! | ደራሱ በአሉን ማን ? | who killed bealu | part 2
มุมมอง 15K2 หลายเดือนก่อน
ስለ ደራሲ በአሉ ግርማ አገዳደል ከ ኮ/ል መንግስቱ አንደበት! | ደራሱ በአሉን ማን ገደላቸው? | who killed author bealu? part 2- ይሄ እራሳቸው ፕረዚዳንቱ በ ቃለ-ምልልስ የተናገሩት ነው።
ስለ ደራሲ በአሉ ግርማ አገዳደል ከ ኮ/ል መንግስቱ አንደበት! | ደራሱ በአሉን ማን ገደላቸው? | who killed author bealu? part 1
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
ስለ ደራሲ በአሉ ግርማ አገዳደል ከ ኮ/ል መንግስቱ አንደበት! | ደራሱ በአሉን ማን ገደላቸው? | who killed author bealu? part 1- ይሄ የመጀመርያው part ነው በ ምክትል ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ያሉት ። ፍርዱ ለእናንተው።

ความคิดเห็น

  • @FissehaMulugeta-z1p
    @FissehaMulugeta-z1p 2 วันที่ผ่านมา

    😅መንጌን ተፋቱት የሚወዳትን ሀገሩን ተወላችሁ ኑሩበት

  • @FissehaMulugeta-z1p
    @FissehaMulugeta-z1p 2 วันที่ผ่านมา

    መንጌን ተፋቱት የራሳችሁን ታሪክ ተቀደዱ

  • @genocidalstate
    @genocidalstate 15 วันที่ผ่านมา

    ምን ይላል ይሸመጥጣል ½ሚ ሠራዊት በትኖ ዶላሩን ጭኖ የፈረጠጠ ከሓዲ

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 15 วันที่ผ่านมา

    ሰይጣኑ ነዉ የሚያስገድለዉ እንኳን በአሉን አንድ ትዉልድ ጨርሶ አስጨርሶ የሰዉ ደሀ አርጎን በመጨረሻ ለሽፍቶች ለባንዳዎች ለዘረኞች አሳልፎ ሰጥቶን ሸሸ ኑሮዉን ሲኦል ያርግለት

  • @eddiehabtemekasha7774
    @eddiehabtemekasha7774 16 วันที่ผ่านมา

    የዚህን ጨካኝ አረመኔ ወንጀል ጥቁር አሜሪካካዊያኑ የኢዲአሚንን ባሳነሱበት መልክ ማቅረብ የዚህ አረመኔ ሰለባዎች በሚገባ ሰልምናውቅ ማጃጃል አትችሉም:: ሚስቱ እግሩ ላይ እየወደቀች ስትማጸነው እየገፈተራት ለስልጣን ካበቃው ኮሎኔል አጥናፉ ጀምሮ ምርጥ ጄነራሎቹን ፓትርያሪኩን አቡነ ቴዎፍሎስ ፓስተር ግዲና ትሙሳን የጅማ ሼኮችን ያረደ ወንጀለኝ በምድር ቢያመልጥም ንስሃ ካልገባ የሰማዩን ፍርድ አያመልጥም::

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes9219 17 วันที่ผ่านมา

    መንግሥቱ ነብስ በላ ድያብሎ ሰው ነው;

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 18 วันที่ผ่านมา

    min yiseralgnal baalu ahun yebaalu saat adelem mr wurre tenborrare

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 18 วันที่ผ่านมา

    min yiseralgnal baalu ahun yebaalu saat adelem mr wurre tenborrare

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 19 วันที่ผ่านมา

    ኢናዉ በጥብጦት ሄደ፤አህን ሀገሪተuዋ መየዣ መጨበጫ አጣች፤ፋኖን ቢደግፉ ጥሩ ነዉ።ለስምዎ።መታደስ

    • @Mmm-fm2vx
      @Mmm-fm2vx 19 วันที่ผ่านมา

      ማነው ፋኖ ይህ ቅዘናም አሸባሪ የመንደር ድሩዬ

    • @ezra22764
      @ezra22764 16 วันที่ผ่านมา

      ክክክ ቆምጨው

  • @tewodroszewld9427
    @tewodroszewld9427 2 หลายเดือนก่อน

    Asfaw damtie kifu ena seytan new

  • @tewodroszewld9427
    @tewodroszewld9427 2 หลายเดือนก่อน

    Bealun yegedelew mahiberesebu new . wishetam , kehadi , asmesay, hodam, mikegna mahiberesebin silagalete hulum tebabiro new yasgedelew. ekelie yemibal geday yelem. wanaw yehonew yemahiberesebu maninet sileneka new

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 หลายเดือนก่อน

    Wgnhne atnfue abtnme trtonaqe ygdlwe balue grmane glwtale allah mdrme atkblhwe yarbe

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 หลายเดือนก่อน

    Gdlwse yte jbrute,nbse ymare wndma yenta gfe eskhn slme ykme ethiopia 40 amte molh blsaste

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጉኑ ነበርክ ወይስ በሞቱ እየሸቀልክ ነህ? ሆዳም፣ ለቃቃሚ ማፈሪያዎች።

  • @dessalegngetu1495
    @dessalegngetu1495 2 หลายเดือนก่อน

    አገር እማ የተዋረደች በመንግስቱ አይደለም የዘቀጥክ አንተ ነህ መሀይም። መንግስቱ ለገነት ኢንተርቪው የተናገረው በሆዳቸው ቁርጥ በመውደዳቸው የወረፋቸው ጀኔራሎች ነበሩ ከእነዚያ አንዱ ገድሎት ሊሆን ይችላል ነው ያለው።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน

    ቅምቀማ የገደለው