Arts of Ethiopia
Arts of Ethiopia
  • 56
  • 49 497
ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መቼ ተመሰረተ? Kulubi Saint Gabriel
ታህሳስ 19 ቅዱስ ገብርኤል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
በዚህ ቀን ሰለስቱ ደቂቅ "የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶኑ ሊያድነን ይችላል" ያሉበት ዕለትና ቅዱስ ገብርኤል ከእሣት ያዳቸው ዕለት መታሰቢያ በዓል ነው፡፡ ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚነግረን አባቶቻችን እንዳስተማሩን ነገሩ እንዲህ ነው።
ዘመኑ ጣኦት የሚመለክበት ንጉስ ናቡከደነፆር የእግዚአብሔር ሰዎች የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የነበሩት ወጣቶች ሥም አናንያ (ሲድራቅ) ፤ አዛርያ (ሚሣቅ) ፤ ሚሣኤል (አብድናጎ) ነበሩ። ት/ዳንኤል 3፡1-30 ታሪኩ እንደሚግረን ንጉስ የጣኦት ምስል አሰራ በገሊላ አውራጃ ያለውን ሕዝብ ጠርቶ ለጣኦቴ ያልሰገደ ወደ እሣት ውስጥ ይጣላል ብሎ አወጀ። በዚህ መካከል ሰልስቱ ደቂቅ ነበሩ። የንጉስ ትዕዛዝ ነውና ሕዝቡ ሁሉ ለጣኦቱ ሲንበረከክ እነርሱ ግን ቆመው ያዩ ነበር። የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምንም ነገር አያስፈራውምና ናቡከደነፆር እርሱ ላስቆመው ጣኦት አለመስገዳቸውን ሲሰማ ተናደደ ፤ ተበሳጨም እሳቱን 7 እጥፍ እንዲነድ አስደረገ ሦስቱንም አስሮ እሣቱን እያሳየ "ከመቃጠል ወይስ ለእኔ ጣኦት መስገድ የቱ ይሻል?" ባላቸው ጊዜ የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶን ሊያድነን ይችላል ባያድነንም እንኳን አንተ ለመታመልከው ጣኦት አንሰግድም አሉት ። በዚህ ጊዜ ጉልበት ያላቸው ሠዎች ተፈልገው ሦስቱን ወጣቶች አስረው ወደ እሣት ቶን ውስጥ ጣሏቸው አስረው የጣሉቸው ወታደሮች የእሣቱ ወላፈን አቃጠላቸው ሠልስቱ ደቂቅን ግን መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ እሳቱን አበረደላቸው አጠፋላቸው ። በዚህም ጊዜ ንጉስ ናቡከደነፆር እንዲህ በማለት መሰከረ "እኛ አስረን የጣልናቸው ሦስት ነበሩ አሁን ግን አራተኛው ሰው በእሳቱ ሲመላለስ ይታየኛል እንዲያውም የአማልክትን ልጆች ይመስላል" አለ፡፡ የእግዚአብሔር የማዳኑ ስራ ሲገለጥ ቅዱስ ገብርኤል ሲታይ አዋጁ ሁሉ ተሻረ ጉልበት ሁሉ ለጣኦት ተብሎ የነበረው "ጉልበት ሁሉ ለሰልስቱ ደቂቅ አምላክ ይስገድ ይንበርከክ" ተባለ ይህን ሁሉ ታህሳስ 19 ቀን ሆነ በዚህም ምክንያት በታላቅ ደስታ እናከብረዋለን፡፡
#ቁልቢ_ገብርኤል መቼ ተመሰረተ?
ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461 /ሜ. ርቀት ላይ በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ጋራ ሙለታ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው። የዚህን ደብር አመሠራረት በተመለከተ በብዙ ሊቃውንት የሚተረከው የሚከተለው ነው፡፡
በዘጠነኛው መ/ክ/ዘ. ዮዲት ጉዲት ተነሥታ አብያተ ክርስቲያናትን ስትመዘብር፣ ክርስቲያኖችን ስትገድልና መጻሕፍትን ስትቆነጻጽል ንጉሥ አንበሣ ውድም በአኩስምና በአከባቢዋ የነበሩ ታቦታትንና ንዋያተ ቅዱሳትን በመያዝ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ዝዋይ መጣ፡፡
ከ40 ዓመታት ስደት በኋላ አንበሣ ውድም ወደ አኵሱም ሲመለስና የንዋያተ ቅዱሳት ቆጠራ ሲደረግ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በዝዋይ መቅረቱ ታወቀ፡፡ ከኤርትራ ደብረ ሲና ማርያም የመጡና አባ ሌዊ የተባሉ አባት ታቦቱን ለማምጣት ከንጉሡ አስፈቅደው ወደ ዝዋይ መጡ።
አባ ሌዊ ከሰባት ቀን ሱባኤ በኋላ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤልን ይዘው ወደ አኵሱም ሲጓዙ ቅዱስ ገብርኤል ተገልጦ "እኔ ወደማሳይህ ቦታ ታቦቱን ይዘህ ሂድ” አላቸው፡፡ አባ ሌዊም ታቦቱን ይዘው ተከተሉት። በመጨረሻም ቁልቢ ደረሱ፡፡ ለአባ ሌዊም የተፈቀደላቸው ቦታ ይሄ መሆኑን ታቦቱም በኋላ ዘመን ለሕዝቡ ድንቅ ሥራ እንደሚሠራ ቅዱስ ገብርኤል ነግሯቸው ተሠወረ፡፡ አባ ሌዊ በቦታው ለ130 ዓመታት ያህል አገልግለው በንጉሥ ግርማ ሥዩም ዘመነ መንግሥተ ታኅሳስ 14 ቀን ዐርፈዋል፡፡
ግራኝ አሕመድ ኢትዮጵያን ሲወርር ብዙ ካህናት ከሰሜን ኢትዮጵያ ታቦታትንና ንዋያተ ቅዱሳትን ይዘው ሲጓዙ ቁልቢ ደረሱ፡፡ መልእከ ገነት መብረቁ፣ መምህር የማነ አብ፣ አባ ተከስተ ሥሉስ የተባሉ ካህናት ከተነጠፈ ድንጋይ ላይ የተጻፈ ነገር ያገኛሉ። ጽሑፉም ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በሥዉር መቀመጡን፣ ልዩ ልዩ ተአምራት እንደሚፈጸምበት፣ ወደ ፊትም ታላቅ ቤተ መቅደስ እንደሚሠራበት፣ እንዴት አባ ሌዊ ታቦቱን ወደዚህ ቦታ እንዳመጡት የሚገልጽ ነበር፡፡ እነርሱም ይህን ታሪክ ይዘውት በነበረው መጽሐፈ ቀሌሜንጦስ ሕዳግ ላይ ጻፉት። ወደ ዝዋይ ደሴት ሲደርሱም መጽሐፉን በዚያ አኖሩት፡፡
ልዑል ራስ መኰነን (የቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ አባት) ከዝዋይ ደሴት መጽሐፈ ቀሌሜንጦስን አስመጥተው ሲያነቡ የቁልቢ ገብርኤልን ታሪክ በማግኘታቸው የቅዱስ ገብርኤልን ቤተ ክርስቲያን ለማነጽ ተነሡ። ልዑል ራስ መኰንን በአከባቢው የአየር ንብረት ተማርከው በሥፍራው ቤት ሠርተው ነበር፡፡ ልዑል ራስ መኰንን ቁልቢ ገብርኤልን ከመትከላቸው በፊት ቦታው የአከባቢው ጎሳዎች የግጭት መነሃርያ ነበር። ሰላምን በአከባቢው ከመሠረትህ በቦታው በስምህ ቤተ ክርስቲያን እሠራልሃልሁ ብለው እንደተሳሉም ይነገራል።
#ልዑል_ራስ_መኰንን
የተሳሉት በመፈጸሙ የቅዱስ ገብርኤል ታቦት የት እንዳለ ሲያፈለልጉ ቡልጋ ውስጥ ከአዠጉጉ ካህናተ ሰማይ ጋር አባ ዱባለ የተባሉ ካህን ያስቀመጡት ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል መኖሩ ተነገራቸው፡፡ ልዑል ራስ መኰንን ለአባ ዱባለ መልእክት ስለላኩባቸው ከሐረር በተላኩ ካህናት አማካኝነት የቅዱስ ገብርኤልን ታቦት ላኩ፡፡ ልዑል ራስ መኰንንም ከነሠራዊቶቻቸው ሸንኮራ ድረስ ሄደው ታቦቱን በመቀበል የካቲት 21 ቀን 1884 ዓ.ም ታቦቱ ቁልቢ ገባ፡፡
የመቃኞው ሥራ በ1883 ዓ.ም ተጀምሮ ፍጻሜ አግኝቶ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረው ሐምሌ 19 ቀን 1884 ዓ.ም ነው፡፡ በዚሁ ዕለት የዋናው ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ሥራ የመሠረቱ ድንጋይ ተጥሎ ታኅሳስ 19 ቀን 1888 ዓ.ም የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ ተፈጽሞ በአቡነ ማትያስ ተባረከ፡፡ ቦታውን ከባለ አባቶች የገዙት በአርባ የቁም ከብት ነው፡፡ ራስ መኰንን መጋቢት ዘጠኝ ቀን 1889 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሲሄዱ እዚህ ቦታ ላይ በድንገት ስለታመሙ በዕለቱ ሥጋወደሙ ተቀብለውበታል፡፡ በመጀመርያ ሲተከል በገጠር ቤተ ክርስቲያን ሥሪት ሲሆን በኋላ ግን በስእለት ሰማኢነቱ በመላ ኢትዮጵያ እየታወቀ ስለ መጣ ደብር ሆኗል፡፡
ለዚህ ጽሁፍ ዋነኛ ግብአት
(የቤተክርስትያን ታሪክ መረጃዎች)
มุมมอง: 170

วีดีโอ

የደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የሚሳም ተራራ መጽሐፍ ምረቃ
มุมมอง 6614 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሚሳም ተራራ - አጭር ዳሰሳ በመጀመሪያ ደረጃ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታን እንኳን ደስ አለህ ልለው እወዳለሁ። ለዚህ ቀን ለመድረስ ብዙ ድካምና ብዙ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችን ማሳለፍ ግድ መሆኑን ብዙ ደራስያን ነግረውናልና። ለዛሬው መድረክ ሃሳቤን እንዳቀርብ ደራሲው ሲጠይቀኝ ደስ ብሎኝ የተቀበልኩት ለወዳጅነታችን ብቻ አይደለም። በእኔ እምነት እዚህ ውስጥ ያለው ታሪክና እውነታ የሁላችንም ታሪክና እውነት ስለሆነ ነው። እኔም የጥይት ራት የሆነ የራሴ “ተቀጸል” አለኝ። እኔም የዘመኑ ጸበል ደርሶኝ እሥራቱንም ግርፋቱንም ቀምሼዋለሁ። ቦታው ባህር ዳርና ጎንደር መሆኑ ለውጥ አያመጣም። ታዋቂው አሜሪካዊ ደራሲ ኧርነስት ሔሚንግዌይ ...
በዓታ ለማርያም Virgin Mary’s Roots: The Significance of Saint Anne and St. Joachim in Ethiopian Orthodox
มุมมอง 9714 วันที่ผ่านมา
Introduction to Saint Anne and Saint Joachim በዓታ ለማርያም Historical Context of Saint Anne and Saint Joachim The Virgin Mary, a central Christian figure, is traditionally believed to have been born in Nazareth, a small village in the Galilee region, present-day Israel. Nazareth is significant in Christian tradition as it is also where the Virgin Mary later lived with her husband, Joseph, and where...
የሙሴ ጽላትና ንግሥት ሳባ King Solomon, the Queen of Sheba, and the Ark of the Covenant
มุมมอง 9221 วันที่ผ่านมา
In Ethiopian belief, the Ark is intimately connected to the identity of the Ethiopian people. According to tradition, the Ark was brought to Ethiopia by Menelik I, the son of King Solomon and the Queen of Sheba. Construction of the Ark: The Ark of the Covenant is built according to God's instructions to Moses (Exodus 25:10-22). The Ark of the Covenant 10 “Thus you shall make the ark of testimon...
ጽዮን ማርያም እና የቃል ኪዳን ታቦት Saint Mariam of Zion Orthodox Tewahdo and the Ark of the Covenant
มุมมอง 20828 วันที่ผ่านมา
The historical context of Saint Mariam of Zion is deeply intertwined with the rich tapestry of Ethiopian history and its enduring religious traditions. The veneration of Saint Mariam, particularly in the context of Axum and Mount Zion, is rooted in Ethiopia's ancient connections to the Ark of the Covenant, which is believed to have been housed in the Church of Saint Mary of Zion. The historical...
Looking Ahead The Future of Ethiopia Tibeb in International Fashion PART 3
มุมมอง 29หลายเดือนก่อน
Ethiopia Tibeb Patterns in International Fashion Shows Ethiopia Tibeb patterns, with their intricate designs and rich cultural significance, have found a prominent place in international fashion shows, showcasing the fusion of #traditional #ethiopian #artistry with #contemporary #design. These patterns, characterized by their geometric shapes and vibrant colors, reflect the historical narrative...
St. Michael in Scripture ስለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ምን ይላል?
มุมมอง 22หลายเดือนก่อน
St. Michael in Scripture ስለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ምን ይላል? St. Michael, known as the #protector and #defender of the #faithful, holds a prominent place in #scripture, particularly within the #tradition of the #ethiopian #Orthodox #tewahdo #Church. His presence is most notably recognized in the book of #Revelation, where he leads the heavenly armies against the forces of evil. In Reve...
ጠባቂያችን ቅዱስ ሚካኤል St. Michael as a Protector
มุมมอง 41หลายเดือนก่อน
ጠባቂያችን ቅዱስ ሚካኤል St. Michael as a Protector St. Michael, revered as a protector in #orthodox #tewahdo #Christianity፣ holds a significant place in the #spiritual lives of the #faithful, particularly during the #celebrations of his feast day in Ethiopia. His role as an archangel transcends mere symbolism; he is viewed as a #divine #warrior who defends the faithful against evil forces. This #belief...
PART 2 Ethiopia Tibeb's Role in International Fashion
มุมมอง 33หลายเดือนก่อน
Integrating Tibeb Patterns into Global Trends: The integration of #Ethiopia Tibeb patterns into global fashion trends represents a dynamic intersection of cultural heritage and contemporary design. Originating from the rich tapestry of Ethiopian culture, Tibeb patterns are characterized by their intricate geometric shapes, vibrant colors, and symbolic meanings. As the fashion industry increasin...
መስቀልን በዋሽንግተን ዲሲ Debre Mehret Kidus Michael EOTC DC
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ቅዱስ መስቀሉን ለማጥፋት አጽራረ መስቀል፣ ዓላውያን፣ ከሐድያን ያላደረጉት ሙከራና ጥረት አልነበረም፤ ይሁን እንጂ ቅዱስ መስቀል የእግዚእብሔር ኃይል ስለሆነ እነርሱ በመስቀሉ ኃይል ከሚጠፋ በስተቀር ቅዱስ መስቀሉን ማጥፋት አልተቻላቸውም፡፡ ስለሆነም አራቱ ፓትርያርኮች የሮም፣ የእስክንድርያ፣ የቁስጥንጥንያና የኤፌሶን ሊቃነ ጳጳሳት ቅዱስ መስቀሉን በየሀገረ ስብከታቸው ለራሳቸው፣ ለሕዝባቸውና ለሀገራቸው ኃይልና ጽንዕ በረከትና ረድኤት ሰላምና ፍቅር እንዲሰጣቸው ተካፍለው ወደ የአህጉራቸው ሲወሰዱት ዋናውና መካከለኛው በኢየሩሳሌም እንደቀረ በአበው ይተረካል፡፡ ወደ ሀገራችን ወደ ኢትዮጵያ የመ...
Meskel finding of the True Cross: Debre Mehret Kidus Michael EOTC DC
มุมมอง 1563 หลายเดือนก่อน
The Ethiopian discovery of the True Cross is a significant event in the history of Christianity, particularly within the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. According to tradition, the True Cross, believed to be the cross upon which Jesus Christ was crucified, was discovered by Empress Helena, the mother of Roman Emperor Constantine, during her pilgrimage to Jerusalem in the 4th century. The Et...
ዋሽንግተን ዲሲ አከባቢ የመስቀል በዐል አከባበር DC
มุมมอง 663 หลายเดือนก่อน
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. According to tradition, the True Cross, believed to be the cross upon which Jesus Christ was crucified, was discovered by Empress Helena, the mother of Roman Emperor Constantine, during her pilgrimage to Jerusalem in the 4th century. The Ethiopian Orthodox Church commemorates this event with the annual celebration of Meskel, which means "cross" in Ge'ez, the ...
Part 3: መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ "37 አልፋ 73" የመጽሐፍ ምረቃ ክፍል ፫ Washington DC
มุมมอง 775 หลายเดือนก่อน
We brought you these 3-part series Video Book Signing event of the book and the thought process of the esteemed author, Megabe Haddis Dr. Rodas Tadese in for Geez Gematria's Wisdom of "37 Alpha 73." Developed by the esteemed Megabe Haddis Dr. Rodas Tadese, making it a must-have for anyone interested in delving deeper into the rich history and symbolism of Geez. This video of a book signing even...
Part 2: መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ "37 አልፋ 73" የመጽሐፍ ምረቃ ክፍል ፪ Washington DC Book Signing
มุมมอง 1145 หลายเดือนก่อน
"37 Alpha 73" Amharic Book or 37 አልፋ 73 (Amharic Edition), a compelling book by the renowned author Megabe Haddis Dr Rodas Tadese. A fascinating exploration of Geez Gematria, which allows users to delve into the rich history and significance of this ancient language. Authored by Megabe Haddis Dr Rodas Tadese (መጋቤ ሐዲስ ዶር ሮዳስ ታደስ), this is his 28th book, showcasing his expertise and dedication to...
Part I: መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ "37 አልፋ 73" የመጽሐፍ ምረቃ ክፍል ፩ Washington DC
มุมมอง 6775 หลายเดือนก่อน
Part I: መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ "37 አልፋ 73" የመጽሐፍ ምረቃ ክፍል ፩ Washington DC
Ethiopian Tibeb Ties
มุมมอง 486 หลายเดือนก่อน
Ethiopian Tibeb Ties
Orthodox Tewahido Debre Meheret St. Michael DC ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ክበረ በዓል
มุมมอง 1906 หลายเดือนก่อน
Orthodox Tewahido Debre Meheret St. Michael DC ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ክበረ በዓል
ሰኔ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል St. Michael
มุมมอง 3946 หลายเดือนก่อน
ሰኔ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል St. Michael
128th ADWA Victory Celebration by Ethiopian Writers
มุมมอง 589 หลายเดือนก่อน
128th ADWA Victory Celebration by Ethiopian Writers
ADWA: Itege Taitu Bitul, Empress of Ethiopia from 1889 to 1913 life and history
มุมมอง 1369 หลายเดือนก่อน
ADWA: Itege Taitu Bitul, Empress of Ethiopia from 1889 to 1913 life and history
128th ADWA Victory Celebration #ዓድዋ
มุมมอง 599 หลายเดือนก่อน
128th ADWA Victory Celebration #ዓድዋ
128th ADWA Victory Celebration by Ethiopian Writers
มุมมอง 3319 หลายเดือนก่อน
128th ADWA Victory Celebration by Ethiopian Writers
The Battle of Adwa 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል
มุมมอง 1729 หลายเดือนก่อน
The Battle of Adwa 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል
Traditional Ethiopian Coffee Ceremony by Arts of Ethiopia
มุมมอง 33710 หลายเดือนก่อน
Traditional Ethiopian Coffee Ceremony by Arts of Ethiopia
Coffee Ceremony by Arts of Ethiopia
มุมมอง 7810 หลายเดือนก่อน
Coffee Ceremony by Arts of Ethiopia
ቃና ዘገሊላ ምንድነው? ክፍል ሁለት #orthodox #Ethiopia #OrthodoxMezmur #OrthodoxSibket #ቃና_ዘገሊላ #kana_zegelila
มุมมอง 28211 หลายเดือนก่อน
ቃና ዘገሊላ ምንድነው? ክፍል ሁለት #orthodox #Ethiopia #OrthodoxMezmur #OrthodoxSibket #ቃና_ዘገሊላ #kana_zegelila
ቃና ዘገሊላ ምንድነው? #orthodox #Ethiopia #OrthodoxMezmur #OrthodoxSibket #ቃና_ዘገሊላ #kana_zegelila
มุมมอง 10911 หลายเดือนก่อน
ቃና ዘገሊላ ምንድነው? #orthodox #Ethiopia #OrthodoxMezmur #OrthodoxSibket #ቃና_ዘገሊላ #kana_zegelila
የከተራና የጥምቀት መዝሙር #epiphany #ethiopianorthodoxmezmur #timket #የጥምቀት_መዝሙር #eotc #ethiopian
มุมมอง 47711 หลายเดือนก่อน
የከተራና የጥምቀት መዝሙር #epiphany #ethiopianorthodoxmezmur #timket #የጥምቀት_መዝሙር #eotc #ethiopian
ኦርቶዶክስና ሕክምና "ጃን ሉቃስ" ማነው?
มุมมอง 13111 หลายเดือนก่อน
ኦርቶዶክስና ሕክምና "ጃን ሉቃስ" ማነው?
ቀጥታ ሥርጭት እንዲቀጥል እንፈልጋለን #የአእላፉት_ዝማሬ @comedianeshetu #live የያሬድ ውብ ዜማ
มุมมอง 46211 หลายเดือนก่อน
ቀጥታ ሥርጭት እንዲቀጥል እንፈልጋለን #የአእላፉት_ዝማሬ @comedianeshetu #live የያሬድ ውብ ዜማ

ความคิดเห็น

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 5 วันที่ผ่านมา

    Thanks for this❤❤❤

  • @merongetahun5066
    @merongetahun5066 15 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለበዓታ ማርያም ዓመታዊ በአል አደረሳችሁ። ጆሮ የሚስብ አቀራረባችሁ በጣም ደስ ይላል። It engrossed the audience attention.

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 14 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 ስለ መልካም አስተያየትሽ እናመሰግናለን።

  • @mimisham.555
    @mimisham.555 15 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 14 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @EfrataFentaw
    @EfrataFentaw 16 วันที่ผ่านมา

    ክብርና ምሰጋና ለኢየሱስ ክርሰቶሰ

  • @haymanottsagaw-m9h
    @haymanottsagaw-m9h 23 วันที่ผ่านมา

    Amen

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 23 วันที่ผ่านมา

      @@haymanottsagaw-m9h 🙏🏾

  • @merongetahun5066
    @merongetahun5066 26 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለፅዮን ማርያም ዓመታዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ። አስተማሪ ስለሆነው ፕሮግራማችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 26 วันที่ผ่านมา

      እኛም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @merongetahun5066
    @merongetahun5066 หลายเดือนก่อน

    May God bless you!! I found it helpful conversation to teach my child about St. Mickle.

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia หลายเดือนก่อน

      Glad it was helpful!

  • @artsofethiopia
    @artsofethiopia หลายเดือนก่อน

    @Ethiopiatibeb @ArtsofEthiopia @African @WorldFashion

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለመስቀለ ብርሀኑ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethiomanman3435
    @ethiomanman3435 8 หลายเดือนก่อน

    e/r ymesgen

  • @ጎዶልያስ-ጸ4ሰ
    @ጎዶልያስ-ጸ4ሰ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን እህታችን

  • @netsanetm.afework
    @netsanetm.afework 11 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤

  • @netsanetm.afework
    @netsanetm.afework 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @KiyaaAbara
    @KiyaaAbara 11 หลายเดือนก่อน

    Amen🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 23 วันที่ผ่านมา

      @@KiyaaAbara 🙏🏾

  • @addislakew7334
    @addislakew7334 11 หลายเดือนก่อน

    ይህው ተወለደ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MinteTade-u5p
    @MinteTade-u5p 11 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 23 วันที่ผ่านมา

      @@MinteTade-u5p 🙏🏾

  • @HermelaAbayneh
    @HermelaAbayneh 11 หลายเดือนก่อน

    F

  • @mimisham.555
    @mimisham.555 11 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @raptors272
    @raptors272 11 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN GOD BLESSED ORTHODOX CHURCH 😂❤🎉

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 23 วันที่ผ่านมา

      @@raptors272 🙏🏾

  • @mimisham.555
    @mimisham.555 11 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ❤

    • @artsofethiopia
      @artsofethiopia 23 วันที่ผ่านมา

      @@mimisham.555 🙏🏾

  • @YesaqYesaq
    @YesaqYesaq ปีที่แล้ว

    አሜን❤

  • @MejenTube
    @MejenTube ปีที่แล้ว

    የፋቅር ዘመን ያርግልን❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gshshhssj8465
    @gshshhssj8465 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว

    There is too much pressure on Amhar. It gives you the power to fight back. Ethiopia citizens stand together with Amhar and get free and fair Ethiopian citizens.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว

    Tigray thinks for the next generation, make peace with neighbors, war it doesn't take us anywhere, too