- 36
- 31 418
Tena Tube 5
เข้าร่วมเมื่อ 2 ธ.ค. 2020
በሉዑል መጠጊያ የሚኖር ሑሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ ያድራል!!!።(መዝ 90)
ገብርኄር የዓቢይ ጾም ስድስተኛ(6) ሳምንት
ገብር ኄር የዓቢይ ጾም ስድስተኛ(6) ሳምንት ሲሆን ትርጉሙም ደገኛ ባርያ፣ ታማኝ አገልጋይ፣ ቅን ታዛዥ ማለት ነው፡
በማቴዎስ ወንጌል ምዕ.25 ቁ.14-30 እንደ ምንመለከተው አንድ ባለጸጋ 3 ባሮች (ብላቴኖች) ነግደው ሠርተው እንዲያተርፉበት እንደየ ዐቅማቸው ዓይቶ ለአንዱ አምስት፣ ለአንዱ ሁለት፣ ለሌላኛው ደግሞ እንድ መክሊት ሰጠ፡፡ አምስት የተሰጠው ወጥቶ ወርዶ ነግዶ ሌላ አምስት እትርፎ ተገኘ፡፡ ሁለት የተቀበለም እንደዚሁ ወጥቶ ወርዶ ነግዶ ሌላ ሁለት አትርፎ ተገኘ፡፡ ባለ አንዱ ግን የጌታውን ገንዘብ በጨርቅ ጠቅልሎ መሬት ቆፍሮ አኖረው፡፡
ከጊዜያት በኋላ ባለ ጸጋው ያበደራቸው ገንዘብ ውጤት ማስገኘቱን ለማወቅና ለመቆጣጠር መጣ፡፡ ገንዘቡ ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ እንዳንዳቸውን ጠየቀ፡፡ አምስት የተቀበለው “ ጌታ ሆይ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር እነሆም ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት” ብሎ ዋናውንና ትርፉን ይዞ ወደ ጌታው ቀረበ፡፡ ጌታውም “መልካም አንተ በጎ ታማኝ ባርያ (አገልጋይ) በጥቂቱ ታምነኻል በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው፡፡” ባለሁለቱም እንደ ባለአምስቱ በእጥፍ በማትረፉ በጌታው የታመነና ወደ ጌታው ደስታም የሚገባ ሆነ፡፡ ባለ አንድ ግን ወደ ጌታው ቀርቦ “ጌታ ሆይ አንተ ካልዘራህበት የምታጭድ ካልበተንክባትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ (ሌባ እንዳይሰርቅብኝ ወንበዴ እንዳይቀማኝ ቀጣፊም እንዳያታልለኝ ብዬ) ፈራሁም ሄጄም መክሊትህን በምድር ቀበርሁት እነሆ መክሊትህ አለ” ብሎ ዋናውን ብቻ ይዞ ቀረበ፡፡ ጌታውም “አንተ ክፉና ሃኬተኛ ባሪያ ካልዘራሁባት እንዳጭድ ካልበተንሁበባትም እንድሰበስብ ( ጨካኝ መሆኔን) ታውቃለህን? ስለዚህ ገንዘቤን ለለዋጮች አደራ ልትሰጠው በተገባህ ነበር፤ እኔም (ወጥቶ ወርዶ ነግዶ ለሚያተርፍበት በተጠሁትና) መጥቼ ያለኝን ከትርፉ ጋር እወስደው ነበር፡፡ ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አስር መክሊትም ላለው ስጡት” ብሎ አዘዘ፡፡ እርሱን ክፉና ሃኬተኛ ባርያ ግን ወደ ጨለማ፣ ልቅሶና ጥርስ መፏጨት ወዳለበት እንዲወስዱት ፈረደ፡፡ይኸውም ምስጢር ነው፡፡ እነዚህ ባለ አምስትና ባለ ሁለት ታማኞች አገልጋዮች በተሰጣቸው ጸጋ ራሳቸውን አድነው፤ የክርስትና ሕግ ፍጻሜ ፍቅር ነውና ራሳችንን ካዳን ምንግዳችን ሳይሉ ለሌላው ድኅነትም በመጨነቅ በመምከር፣ በማስተማር፣ በመጸለይ በሌላም በሚያስፈልገው ሁሉ በመርዳት ለድኅነት ያበቁ በመሆናቸው በአምላካቸው በእግዚአብሔር ተመስግነው ኑ የአባቴ ቡሩካን ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀሁላችሁን መንግሥት ውረሱ ተብለው ወደ ዘለዓለም ደስታ ገቡ፡፡ ያ ሃኬተኛ ባርያ ግን የተሰጠውን ጸጋ ባለመጠቀሙ ለሌላውም ባለመትረፉ በጌታው ተወቅሶ ወደ ሲዖል ተጣለ፡፡
📌 እኛም በተሰጠን መክሊት (ጸጋ) ካላተረፍን እንደሚፈረድብን ታማኝና አትራፊዎች ሆነን ብንገኝ ደግሞ ወደ መንግሥቱ በክብር እንደሚቀበለን ዐውቀን ሰላሳ፣ ስልሳና መቶ እንድናፈራ ይገባናል፡፡ ለዚህም የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን፡፡ የመላእክቱ የቅዱሳን ሰማእታት ተራዳይነት አይለየን

มุมมอง: 262
วีดีโอ
ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት)
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
በዓለ ደብረ ዘይት ትርጉሙ፦ ደበረ ዘይት ትርጉሙ የወራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ ተራራ ማለት ነው። ወይም «ደብር» ማለት «ተራራ» ማለት ሲሆን «ዘይት» ማለት ደግሞ «ወይራ» ማለት ነው። በተገናኝ «ደብረ ዘይት» ማለት የወይራ ዛፍ የሞላበት፣ የበዛበት፣ የይወራ ተራራ ማለት ይሆናል።
መፃጉ ያዓብይ ፆም አራተኛ ሳምንት።
มุมมอง 2393 ปีที่แล้ว
የታሪኩ ሙሉ መልዕክት በዮሐንስ ወንጌል ም 5 ቁ 1-15 ላይ እንዲህ ይነበባል : - ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፥ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፤ አምስትም መመላለሻ ነበረባት።በእነዚህ ውስጥ የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽተኞችና ዕውሮች አንካሶችም ሰውነታቸውም የሰለለ ብዙ ሕዝብ ይተኙ ነበር።አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር።በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤ ...
ቅድስት የዓብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት ክፍል አንድ
มุมมอง 1.7K3 ปีที่แล้ว
️«ቅድስት» ማለት የዘይቤ ፍችው «የተቀደሰች፣ የተለየች» ማለት ነው፡፡ ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት ልዩ የሆነችና ክብርት ጾም የምትጀመርበትን ሁለተኛ ሳምንት ከልብ ያሳስበናል፡፡ ማቴ.4-2 ቅድሰት የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ከዚህ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ይዘመራል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንም ሰንበቱን ስለ ቅድስና ልጆቿን ታስተምርበታለች ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ የሚሰበከ...
ዓብይ ፆም ለምን እንፆማለን? እስከ ሰንት ሰአት መፆም አለብን?
มุมมอง 4313 ปีที่แล้ว
እንኳን_ለታላቁ_አብይ_ጾም_በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን ጾም ማለት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገር ሁሉ መከልከል ማለት ነው፡፡ ወይም ለሥጋ የሚመቸውን ነገር መተው ማለት ነው፡፡ ጌታችን መጾም ሳያስፈልገዉ የጾመዉ በጾም መሳሪያነት ዲያብሎስን ድል ታደርጋላችሁ ሲለን ነዉ፡፡እርሱ ድል አድርጎለታልና ካልጾሙ ካልጸለዩ ሰይጣንን ድል ማድረግ እንደማይቻል ጌታ አስተምሮናል፡፡ ጾም ፊትን ወደ እግዚአብሔር ማቅናት እንደሆነ በሰብአ ነነዌ ታዉቋል እነዚህ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር የተመለሱት በጾም ነዉና፡፡
የካቲት 16 የተሰጠ ትምህርተ ወንጌል ነው። ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
มุมมอง 2043 ปีที่แล้ว
የካቲት 16 የተሰጠ ትምህርተ ወንጌል ነው። ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
ታቦታት ለምን ውጭ ያድራሉ? ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
มุมมอง 673 ปีที่แล้ว
ታቦታት ለምን ውጭ ያድራሉ? ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን !!!ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን!!
มุมมอง 7033 ปีที่แล้ว
አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን !!!ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን!!
ሮሜ 8÷34 ላይ ለመናፍቃን የሰጠው ምልስ ሚግርም ነው!!! ውንድማችን ጽጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛል።
มุมมอง 3.6K3 ปีที่แล้ว
ሮሜ 8÷34 ላይ ለመናፍቃን የሰጠው ምልስ ሚግርም ነው!!! ውንድማችን ጽጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛል።
ዘወትር ካንደበታችን ሊለይ አይገባም! በተለይ በስደት ባህዛብ ቤት ለምንኖር. . .
มุมมอง 1.7K3 ปีที่แล้ว
ዘወትር ካንደበታችን ሊለይ አይገባም! በተለይ በስደት ባህዛብ ቤት ለምንኖር. . .
ጸጋውን ያብዛልህ
እረ መልስ
ሲያሳዝን
Hahaaaaa 😂😂
❤️አሜን ፖስተሮችንም ሮሜ 8:34 ስለምልጃ አያወራም - th-cam.com/video/TzxVvtvSAyY/w-d-xo.html
Completely out of context!
th-cam.com/video/3AakQxKl6N4/w-d-xo.html
አሚን አሚን አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለለህወት ያሰማልን ወዴሜ 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ወንድማችን
Abyeee Kale hiwet yasemaln
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
berta wondimachin!! bible manbeb bicha newu nesta yemiyawotan. Orthodoxawuyan hule manbeb lelimed yasfeligal
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በርች ነይ ወደ እኔም ውዴ
የኔ መልካም እህት
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት በእድሜ በጤና ይጠብቅል እኛም የሰማነዉ በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwet yasemalen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እህታችን በርቺ ምርጥ ነው
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማል አባታችን
አሜን
አሜን
Amen Kale hiwet yasemalen Ehtachn
kqle hiwet yasemalen Memehrachn Bedema betga yetibkeln Ehtachn Betch mert new
Amen amen anen
Amen Kale hiwet yasemalen Abtachn
አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለህወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
አሜን ላአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዴ ፀጋውን ያብዝልሽ ❤❤❤❤❤
በዕተ ሰማዕታት መረን ክርስቶስ በዕተ ሰማዕታት መረን ክርስቶስ በዕተ ሰማዕታት መረን ክርስቶስ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
Zmarmelakn yasemaln
አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን መምህር በጸጋው ይጠብቅልን
ቃለሕወት ያሠማልን ዉድ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በርቺ እህታችን
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
Amen amen amen Kale hiwet yasemalen
አ ሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
amen amen amen kela hiywt yisamaln
አሜን አሜን አሜን በርቺልኝ እህታለም ከፆሙ በረከት ያሳትፈን የሀገሪችን ሰላም ምረትን ያዉርድልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀቈጋ ይጠብቅልን እኛንም ፆመው ካስቀደሱ አባቶቻችን ይቁጠረን በርቺ ውድ ፀጋውን ያብዛልሽ
እህታችን በርች በቤቱ ያፅናሽ