YOT-ube
YOT-ube
  • 5
  • 266 504

วีดีโอ

ሰኔ 30 የፌልም መጀቢያ ሙዚቃ ከነ ግጥሙሰኔ 30 የፌልም መጀቢያ ሙዚቃ ከነ ግጥሙ
ሰኔ 30 የፌልም መጀቢያ ሙዚቃ ከነ ግጥሙ
มุมมอง 198K2 ปีที่แล้ว
Kaki Tesfaye weleba full LyicsKaki Tesfaye weleba full Lyics
Kaki Tesfaye weleba full Lyics
มุมมอง 24K2 ปีที่แล้ว
Jackey gosi Amnalew (አምናለው ) Lyrics videoJackey gosi Amnalew (አምናለው ) Lyrics video
Jackey gosi Amnalew (አምናለው ) Lyrics video
มุมมอง 26K2 ปีที่แล้ว
Hewan G/wold Min yiteqmhal (ምን ይጠቅምሀል ) Lyrics videoHewan G/wold Min yiteqmhal (ምን ይጠቅምሀል ) Lyrics video
Hewan G/wold Min yiteqmhal (ምን ይጠቅምሀል ) Lyrics video
มุมมอง 16K2 ปีที่แล้ว

ความคิดเห็น

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 8 วันที่ผ่านมา

    እምወደው ዘፈን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sof-c8i
    @Sof-c8i 8 วันที่ผ่านมา

    ማነዉእንደነኔ ስደት ላይ እህት ወንድም የሌለዉ ጓደኛም ጠላት ሆነ💔 መቼ ነዉ የሚያልፈዉ የስደት ስቃይ 💔 የሚረብሸኝ ሙዚቃ ቢኖር ይህነዉ😪ግን ለበጎ ነዉ እስኪያልፍ ያለፋል ተመሥገን😢😢😢❤❤😢😢😢

  • @selinag6848
    @selinag6848 12 วันที่ผ่านมา

    ♥️💞💓♥️🎊💞💓💯♥️🎊💞💓💯🎊💞💓💯♥️♥️♥️

  • @DanawiteDanu
    @DanawiteDanu 13 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሙዚቃ የምሰማው ለማልቀስነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmetDeiebo
    @RahmetDeiebo 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @amanhevishaye1486
    @amanhevishaye1486 15 วันที่ผ่านมา

    ዙሪያዬ ጨልሟል ለኔ አልነጋም ገና hevishaye እንዴት ልርሳሽ 😢

  • @RedietRediet-pp8vf
    @RedietRediet-pp8vf 23 วันที่ผ่านมา

    አይ ሰኔ ሰላሳ😢

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zodoshafi2076
    @zodoshafi2076 หลายเดือนก่อน

    ለኔ አነጋም ገና😢😢😢😢😢

  • @RumiyaMusa
    @RumiyaMusa หลายเดือนก่อน

    Ara endane yatagoda ale

  • @toyda
    @toyda หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @RahelTemesgen-on9bk
    @RahelTemesgen-on9bk หลายเดือนก่อน

    የሴቶች ኮመንት ብቻ ነው የታየኝ 😢😢😢😢ኦጋሽ

  • @دلوني-ظ6ح
    @دلوني-ظ6ح หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ

  • @gdfh27
    @gdfh27 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የልጅነት መከተዬ አሰድጎኝ ግን አልሆነም እቅር በለኝ የልጅነት ፍቅሬ የልብ እሰት ለይመለስ ነገር

  • @MekdesAyalew-w4f
    @MekdesAyalew-w4f หลายเดือนก่อน

    አልቻልኩምዘድሮ

  • @alami5787
    @alami5787 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህ መቸ ነው የኔ ልብ የሚጠገነው

  • @tsehayworku1300
    @tsehayworku1300 2 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይይ ጌዜ አይ ዘመን እኔስ አቃተኚ ደከመኚ ሌት ማልቀስስስስ ቀን መተከዝ ጌታዬ ሆይ እርዳኚ አግዘኚ መጨረሻዬን አሳምርልኚ ጨለማ ዉስጥ ኦንዳትተወኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selehadinjafar8562
    @selehadinjafar8562 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

  • @RabaAmar-f3x
    @RabaAmar-f3x 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም እማፍቅረው ሰው አለኝ ግን እሱ ይዉደደኝ አይውደደኝ አላውቅም እኔ በጣም አፈቀርኩት ኑርማል ግደኛ ነን ደፋር ለመናገር ፈርሁ😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😮😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbsalatDaniel-ve2fs
      @AbsalatDaniel-ve2fs 27 วันที่ผ่านมา

      ታድለሽ ቢያንስ ጎደኛሽ ነው አንድ ቀን ወደ ፍቅር እንደሚቀየር አምናለሁእኔ አለው እንጂ ሳላውቀው ያፈቀርኩ ልቤ እኔን ክዶ እሱንንን አምጪ ብቻ ይለኛል ምን እደማደርግ አላውቅም ይኀው ስንት አመት ተቆጠረ መውደቅ ሆነ ስራዬ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WbebeAbera
    @WbebeAbera 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 2 หลายเดือนก่อน

    ትሠማዉ እባየን የሚመጣዉነገርሥ

  • @KhaderWoy
    @KhaderWoy 3 หลายเดือนก่อน

    እህህ😢😢😢😢😢

  • @user-mf1mc7wc9f
    @user-mf1mc7wc9f 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜዋ የኔ ሁሉነገር ሁሉም እደተረት የልብን ማን ያዉቃል እፍፍፍፍፍፍ ድምፅህ እንደ መልክህ ከአይኔ ላንድቀን እንኳን ተለይቶኝ አያቅም ኑርልኝ ዘላለም የኔ ባትሆንም አንተም የሌላ እኔም የሌላ

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ የዘፋኙን ስም ፃፍልኝ ሙሉውን ላዳምጠው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ 9 ያወኩት ልጂ አለ በፍቅር ብዙ አመታት ስደት አሳለፍኩ በጣነው የማፈቅረው ነይ ይለኛል አልሄዲኩም ከዛ መዘጋጋት ጀመርን እኔም ተውኩት መፍትሄ ስለለው እኔ ማግባት ስላለብኝ ሌላ ሰው ጋ አወራን ያሰው ሶስት አመት ቆየን በጣም መልካም ሰው ነው እሱም ስደት እዴሆኩ ቤተሰብ እናሳውቅ አለኝ እኔ ፍቃደኛ አልሆኩም አጠብቀኝ አልኩት አራት ወር ተዘጋጋን 9የለው ፍቅር ተመልሷ መጣ አሁን ምን ልወስን ይሄን አልቀበል ያን ጎዲቻለሁ 😢

  • @user-fv5yx1pq5f
    @user-fv5yx1pq5f 3 หลายเดือนก่อน

    መቼ ይሆን የኔንጋት😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rchyoutube
    @Rchyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ኡኡኡ ወላሂ ነው የምላቹ መች ነው የሚነጋው😢😢😢😢 በአሁን ሰአት የምመኘው ሞት ብቻ ነው 😢😢😢

    • @GvGv-jb6od
      @GvGv-jb6od 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ሁላችንም ነን😢😢😭😭😭😭😭አላህ ይርዳን ይጠብቀን ኢሻአላህ ያልፋል😢

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k หลายเดือนก่อน

      ወደ አላህ ተመለሥ ሥገድ ዱአ አርግ በድንህ ጠክር የኔ ሠላም ታገኛለህ❤❤❤

  • @jemilaMuhameed-no4ec
    @jemilaMuhameed-no4ec 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ🥺🥺💔💔💔ድካምብቻ🥺🥺

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 3 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ብሶት ነው😥 አይዟችሁ እህት እና ወንድሞቸ ጽኑ❓‼️ ማወቅ ያለብን ወደዚች ምድር ስንመጣ ለብዙ ፈተናዎች ነው። ፈተናዋን ማን አለፈ ይሆን❓ የኛ እድሜ ደግሞ አጭር ነች። የበፊት ትውልድ እስከ 2000 አመት ድረስ ወይም በላይ የኖሩ እንዳሉ ይነገራል።

  • @KedjaYimam
    @KedjaYimam 3 หลายเดือนก่อน

    ለአመታት ልረዳውሊገባኝ ያልቻለው አትሂድብኝ ውደ ያወኩት ብዙ አለ 😢😢😢😢😢

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 3 หลายเดือนก่อน

    ባጋጣሚ እየበላሁ ነበር የሰማሁት ተረበሽኩ እና ምግብንም አቋረጥኩት 😢😢

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 3 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @tgbes-k7m
    @tgbes-k7m 3 หลายเดือนก่อน

    ዙሪያየ ጨልሞል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @JddjdjsjsjsjNdjddjdj
    @JddjdjsjsjsjNdjddjdj 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ናፈቅሽኝ😂😂😂😂😂😂

  • @JddjdjsjsjsjNdjddjdj
    @JddjdjsjsjsjNdjddjdj 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭እስኪ ይሁን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @YosefTesfaye-jr8gg
    @YosefTesfaye-jr8gg 4 หลายเดือนก่อน

    My life guzo wede sew bet lemeketer yehedhubet ken sene selasa 30 😢😅😅😅😅😅😅 keziya ye mejemeriyaw mecheresha honkuy ahun lmot lnor alawkm ye university temari ney gn 😅😅😅😅😅

  • @BirukEndalkachew-fj4wn
    @BirukEndalkachew-fj4wn 4 หลายเดือนก่อน

    Relax music

  • @user-py4zk6zr9f
    @user-py4zk6zr9f 4 หลายเดือนก่อน

    ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው አለች አያቴ ህዝቡን አታስለቅሱ

  • @MekaMeka-p6e
    @MekaMeka-p6e 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ💔💔💔ይሄን ሙዚቃ ስስማ እንባየ የሚመጣው ነገርስ ልጅነቴ ነው የሚናፍቀኝ ኧረ ኢላሂ ከዚህ ሀሳብና ሂሳብ ከሆነ ሂወት አንተው በእዝነትህ ፈርጀኝ አሞኛል ደክሞኛል😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @MekaMeka-p6e
    @MekaMeka-p6e 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ

  • @user-sq5go7or8s
    @user-sq5go7or8s 4 หลายเดือนก่อน

    እህህህህ😢😢😢😢

  • @BbBb-ny9sw
    @BbBb-ny9sw 4 หลายเดือนก่อน

    Saudi

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከፈቶኝ ቀኑ ጨለሞብኝ ነዉ ያለሁት ማሪያምን 😭😭

    • @hanynursebo3781
      @hanynursebo3781 4 หลายเดือนก่อน

      Ayizosh yalefale

    • @YonasBereket-tn7jc
      @YonasBereket-tn7jc 22 วันที่ผ่านมา

      ኣይዞህ ወንድሜ እግዚኣብሄር ካንተጋ ይሁን

    • @redured4920
      @redured4920 8 วันที่ผ่านมา

      እኔም 😢

  • @Alemalemina
    @Alemalemina 4 หลายเดือนก่อน

    I was searching for this song, because it's remained me of my ethio trip❤ thanks

  • @HayatKedr-hp2ic
    @HayatKedr-hp2ic 4 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ይሄ ሙዚቃ እንደኔ ደጋግሞ ቢሰማዉ የማይሰለቸዉ

  • @OUMEROMER-ne9wf
    @OUMEROMER-ne9wf 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ድምፃዊው ማነው ንገሩኝ

  • @SeadaMohemmed-h3e
    @SeadaMohemmed-h3e 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሙዚቃ ማነው እንደኔ ሲሰማው የሚያለቅስ 😢

    • @SurprisedDimSum-bi6zv
      @SurprisedDimSum-bi6zv 3 หลายเดือนก่อน

      መይሰራጣሁ ብየነዉየማለቅሰዉ ሆሆ ምነዉሸዋ😂

    • @YonasBereket-tn7jc
      @YonasBereket-tn7jc 2 หลายเดือนก่อน

      እንደኔ ኣይደለህም/ሺም😢😢

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 25 วันที่ผ่านมา

      በጣምነው ወሥጤን የሚነካኝ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢💔💔

  • @tiztaye
    @tiztaye 5 หลายเดือนก่อน

    ገልቢ መክሱር 😢😢😢😢 ፀፀት...