ሊቃውንት ቲዩብ - Likawnt Tube
ሊቃውንት ቲዩብ - Likawnt Tube
  • 8
  • 62 395
ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ || ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ || Wudase Maryam Echohalehu || Kesis Engdawerk Bekele || በግጥም ||ET
ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ || ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ || Wudase Maryam Echohalehu || Kesis Engdawerk Bekele || በግጥም ||ET
.
.
.
.
.
.
.
ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ ✞
ውዳሴ ማርያምእጮሃለሁ
ድንግል እናቴን እጣራለሁ:
እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ
ወድሰኒ ልጄ በይኝ:
“ውዳሴ ማርያም” በሰርክ ጸሎት ላይ
”ውዳሴ ማርያም” ዜማ ስናደርስ:
“ውዳሴ ማርያም” ድንግል ትመጣለች
“ውዳሴ ማርያም” በቤተ መቅደስ:
“ውዳሴ ማርያም”የብርሃን ምንጣፍ
“ውዳሴ ማርያም” ከፊቷ ተነጥፏል:
“ውዳሴ ማርያም” ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ
“ውዳሴ ማርያም” ያመሰግናታል
አዝ= = = = =
“ውዳሴ ማርያም” አባ ሕርያቆስ
“ውዳሴ ማርያም” ምስጋና ያደርሳል:
“ውዳሴ ማርያም” የቅዳሴው ዜማ
“ውዳሴ ማርያም” ልብን ይመስጣል:
“ውዳሴ ማርያም” በጎ ነገር ልቤ
“ውዳሴ ማርያም” አወጣ እያለ
“ውዳሴ ማርያም” ዳዊት በገናውን
“ውዳሴ ማርያም” እየደረደረ
አዝ= = = = =
“ውዳሴ ማርያም” የንጽሕናችን
“ውዳሴ ማርያም” መሰረት ነሽና
“ውዳሴ ማርያም” አንቺን ለማመስገን
“ውዳሴ ማርያም” ልቦናዬ ይብራ
“ውዳሴ ማርያም” ተፈስሒ ድንግል
“ውዳሴ ማርያም” ኦ ቤተ ልሔም
“ውዳሴ ማርያም” ካንቺ ተወለደ
“ውዳሴ ማርያም” መድኃኒዓለም
አዝ= = = = =
“ውዳሴ ማርያም” ቅዱሳኑ ሁሉ
“ውዳሴ ማርያም” ዙሪያሽን ከበዋል
“ውዳሴ ማርያም” ቅዱስ ጊዮርጊስም
“ውዳሴ ማርያም” ንዒ ድንግል ይላል
“ውዳሴ ማርያም” በወርቅ ዙፋን ላይ
“ውዳሴ ማርያም” ተቀምጠሽ ሳይሽ
“ውዳሴ ማርያም” ልቤ ተሰወረ
“ውዳሴ ማርያም” ድንግል በግርማሽ
መዝሙር
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
มุมมอง: 283

วีดีโอ

| ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን | ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ | Dej tenhu koichi kidane mhretn | Kesis Engdawerk Bekele |
มุมมอง 1725 หลายเดือนก่อน
| ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን | ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ | Dej tenhu koichi kidane mhretn | Kesis Engdawerk Bekele ደጅ_ጠናሁ ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችንን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት የአንቺ ደግነት ባርያሽን ሰውሪኝ ከአስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ ልቤ ባንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ...
"ሃሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ"[ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ]-[ የቡሄ(የደብረታቦር) መዝሙር]-[Zemari Yigarem Dejene]-[Bueh Belu]
มุมมอง 1695 หลายเดือนก่อน
"ሃሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ"[ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ]-[ የቡሄ(የደብረታቦር) መዝሙር]-[Zemari Yigarem Dejene]-[Bueh Belu] ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ መስማቱንማ ሰምቼ ነበር ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ Hከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ እናቴ ሆይ.......... ሆ ይህን ባየሻ ........ሆ በቁርማ ዳቦ .......ሆ ሲጥለኝ ውሻ........ሆ ደጓ ጫማዋን ......ሆ አውልቃዋለች.......ሆ ውሃ ሲጠማ.........ሆ አጠጥታዋለች......ሆ የስዋ ውዳሴ .......ሆ ሆኖኛል ውይን ........
Mezmur lyrics 🥰🥰🥰🥰
มุมมอง 2006 หลายเดือนก่อน
Mezmur lyrics 🥰🥰🥰🥰
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Mendaye Birhanu) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal
มุมมอง 61K6 หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Mendaye Birhanu) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Kesis Mindaye Birhanu "Denk Adrgolgnal" ድንቅ አድርጎልኛል 💠 ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ፣ አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ። ድንቅ አድርጎልኛል - በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል - ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል - ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል - ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል - በዳግም ምጽአቱ ድንቅ አድርጎልኛል - መንግሥቱን ሊያወርሰኝ። ድንቅ አድርጎልኛል - ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል - ከጉድ...
"መድኅኔዓለም ስምህ ገናና" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ || "Medhanialem simh genana" - Gebreyohannes Gebretsadik
มุมมอง 1106 หลายเดือนก่อน
#Gebreyohannes_Gebretsadik #Orthodox_Tewahido #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ Kef Kef Bel - Gebreyohannes Gebretsadik Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik #መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና #መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና #መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #orthodox_tewahido #orthodox_tewahido #orthodox_tewahido #Kef_Kef_Bel #orthodox_tewahido የመድኃኔዓለም መዝሙሮች, የመድሀንያለም መዝሙር, ...

ความคิดเห็น

  • @Zepeto236
    @Zepeto236 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezashignGebre
    @GezashignGebre 3 หลายเดือนก่อน

    Dink aderegolignal Yeserswit geta ❤❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TecnoSpark8-tq6ep
    @TecnoSpark8-tq6ep 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

  • @MesayTegegn-k6m
    @MesayTegegn-k6m 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaTeshome-d8x
    @MartaTeshome-d8x 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EndalkAdmasu
    @EndalkAdmasu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarthaHawulte
    @MarthaHawulte 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ dinq adergolignal❤❤❤❤

  • @WoynishetAlemu
    @WoynishetAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SamiBeki-nd4ll
    @SamiBeki-nd4ll 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩነውእወደዋለሁ ❤❤❤

  • @Meron-vh4xq
    @Meron-vh4xq 5 หลายเดือนก่อน

    Denk adrgolignal bedelen saykoter💟💟💟

  • @meraftsegaye9728
    @meraftsegaye9728 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ድንቅ አደርጉልኛል የድንግል ልጅ ❤ ❤❤

  • @Abrham-l1l
    @Abrham-l1l 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YididyaShitahun
    @YididyaShitahun 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EldanaAlemayehu-u4x
    @EldanaAlemayehu-u4x 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mesemat makom alechalekum😊😊

  • @AmezenechNegash
    @AmezenechNegash 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤amen

  • @--Qine-Mahlet_Tube
    @--Qine-Mahlet_Tube 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @WenduGuchale
    @WenduGuchale 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @WenduGuchale
    @WenduGuchale 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Mrheniegziofnotek
    @Mrheniegziofnotek 5 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GosaAbayne
    @GosaAbayne 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiru-zm8dr
    @Kiru-zm8dr 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🥹🥹

  • @EmiTsega
    @EmiTsega 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 5 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @Kiru-zm8dr
    @Kiru-zm8dr 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selomegirmahailemariam
    @selomegirmahailemariam 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abushman4908
    @abushman4908 5 หลายเดือนก่อน

    💒💒⛪️⛪️❤❤❤❤

  • @FrehiwotFre-g4k
    @FrehiwotFre-g4k 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiru-zm8dr
    @Kiru-zm8dr 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betitibebu9325
    @betitibebu9325 5 หลายเดือนก่อน

    desss yemil zimare

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EirmyasGirma-lg7hs
    @EirmyasGirma-lg7hs 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @assegidgebre6536
    @assegidgebre6536 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😊❤❤❤❤

  • @asterasfaw1340
    @asterasfaw1340 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FiraX-ll2pr
    @FiraX-ll2pr 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZinashMesele
    @ZinashMesele 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 5 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen.elelelelelel❤❤❤

  • @Kiru-zm8dr
    @Kiru-zm8dr 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏