KINZONE
KINZONE
  • 5
  • 73 848
ትልቁ በረከት ሰው ነው!! | Mela Show | Season 1 Episode 5 |
ትልቁ በረከት ሰው ነው!!
Subscribe to Kinzone | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2025 Kinzone
#Kinzone #Melashow #Podcast #Motivation
มุมมอง: 371

วีดีโอ

“ከባድ ሱስ ነው ለመተው ይቸግራል” ፍቅረኛዬ ቺት አደረገች!! | Mela Show | Season 1 Episode 4 |
มุมมอง 65414 วันที่ผ่านมา
“ከባድ ሱስ ነው ለመተው ይቸግራል” ፍቅረኛዬ ቺት አደረገች!! 👉 በዛሬው ኢፒሶድ ቲክቶክ ላይ በሚሰራቸው ቪዲዮዎች አነጋጋሪ የሆነውን አቤነዘርን ይዘንላችሁ መተናል። ከቤኒ ጋር ሶሻል ሚዲያን ለቀና አላማ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል እንዲሁም መነጋገሪያ ስላደረጉት ጉዳዮች ተጨዋውተናል። ቪዲዮውን ተመልክተው ከወደዱት ላይክና ኮመንት ያድርጉ። ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ማድረግም አይዘንጉ። Subscribe to Kinzone | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔 Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content ...
“አንደ እናት ያረሰኝ ባሌ ነው” | Mela Show | Season 1 Episode 3 |
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
“አንደ እናት ያረሰኝ ባሌ ነው” Subscribe to Kinzone | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔 Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2024 Kinzone #Kinzone #Melashow #Podcast #Motivation
ህፃናትን ማከም ሽልማት አለው!! | Mela Show | Season 1 Episode 2 |
มุมมอง 48028 วันที่ผ่านมา
ህፃናትን ማከም ሽልማት አለው!! Subscribe to Kinzone | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔 Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2024 Kinzone #Kinzone #Melashow #Podcast #Motivation
ለፀጉሬ በዶላር ይከፍለኛል ያለቸው ኢትዮጵያዊ ወጣት | Mela Show | Season 1 Episode 1 |
มุมมอง 65Kหลายเดือนก่อน
ለፀጉሬ በዶላር ይከፍለኛል ያለቸው ኢትዮጵያዊ ወጣት Subscribe to Kinzone | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔 Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2024 Kinzone #Kinzone #Melashow #Podcast #Motivation

ความคิดเห็น

  • @SalamsalamdxbDubai
    @SalamsalamdxbDubai 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት አረ ለንም ቁጥሩን ስጨኝ እድ የሚከፈል ታለ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 9 วันที่ผ่านมา

    ቀጭን ሰዎች ጸጉራቸው አብዛኞቹ ረጅም ነው ምክንያቱም የሚበሉት ሁሉ የሚሄደው😂😂😂

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 10 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @hamalmaltonkolu6084
    @hamalmaltonkolu6084 11 วันที่ผ่านมา

    My hair looks like you can you contact you?

  • @SimretWoldu-u7y
    @SimretWoldu-u7y 13 วันที่ผ่านมา

    Kesilun Enkuan legna tewlin ere

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 13 วันที่ผ่านมา

    ዬት ነዉ የምትኖርዉ?

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ አደንቅሻለሁ

  • @SkyvisionEntertainment
    @SkyvisionEntertainment 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉👍👍

  • @hermonedemissie9767
    @hermonedemissie9767 14 วันที่ผ่านมา

    ✊🏾✊🏾✊🏾

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynigrn9739
    @aynigrn9739 15 วันที่ผ่านมา

    As a hair product maker she is so incredibly talented. I am so proud of you girl! Love your hair 😊

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 16 วันที่ผ่านมา

    የካሚራ ጥራት ይስተካከል❤

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 16 วันที่ผ่านมา

    ከካሚራሽን ትንሽ ብታስተካከያት ማማዬ ጥራት ይጎለዋል

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 16 วันที่ผ่านมา

    ልያምራል ፀጉርሽ ያልሽውን ነገር ሁሉ ለመተግበር ዝግጁ ነኝ እናመስግናለን

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 16 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይሄ ፀጉር ተብሎ ነው ኤኔ ፀጉሬን ብገልጥ ምን ሊፈጠር ነው በዚክ አይነት

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ ጤነኛ እሳት ያልጨረሰዉ ፀጉር አላት. ጥሩ ምሳሌ ነች ለብዙ ሴቶች (አለዊግ መኖር ለማይችሉ) በተለይ በአሁን ግዜ.

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 17 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ የበለጠ እርዝመቱ ብዛቱ ልስላሴው ስንቶች አሉ አረ አታካብዱ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 18 วันที่ผ่านมา

    በአነጋገሮ የምትተቹ! በጣም ትገርማላችሁ መማር ሙሉ ያደርጋል እናም ሃረብ ሃገር 2አመት ቆይተው አነጋገራቸው ላላላ ይሉ የለም ሶ!ይሄ ቋንቋውን ከመደጋገም ከልምድ የሚመጣነው🤷‍♂️

  • @hayatEg-z4g
    @hayatEg-z4g 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ መቸም አያርግም😢😢😢😢 አጭ

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 18 วันที่ผ่านมา

    አስተርጓሚ ቢኖር ጥሩ ነበረ ፡

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂ሃሃሃ አትፍረጂ ወዳ አይደለም ከትምህርት ልምድ ነው እማ😂እኔም በገገማው ነው የምረዳው😂

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 18 วันที่ผ่านมา

    በናትሽ በናትሽ😢😢😢እኔ 18አመቴነው ልክ እንዳንቺ አይነት ነው ባሃሪው እናም!ብዛቱ😢😢ምንም አይነት ትሪትመንት አይበቃውም እናም በፍፁም!!!የማያድግ ፍፁም😢😢ከጆሮዬ ብዙም አያልፍም ምንትመክሪኛለሽ??

    • @sadasada7310
      @sadasada7310 18 วันที่ผ่านมา

      ብሉ ማጂክ ምርጥነው

  • @tigistbeharnu1854
    @tigistbeharnu1854 18 วันที่ผ่านมา

    #emilytibexo

  • @abol1805
    @abol1805 18 วันที่ผ่านมา

    Hi , can she help us to get to her agent ? I have the same hair

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 19 วันที่ผ่านมา

    Webet dese milew betefetro nwe leke ede Anchi

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 19 วันที่ผ่านมา

    Bale Tsgurwa mechem be sedet yetewldechi nat Amaregnawa yastawekale😂😂😂😂

  • @Tem-f2q
    @Tem-f2q 19 วันที่ผ่านมา

    ከምንም በላይ ጸጉር የ genetic ጉዳይ ነው! በተረፈ የተመጣጠነ ምግብ በመመገብ እና በቂ ውሀ በመጠጣት ነው ጤናማ እና ቆንጆ ፀጉር እንዲኖረን የሚያደርገው! ሌላው በሁለት ወይም በሶስት ሳምንት ነው የምታጠበው ያለችው በእኔ አመለካከት መግማማት ነው! በአየር ብክለት ይቆሽሻል በዛ ላይ ላብ ሲጨመርበት አስቡት ሽታውን ..

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 18 วันที่ผ่านมา

      እርሷ እኮ እየኖረችው ያለውን ነው የተናገረችው። ምንም የመቆሸሽ ችግር እንደሌለበት እያየችው ስለሆነ። አንች ደግም መግማማት ያልሽው በማሰብ ነው ። እንዲያውሞ ሌላው ሰውም አንች ያልሽውን መግማማት እንዲያስበው ለማድረግ አስባችሁታል ማለትሽ። እንከን ፍለጋ ከመሮጥ ምን አለበት ማድነቅን ብንለማመድ። ሌላውን ጉዳይ ለባለብቶች ብንተው ።

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 10 วันที่ผ่านมา

      የምን ሽታ አኔም ልጆቸን በ3 ሳምንት ነው የማጥባቸው

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 19 วันที่ผ่านมา

    ለኛስ ቋንቋው ተደባልቆም ገባን ሌላውስ?

  • @tigistzewdu3892
    @tigistzewdu3892 19 วันที่ผ่านมา

    በፀጉርሽ እድታሥቤ አርገውሻል

  • @GoGi-c4o
    @GoGi-c4o 19 วันที่ผ่านมา

    ከአብሳላት ጸጉር አይበልጥም እንደውም የሷ ጥቁር ነው በጣም ያምራል

  • @addisabinet3463
    @addisabinet3463 19 วันที่ผ่านมา

    Thank you. It is very useful.

  • @haytemohmmed
    @haytemohmmed 19 วันที่ผ่านมา

    ጠያቂዋ ስታምር❤❤❤

  • @Didu-y8e
    @Didu-y8e 19 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ማር ስወድሽ እህቴ መንታ ልጅ ወልዳ በስደት ከአንቺ በላይ ተሰቃይታለች ዛሬ ሁሉ አልፎ ጎርምሰዉ ሲታዬ ያን ስቃይ ያሳልፉ አይመስልም ሁሉም ያልፈል

  • @hannamengesha9847
    @hannamengesha9847 19 วันที่ผ่านมา

    Please give us her youtube

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 19 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ምንአይነት ክርምና ቅባት ሻምፖ ነው የምትጠቀምው

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 20 วันที่ผ่านมา

    እውነትዋነው ወላሂ እኔእጠቀማለሁ አደገፀጉሬን ፀጉር እንደልጅነው

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p 20 วันที่ผ่านมา

    10Q Betam tiru timrt agchealehu aprshet you

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 20 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ ነህ የሚለው ተይው ሩቅ ነው ባል ግነ አካል ነው ከማንም በላይ የቅርብ ነው እንደልሽው ትክክለኛ ው ባል ካገኘሽ ከማንም በላይ ይበልጣል

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 20 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 20 วันที่ผ่านมา

    Don't feel bed. All our husbands take care of us per or post pregnancy. It is normal. Please stop crying. You have a reason to be happy. You have a husband and a child they love you!!

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 20 วันที่ผ่านมา

    Feker anchi almsl alshgne

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 20 วันที่ผ่านมา

    Egzbher Holn Madrge Yachlele

  • @Mekonnen1982
    @Mekonnen1982 20 วันที่ผ่านมา

    Studio ግን ፍቅር በተቀመጠችበት በኩል ግድግዳ ላይ ፍራሽ ተደግፎ ነዉ የሚመስለዉ።ፍቅር እንደሁልጊዜው 👍

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse 20 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @SifenBirhanu-ry4ev
    @SifenBirhanu-ry4ev 21 วันที่ผ่านมา

    gazetingawa gin hasabshin sebseb adergi erashin bebaltarikohu bota askemhi fiker setesk erasu bged nw meskiwe endmlkam asteyayet btam amsegnalw larif interview

  • @Addistoday
    @Addistoday 21 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር አይዞሽ በርቺ። ባልሽም ቢሆን የልጁን እናት መንከባከብ አለበት። ልጅ የሰጠሽው ሚስቱ ነች! እናትሽ ግን የት ሄዱ በጣም የቅርብ ሰውሽ እንደነበሩ በፕሮግራሞችሽ ስትነግሪን አስታውሳለሁ።

  • @HabultuDubiin
    @HabultuDubiin 21 วันที่ผ่านมา

    አዎ ትግስት ይፈልጋል እንጂ ደረቅ ፀጉር ያድጋል ብሉ ማጂክ ተጠቀሙ በእርጥቡ እየተቀባችሁ

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 21 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ እኔ እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተች ስወልድ ባሌ ነወ በይበልጥ ያረሰኝ 😢😢😢 የእናትን ነገር ያጣ ያወቃል በተለይ ስትወልጅ😢

  • @lalalie7280
    @lalalie7280 21 วันที่ผ่านมา

    😂😂ባልጠፋ ፀገር ይኤ😂😂😂