- 306
- 763 333
Evangelist Teklu Temesgen
เข้าร่วมเมื่อ 6 มี.ค. 2013
ሰው መሆን የሚችለውን እንጂ የሚያስበውን ሊሆን አይችልም
วีดีโอ
በኮረና ቫይረስ ላይ ከዶክተር ተስፋና ፓስተር ተረፈ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ
มุมมอง 6714 ปีที่แล้ว
በኮረና ቫይረስ ላይ ከዶክተር ተስፋና ፓስተር ተረፈ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ
በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ግጭቶችና መፍትሄአቸው | ወንጌላዊ ተክሉ|
มุมมอง 5734 ปีที่แล้ว
በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ግጭቶችና መፍትሄአቸው | ወንጌላዊ ተክሉ|
ኮረና ቫይረስ ከ አፕሪል 15 እስከ አፕሪል መጨረሻ 90 በመቶ ይጠፋል በጉጉት የሚጠበቅ ትንቢት ሳይንሱ አመት ይፈጃል ብሏል| ሀዋርያው ይዲድያ|
มุมมอง 5K4 ปีที่แล้ว
ኮረና ቫይረስ ከ አፕሪል 15 እስከ አፕሪል መጨረሻ 90 በመቶ ይጠፋል በጉጉት የሚጠበቅ ትንቢት ሳይንሱ አመት ይፈጃል ብሏል| ሀዋርያው ይዲድያ|
መንግዳችን ስንቀይር እግዚአብሄር ሃሳቡን ይቀይራል |ወንጌላዊ ተክሉ|
มุมมอง 6764 ปีที่แล้ว
መንግዳችን ስንቀይር እግዚአብሄር ሃሳቡን ይቀይራል |ወንጌላዊ ተክሉ|
ድንቅ ምስክርነት ከካንሰር በሽታ በትንሽ ደቂቃ ፀሎት ነፃ ወጣሁ የተጨነቃቹ ጌታ ይችላል ትለናለች
มุมมอง 6644 ปีที่แล้ว
ድንቅ ምስክርነት ከካንሰር በሽታ በትንሽ ደቂቃ ፀሎት ነፃ ወጣሁ የተጨነቃቹ ጌታ ይችላል ትለናለች
ማን ነበርን ማነን ወደፊቲስ ምን እንሆናለን ግሩም መልክት lወንጌላዊ ተክሉ|
มุมมอง 3674 ปีที่แล้ว
ማን ነበርን ማነን ወደፊቲስ ምን እንሆናለን ግሩም መልክት lወንጌላዊ ተክሉ|
zemenh yibarekachu
ፓስተርዬ ልጆች አይነጠቁም የሜል ሰባኪ ገጠመኝ መንፈሶ ቅዱስ መለአክትም በምድር ላይ ያገለግሉአቸዋል አለ
የተወደዳችሁ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ መቼም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን እያልኩ የፓስተር አስፉውን ትምህርት ልክ እንደ ምግብ በጥማትና በናፍቆት እከታተላለሁ ብዙም ተምሪበታለሁ. ምንም እንኩዋን የአሜሬካው ኑሮዬን ከረጅም አመታት በሁዋላ ወደ ሀገሬ የተመለስኩት ዋናው ሚሽኔ ለወገኔ ተካፍዬ ልብላ ብዬ ነው. እግዚአብሔር ይመስገን ከጥቂት ወገኖች ጋር ሆኜ " Hope 4 Others” በሚል መጠሪያ የእርዳታ ተቁዋም ከጀመርኩ ሶስት አመት ሁኖኛልና ፈቃደኛ የሆናችሁ ብተባበሩኝና አብረን ለወገኖች ብንደርስ ደስ ይለኛል.
ጌተ,ይበሪክ
Selam paster Asfaw
ፈፅሞ ስህተት ነው እያወራህ ያለኸው፣ጌታ ይገስጽህ!
የእኔ ወንድም፣ንጥቀት የሚከናወነው 7ኛው ( የኋለኛው መለከት) ሲነፋ ነው።አሱም የሚነፋው ጌታ ሲመጣ ነው።ተሳስታችሁ አታሳስቱ
ሄኖክ ከአዳም ጀምሮ 7ኛ ነው እንጂ 14ኛ አይደለም
ግምታችንን የጌታ ቃል አድርገን መናገርም፣መቀበልም፣ትልቅ ጥፋት ነው።
❤🎉🎉🎉❤❤❤
ጌታ እንደገና ደጋግሞ በፀጋ ይባርክህ
❤❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ በጣም ለህይወት የሚሆን ትምህርት ተባረኩልን❤❤❤
ተበረኩ❤❤❤❤❤
ፓስተር ኣስፋው በቀለና ወ/ .ዊ ተክሉ ፀጋ ይብዛዛላችሁ ❤❤❤❤❤
Amen
እግዚአብሔር ይባካችሁ እባክህ መጋቢ አስፋው ፀልይልኝ
Revelation: Chapter 1:18 ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ። I am he that liveth, and was dead; and, behold, I am alive for evermore, Amen; and have the keys of hell and of death.
ተባረኩ
amen
Amen Amen❤❤❤❤
❤Teklu Egzabhre Yebarkhi Tabarkh ❤
አሜን
አቤት ጌታ ይባርካችሁ የሚጠጣ የመበላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔ በውነት ሰሰማ ብውል አይሰለቸኝም🌺🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌸🌸🌸💐💐💐😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌
ሁለታችሁንም ሰላም እላችኋለሁ ።ኢየሱስ ብቻ የሚል አስተምህሮ አለ ይህን የሚሉ ሰዎች ፀሎት ልመና የፀጋ ስጣታ ወዘተ የሚሉት ኢየሱስ የመጣበት ትርጉም ማሳጣት አይሁንም ወይ ምን ትላለህ ፓስተር
ኢየሱስ እኔ ለዓለም የምሰጠው እንጀራ ስጋ ነው አለ። እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያዘጋጀው መዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ግን ኢየሱስ ማን ነው ብለህ ጀምረህ መግለጽ አልቻልክም። ኢየሱስ ሁለት ገፅታ መኖሩን ካመንክ እሱ አምላክ እና ሰው ነው። በአምላክነቱ እግዚአብሔር አብ በሰውነቱ ልጅ ነው። ሰው ስለሆነ ነው ቤተመቅደስ ሰውነት ልጅ የየሠዕቆብ መሰላል የተባለው። የመሰላሉ ጫፍ ደግሞ ከፍታ እግዚአብሔር መሆኑን ያሳያል። እሱ አልፋ እና ኦሜጋ ነው። እኔ እርሱ ነኝ። እንኪያስ አንተ ማን ነህ? ከመጀመርያ ለእናንተ የተናገርኩ ነኝ። ይህ ማለት እኮ እኔ እግዚአብሔር አብ ነኝ ማለቱ ነው ትክክለኛ እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ለሚረዳ ሰው። ስላሴያዊያን ግን የእግዚአብሔር ቃል ያልሆነውን የሰው ትምህርት እያስተማራችሁ በከንቱ ትለፋላችሁ።
እኔም ሰፈተ ትኬት መውሰድ ፈልጋለው
ተባረኩ
❤🎉
ጌእተ፣ይበርከችሁ፣በሪቱ፣ወገአለችሁ።
amen amen amen
Waw Geta yebarekachu . Menfesi tenesa kibri le Egzabiheri yehun
Thank you God bless you
💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🏻🙏🏻🥺
🙏🏻🙏🏻💕💕💕
Abet!!!!!!! Geta yibarkachu
ውይኔ እኔ እንደምን ሆኘ ከምነጠቁ ሰውች ጋር ቢሆን 😭
አሜንንን
ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ ❤❤️ ተክሉ ተመስገን አንተ ደግሞ የሰው ግንባር የለህ ሰው ነክ ተባረክ 🥰❤️ የኢየሱስን ፍቅር በሚገባ እንድናውቅ መንፈስ ቅዱስ የበለጠውን ያስርዳን ❤❤❤
ተበረኩ
ተባረክ
የሚገርም አገላለጽ ነው። እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኩ።
wedema edemana tana yesetek fetari fetari hoy enan temeleketegi amenkalew techelalek tamemalew adagia atew nek fetari hoy gata hoy
777
ፓስተር አስፍው ሰላምህ ይብዛ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ይህን ኮመንት ካነበብከው እባክህን የደቀመዝሙር ትምህርትህን ከየት አግኝቸው ልግዛ በትንሹ አይቸው ወድጀዋለሁናሐዋሳ ነዋሪ ነኝ
Tebareku Bertuu Ina qaxiuu
እኛ ተማሪዎች መንፈስ ቅዱስ አስተማሪያችን ነው ፦ስለሚጠቀምባቸው ሰዎች ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።
ወንድማችን ፖስተር ሲያስተምሩ እእ አአ እእ አትበል ይረብሻል ጸጋ ይብዛልህ
እእ የሚለውን ድምፅ መስማት ትተህ ስብከቱን ትምህርቱን አትሰማም ?ነቃሽ ሆይ
ዮሐንስን በራዕይ ሰማይ ተከፍቶ ያየው ታቦት ምን ያመለክታል ?
እ/ር አብዝቶ ይባርክህ የእ/ር ሰዉ ብዙ ጥያቄ ነበረኝ ተመለሰልኝ ተባረክ!
ከንጥቀት ቀጥሎ የምመጣዉ አርማጌዶን ነዉ ወይስ ዳግም ምጻት ነዉ? ደረጃዉን ብታስቀምጥልኝ ?