- 29
- 95 012
Loline Podcast
United States
เข้าร่วมเมื่อ 11 ต.ค. 2020
Loline is a digital media platform dedicated to empowering youth and instilling a healthy mindset. By featuring a diverse array of experienced guests from various sectors, we strive to create a lasting impact on society. Our goal is to bridge inspiring stories with eager individuals seeking change, helping them to realize their full potential and drive positive transformation.
"ሁለት ትውልድ ያለፈ ቢዝነስ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም" | Berhane Abraha (Sun Optics) - Loline Podcast
In this episode, we had the privilege of speaking with Berhane Abreha, the visionary founder and managing director of Sun Optics, as well as the founder of Majestic Furniture. Our discussion touched on many topics, including his inspiring journey, how to build a franchise from the ground up, and the key strategies for creating a business that lasts for generations.
มุมมอง: 5 209
วีดีโอ
“ልብስ አይደለም የምንሸጠው” አብለኔ ዳዊት (ሰዋሰው ዲዛይን) | Ablenae Dawit (Sewasew Design) - Loline Podcast
มุมมอง 61K3 หลายเดือนก่อน
In this episode of Loline Podcast, we had the pleasure of having Ablenae Dawit, CEO of Sewasew Design. In the past 4 years, Sewasew Design has transformed from a struggling company to a recognizable brand. Tune in as he shares the motivation, strategies, and insights that have driven Sewasew’s success. Time Stamps: 0:00 - Intro 1:55 - Ablenae’s and Sewasew’s story 5:01 - Being an early adapter ...
"ዘላለም እንደምትኖር አቅድ፣ ነገ እንደምትሞት ስራ!" | መቅደላ መኩሪያ Mekdela Mekuriya - Loline Podcast
มุมมอง 2.5K5 หลายเดือนก่อน
Mekdela Mekuria is a lecturer, marketing consultant, and business coach with a passion for storytelling and self-improvement. From his early days as a radio host to his expertise in personal development, Mekdela has dedicated his career to empowering others. We had the pleasure of sitting down with him on our podcast to explore his journey and insights. Join us for an insightful outlook on self...
"Entrepreneurs ለአዕምሮ ጤና ችግር ተጋላጭ ናቸው" | ከ ዶ/ር ሰብለ ሀይሉ ጋር የተደረገ ቆይታ| Interview with Dr. Seble Hailu
มุมมอง 4.7K6 หลายเดือนก่อน
Mental health issues are a persistent challenge. Despite growing awareness, meaningful change requires action. Seble Hailu (PhD) is dedicated to improving mental well-being. She brings a versatile background with degrees in management, educational psychology, counseling, and a Ph.D. in Sociology. Loline Mag had the pleasure of sitting down with Dr. Seble to discuss the various aspects of mental...
ከጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ጋር መስራቴ ብዙ እንደሚቀረኝ አሳይቶኛል - ጀምበሩ ደመቀ | Jemberu Demeke
มุมมอง 2.9K7 หลายเดือนก่อน
ከጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ጋር መስራቴ ብዙ እንደሚቀረኝ አሳይቶኛል - ጀምበሩ ደመቀ | Jemberu Demeke
Unveiling the Visionary behind HelloCash: A Remarkable Journey of Vince Mountaga Diop
มุมมอง 1K9 หลายเดือนก่อน
Unveiling the Visionary behind HelloCash: A Remarkable Journey of Vince Mountaga Diop
የአፍሪካ አማዞን መፍጠር አለብን - ከሽመልስ ገብረመድህን ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 2)
มุมมอง 3K9 หลายเดือนก่อน
የአፍሪካ አማዞን መፍጠር አለብን - ከሽመልስ ገብረመድህን ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 2)
ፖርቹጋል የፒኤችዲ ፕሮግራም ትቼ ቢዝነስ ጀመርኩ - ከሽመልስ ገብረመድህን ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 1)
มุมมอง 5K10 หลายเดือนก่อน
ፖርቹጋል የፒኤችዲ ፕሮግራም ትቼ ቢዝነስ ጀመርኩ - ከሽመልስ ገብረመድህን ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 1)
Interview With Bernard Laurendeau - Loline
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
Interview With Bernard Laurendeau - Loline
From Influencer to Entrepreneur - The Journey of 1take Production | Interview with Yohannes Girma
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
From Influencer to Entrepreneur - The Journey of 1take Production | Interview with Yohannes Girma
የፊልም ባለሙያው የስኬት ታሪክ | ዘላለም ወልደማርያም The Success Story of The Storyteller | Zelalem Woldemariam
มุมมอง 2.6K2 ปีที่แล้ว
የፊልም ባለሙያው የስኬት ታሪክ | ዘላለም ወልደማርያም The Success Story of The Storyteller | Zelalem Woldemariam
Dws yelale yalkew gin Lemn yemer atawerum sele business sewera?
Bzu neger new yetemarkut amesegnalew ❤❤❤❤❤
My lecturer ❤❤❤
አባባ አብርሀ በጣም የተከበሩ ለሁሉም የኢትዮዽያ አባቶች አርአያ የሚሆኑ አባት ነበሩ እግዚአብሔር በ አፀደ ገነት ያኑርልን። ወንድሜ ሙሉ ቤተሰብ ሰብስበህ ብትጠይቅ ይሻልህ ነበር ሁሉም የየራሳቸው የሚገርም የስራ ስብእና አላቸው።
ያንተን ፖድካስት ስሰማ በራሴ ነው የኮራሁ አባቴ ለኔም ኢነርጂዬ ነው ከስሬ በኔጌቲቭ ነው። እንዳዲስ የጀመርኩት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን።
እውነት ነው ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም በማጣት ደስተኛ ከሆኩበት ህይወት ነጥቆኛል ዛሬ ላይ ገንዘብ ስይዝ ያኔ የነበረ ደስታ ላገኘው አልቻልኩም በህይወቴ የምጠላው ነገር አግኝቶ ማጣት ይጠብቃችሁ
እደግ በል አላህ ስራህን ይባርክልህ ሀገር ስመጣ ላይህ እወዳለሁ በርታ ❤አኮራኸን
What an amazing interpreter!
ይቺ ጀግና ሴት የዛሬ 20አመት ኢፔሪያል ሆቴል የተዘጋጀ ዝግጅት ላይ እስፖሰር አርጋናለች የየሚገርመው አሁን ደግሞ ጠንካራ ልጅ ፈጥራለች
Jenberu+kasmase= እሳቱ እና ንጉሱ
የተባረከ ልጅ ማለት እንዲህ አይነት ነው ፡፡ ለራሱ ብቻ ሳይሆን እናት አባቱ እየረገሙት ስንቱ ቀብር ገባ፡፡ ተባረክ ወንድሜ
This is Gold...
Weye mekedelaye tenishu leje golmeso sayew tegeremeku. Ya hulu yelejenete ebedeteh yete hede ? Adventist
gobez ena tegestegna nachu k habesha gar bussiness meteseru sewoch. mekegna nw 99% habesha. melkamenet seletena mewesed alebet bezu sew
Brother talks like he has 10,000 employees stop talking too much guys
And I’m sure you are unemployed 😅
Keep supoorting time❤
Thank you for putting Amharic subtitles in this video. It really helps those of us who are learning Amharic.
My DEREJA trainer.....proud of you sir
ውይ የበቀለ ሞላ ሆቴሎች: የለገሠ ሸረፋ ቡና ላኪዎች..ብዙ አሉ
ከአገር ውጪ የምትኖሩ ወይም ውጪ ቀመስ ሰዎች ለምን እንደምትዋሹ አይገባኝም። ገቢዎች ሲደውልለት የማይደነግጥ ማን አለ! በእንግሊዘኛ እናደርገውና IRS ሲደውል የማይርበተበት ማነው አይደውሉም እንጂ? በሌላ መልኩ አንተ እራስህ ስንት ጊዜ #ከIRS ሜል ሲደርስህ ውስጡን ሳታነብ የተብከረከው? ለምን ይዋሻል። እናንተ ብቻ የምታውቁት አለም ሁሉ አልጋ በአልጋ የሆነበት፣ አገልግሎት ደጅ ድረስ የሚመጣበት ካለ ነገሩን፣ በተረፈ በአሜሪካ በአውሮፖ አገራት ሁሉ ችግሮች አሉ፣ ባይብስ። እኛ አገር ችግሩ የሚጀምረው ከአንተ ነው፣ አንተ ትነግዳለህ ወይም አገልግሎት ትሰጣለህ፣ ታተርፋለህ ነገር ግን ግብርህን በወቅቱ አትከፍልም፣ ይባስ ብለህ ትደብቃለህ፣ ይባስ ብለህ ደረሰኝ አትጠቀምም፣ #ውጪ እንደዚህ የሚያደርግ ሰው አይተህ ታውቃለህ፣ ምንአልባት ጥቂት ሚሊየነሮች(አገልግሎት ላይ የተሰማሩ፣ አርቲስቶች ወዘተ) ይሆናሉ እንጂ ሌላው በፍፁም። አብዛኛ ዜጎች ግብራቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ይከፍላሉ፣ ባይከፍሉ እንደገንዘቡ መጠን ይቀጣሉ! እውነቱ ይሄ ነው!
Thank you, Mr. Brhane .
Wow great lessons thanks-for sharing Berhane
👌👌👌
Good job men
👌
First time here on Loline podcast. I never take so many lessons from a single amharic podcast. i thought i could only find this kind of impressive content only on "Meri" podcast. Ur guest is "Fire"!!!🔥🔥🔥
ኮትክ ሲ ያ ም ር አንደኛ
social media ንግግሩን ቆርጠው ቆራርጠው ልጁ ትትክክል ቻይና የሚመረተውን የባህል ልብስ በጣም ነው የምጠላው የወንድ ልብሶቹ ላለመዋሸት አይመቸኝም የሴቶቹ ግን ያምራል
I am very happy to see mekdela after a long time . I was his student before 15 years ago at St'Marry University . He was the number one favorite teacher in our class.
አወ በጣም እኔ የቁርባን 80ባሌን ይጣውት በገናዘብ ናው አንች ምን አለሺ ድሀ ብሎ ያላትን ሂዶ አገባ የሚወቀው ይወቀዋ የሚወደን እንኮን ገናዘብ ከልለን በቃ ከማሰናቅ በላየ ምን አለ ውይይይይዮዮ ማጣትትትትት
We need a masterclass from this man!
Keep it up nice content brother more dendezi aynet wetat akrblen we support you subscribe and like ❤🎉
We feel u brother 🙏🙏 jegna enat nw Yalecheh antem endezaw👏👏👏
ከ ቲክቶክ የመጣ ✊
❤❤❤❤የት ነዉ የማዉቀ ዳዊት ድሪምስ ይሆን ?
Betam yamal getan enkuanm matatn bchayen ayhut kenatna ke abate gar bihon alchlm maryamn 😣😣
I am here from tiktok to
🥹❤️❤️🔥🙌🏾
Who see after TikTok 😢
By far the best interviewer/host. Keep it up. Thats how a podcast is done! Great guest too
Thank you for the kind words! We appreciate the support.
Am from LinkedIn
👏👏👏👏antem enatkem jegnoch nachu ene ye fashen dizayn temari neg ena yehen video ke endate gar neber yayenew benante family west erasachenen new yayenew bante west demo erasen say neber enem le endate& abate new metagelew alamaye yatuten mechot memeles new ena bebezu meknyatoch tesfa eyekoretku neber gen abertetekegal
1:01:00 የአስሪ እና ሰራተኛ አዋጅ ለዚህ የተመቸ አይደለም
Keep it up 💪 የሸማኔዎች ፀሎት ያበርታህ ❤
keep this programs coming! dont stop
ቡና አልጠጣም ጠያቂዉ አትቀየሙት ለቪው ብቻ የሚሰራ ሰዉ ሁኔታ
Interviewe እምታረገውን ሰው ስሜት ብትጋራ ጥሩ ነው ደስተኛ ሲሆኑ ደስ ብሎህ ሚያስከፋ ነገር ስኒናገር ልክ እንደሱ መሆን ነው አንድ አይነት ገፅታ ማሳየት የለብህም የእነሱን ስሜት መጋራት አለብህ በተረፈ ሌላው ጥሩ ነው ሚገርሙ ልጆች ናቸው ሊቀይሩ ሚችሉ ናቸው
Great observation
Ya i was also confused about the interviewer. maybe he is not majored in journalism
Your confidence and boldness is on another level❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Loline! Such an amazing person
👍ጀግና ነክ. you deserve more እናትክን የገለፅክበት መንገድ touch my heart 😢