- 57
- 179 583
ክብረ ቅዱሳን Tube zemari fiseha zeleke
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 20 ธ.ค. 2020
እንኳን ወደ ክብረ ቅዱሳን ዘማሪ ፍሰሐ ዘለቀ የዩቲዩብ ቻናል መጣችሁ።
በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን ስብከትችን እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያገኛሉ።
ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረጎን አይዘንጉ።
" ሁሉም ያልፋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.!!! "
በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን ስብከትችን እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያገኛሉ።
ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረጎን አይዘንጉ።
" ሁሉም ያልፋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.!!! "
วีดีโอ
በየገዳማቱ በየበረሀ ውስጥ 😥 ልብ የሚነካ ዝማሬ 🙏 በዘማሪት ትዕግሥት
มุมมอง 919 หลายเดือนก่อน
በየገዳማቱ በየበረሀ ውስጥ 😥 ልብ የሚነካ ዝማሬ 🙏 በዘማሪት ትዕግሥት
26 January 2024
มุมมอง 19710 หลายเดือนก่อน
🙏 እንኳን ለቅድስት ፀበለማርያም አመታዊ በዓለ ክብር በሰላም አደረሳችሁ 🥰 🙏 Subscribe ሌሎቾም ዝማሬዎች እንዲደርሳችሁ
ማነው ማነው ማነው ባለተራ 💞 የተለያዩ ትምህርቶች ዝማሬዎች እንዲደርሷችሁ Subskribe & Share 🥰 🙏
มุมมอง 290ปีที่แล้ว
ማነው ማነው ማነው ባለተራ 💞 የተለያዩ ትምህርቶች ዝማሬዎች እንዲደርሷችሁ Subskribe & Share 🥰 🙏
" እመቤታችን የሌለችበት ሕይወት የለም !!! " መምህር የኋላሸት
มุมมอง 1342 ปีที่แล้ว
" እመቤታችን የሌለችበት ሕይወት የለም !!! " መምህር የኋላሸት
መጋቤ ምስጢር ሰሎሞን በደብረ አባይ ግራር ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ያስተማሩት ግሩም ትምህርት !!!
มุมมอง 892 ปีที่แล้ว
መጋቤ ምስጢር ሰሎሞን በደብረ አባይ ግራር ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ያስተማሩት ግሩም ትምህርት !!!
"🌷ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓለ ንግስ እንኳን አደረሳችሁ ⛪ " አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል "
มุมมอง 3.9K2 ปีที่แล้ว
"🌷ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓለ ንግስ እንኳን አደረሳችሁ ⛪ " አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል "
🌼🌿 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የካ አባዶ ቅድስት አርሴማ 🌼🌿🙏 ዘማሪ ገ/አምላክ
มุมมอง 1062 ปีที่แล้ว
🌼🌿 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የካ አባዶ ቅድስት አርሴማ 🌼🌿🙏 ዘማሪ ገ/አምላክ
💍💍 ላዕከ ወንጌል መምህር በኃይሉ ወ/ጊዮርጊስ በወንድማችን ዮሐንስ ሠርግ ላይ ያስተማሩት ግሩም ትምህርት 🥰
มุมมอง 552 ปีที่แล้ว
💍💍 ላዕከ ወንጌል መምህር በኃይሉ ወ/ጊዮርጊስ በወንድማችን ዮሐንስ ሠርግ ላይ ያስተማሩት ግሩም ትምህርት 🥰
አርቲስት ዳጊና ባለቤቷ ሳምሶም(ቤቢ) በ10ኛ አመት የጋብቻ በዓላቸው ከብርሀን ልጆች አረጋውያንና ህፃናት ማዕከል ጋር የነበራቸው ግሩም ቆይታ 💝 💝 🥰
มุมมอง 1632 ปีที่แล้ว
አርቲስት ዳጊና ባለቤቷ ሳምሶም(ቤቢ) በ10ኛ አመት የጋብቻ በዓላቸው ከብርሀን ልጆች አረጋውያንና ህፃናት ማዕከል ጋር የነበራቸው ግሩም ቆይታ 💝 💝 🥰
🌻 🌼 ፍቼ ኪዳነምህረት በእመቤታችን በዓለ ዕርገት የተሰጠ ግሩም ትምህርት 🌼 🌻
มุมมอง 222 ปีที่แล้ว
🌻 🌼 ፍቼ ኪዳነምህረት በእመቤታችን በዓለ ዕርገት የተሰጠ ግሩም ትምህርት 🌼 🌻
🌺 🔥 ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ በጆሞ ቅዱስ ሚካኤል ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት 🌺🔥
มุมมอง 2422 ปีที่แล้ว
🌺 🔥 ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ በጆሞ ቅዱስ ሚካኤል ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት 🌺🔥
እኔ አንተ ቤት / የያሬድ ውብ ዜማ 🙏 ግሩም የአውደምህረት ዝማሬ በ 22 ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ⛪ ⛪
มุมมอง 5032 ปีที่แล้ว
እኔ አንተ ቤት / የያሬድ ውብ ዜማ 🙏 ግሩም የአውደምህረት ዝማሬ በ 22 ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ⛪ ⛪
🌺 💝 " አባ አንተን ያለ ሁሉ ዳነ " እንኳን ለፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 🤲 🌺 🙏
มุมมอง 150K2 ปีที่แล้ว
🌺 💝 " አባ አንተን ያለ ሁሉ ዳነ " እንኳን ለፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 🤲 🌺 🙏
እናት አለኝ የምታብስ እንባ ዘማሪት ሕይወት ወልዴ በእንጦጦ ኪዳነምህረት
มุมมอง 572 ปีที่แล้ว
እናት አለኝ የምታብስ እንባ ዘማሪት ሕይወት ወልዴ በእንጦጦ ኪዳነምህረት
🌺 💚 💛 ❤️ እንኳን ለሐያሉ መልዓክ ለ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ክብር በሰላም አደረሳችሁ !!!
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
🌺 💚 💛 ❤️ እንኳን ለሐያሉ መልዓክ ለ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ክብር በሰላም አደረሳችሁ !!!
" ቅዳሴ " በፍርሺ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ⛪ የተሰጠ ግሩም ትምህርት 💚 💛 ❤
มุมมอง 942 ปีที่แล้ว
" ቅዳሴ " በፍርሺ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ⛪ የተሰጠ ግሩም ትምህርት 💚 💛 ❤
"ለእርጉዞች እና ለሚያጠቡ ወዮላቸው" በመጋቤ ሐዲስ መምህር ድጋፌነህ
มุมมอง 3072 ปีที่แล้ว
"ለእርጉዞች እና ለሚያጠቡ ወዮላቸው" በመጋቤ ሐዲስ መምህር ድጋፌነህ
" ሁለቱ ልመናዎች " ድንቅ የሕይወት ትምህርት በመምህር ምትኩ አበራ በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም 🌺 💚 💛 ❤
มุมมอง 2202 ปีที่แล้ว
" ሁለቱ ልመናዎች " ድንቅ የሕይወት ትምህርት በመምህር ምትኩ አበራ በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም 🌺 💚 💛 ❤
" አምላክ ግብር ጠርቶ ያበላልይላሉ በምድር ቀሪ የለም ሁሉም ይጠራሉ " ይህን ተናፋቂና ተወዳጅ ፆም ዘለሰኛ ዜማ እነሆ 💚💛❤
มุมมอง 3.3K2 ปีที่แล้ว
" አምላክ ግብር ጠርቶ ያበላልይላሉ በምድር ቀሪ የለም ሁሉም ይጠራሉ " ይህን ተናፋቂና ተወዳጅ ፆም ዘለሰኛ ዜማ እነሆ 💚💛❤
በጣም ደስስ የሚል የሰርግ ዝማሬ በማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ሰንበት ት/ቤት ዘማርያን
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
በጣም ደስስ የሚል የሰርግ ዝማሬ በማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ሰንበት ት/ቤት ዘማርያን
ስለ እመቤታችን ክብር ድንቅ ትምህርት #በመጋቢ ሐዲስ መምህር ቀለም ወርቅ
มุมมอง 762 ปีที่แล้ว
ስለ እመቤታችን ክብር ድንቅ ትምህርት #በመጋቢ ሐዲስ መምህር ቀለም ወርቅ
እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ላበሰረበት ለብስራተ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ላበሰረበት ለብስራተ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በመልዓከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው በወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ በማታ ጉባኤ የተሰጠ ትምህርት !
มุมมอง 1203 ปีที่แล้ว
በመልዓከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው በወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ በማታ ጉባኤ የተሰጠ ትምህርት !
የኔ ደግ አባት ቤተሰቤን አደራ ልጆቼን ጠብቁልኝ ያሰብኩትን አሳኩልኝ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ
በረከታቸው አይለየን
የኔሰሚ አባት
የኔ አባት ስጠራቸው ሁሌም እንደረሱልኝ የኔ አ ባት ልጆቼን አደራ
Yene abate ahunme lemskernte abekugne yelijane negre adera eskahunme berso berkete nwe lezhe yederschwe mechershawane asamerulighne. dejotene ergechalhu hulame lememskere abkughn yeane abate.
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።አባቴ ምልጃህ አይለየን።
Amen
ፃድቁ አባቴ ለኔም ምላጃዎ ይድረሰኝ እንዲያስቡኝ ንገሩልኝ
amen amen amen
እኔ ደጃቸውንም አላቅ ስለሳቸውም አላቅም ነበር ስለት ተስለውልኝ ግን ደርሶልኝ እሄው ሻማ አብርቼ ላክስራቸው❤❤❤❤
አቡነ አጨጌ ዮሀንስ ለኔ ያደረጉልን ታምር ብዙ ነዉ በፌስቡክ ነዉ ያወኳቸው ችግሬንም ነገርኳቸዉ ሳይዉል ሳያድር ወድያው ፈቱልኝ ለደጃቸው ያብቃን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ለምስክርነት ያብቃኝ
የእኔ ልዮ አባቴ ፈጥኖ ደራሼ እንባዬን አባሼ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከቶነት ይደርብን🙏
አባ አባ ብለን የምንጠራበትን የልጁን መንፈስ ስጠን ይላል የምን እጨጌ መጣ ደሞ
የኔ አባት የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሁሌም ስጠራቸው ሁሉም ነገር ይስተካከልልኛል ሁሌም አጠገቤ ናቸው እሳቸውን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን 🙏
ግን አባ እንዴት ቢወዱኝ ነው እንዴት ነው የደረሱልኝ አዎ አባ አንተን ያለ ሁሉ ዳነ
ድንቅ ዝማሬ!!!እውነት ነው!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልንወንድማችን ዘማሪ ፍስሐ ዘለቀ!!!
ይሕክብርነውየናፈቀኝ😢😢😢😢አቤቱፈጣሬሖይእንደፈቃድሕይሑን
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Tsadeku Enenem Lemesekrent Abkugne Ledejwot Abkugne
Semey abatttttt nachew ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ደስ የሚል መዝሙር ነው
አባቴ የተባረከ ትዳር እና ልጅ እንዲሁም ሀብት ሰተወኛል እልልልል
አባቴ እጨጌ ዪሐንስ በዚሁ ፅፌ እመሰክራለው ብዬ የነገርኮዎት ተሳክቶልኝ ደስ ብሎኛል ለመመስከሩ ግን ዘገየው ይቅር በሉኝ ፡፡ አሁንም የጨነቀኝ ነገር አለ አባቴ እርዱኝ ለመመስከር አብቁኝበዚሁ በፁሁፍ እና ወይራ ደጅሆ እመጣለው
የኔ እሩሩ አባት
Amen bereketachew ayleyn lemskrnet yabkan amen
ለናንተ የደረሱ አባቴ ለኔም ፈጥነው ይድረሱ ለደጆት ያብቃኝ አሜን
Aba chigren hulu ftalign
Abate hlmen ewn adrgulgn ena ledejachhu abkugn erdugn abate
Abate kbr msgana lenate yihun yene tebaki
Abate lenem tseloten simugnina enem lmeskr
Abune ehege yohanes abathen mesgana yegbahwel hulem teike yatawet negre yelm hulem beandebte emsekralw engeralw lebalbte sera setwrlial endihm lbet serateiaie betam tama adnewlial bemnetahew seladnahwen ahahehiat dnaliealhe Abate endhum lene seraien eyaserui new amesgnelei❤❤❤ ewdahewalw enam yeteikut neger yesakalial Amesgnelie lejenm adnewelial❤❤❤❤
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሁሌም ፈጥነው እንደደረሱልኝ ነው ዛሬም ደርሰውኛል ሁሌም አይለዩኝ ከነቤተሰቦቼ በሕይወት የሌለችውን ደጓን ክፉ የማይወጣትን እናቴ ነብስ በቃልኪዳኖት አስምሩልኝ አሜን አገራችንን ሀይማኖታችንን ጠብቁልን አሜን!!!
Tselot limenayen simagn abate
,እልልልልልልልልልልልልልልልልል
Yet new yalut
ገዳማቸው ወደ አማራ ክልል ነው አ.አ ደሞ ወይራ ሰፈር ቤተክራስቲያናቸው አለ ቦታው በጣም ደስ ይላል በጣም ከቃል በላይ ነው አንድ ላይ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማም ጸበል አለ
የኔ አባት የኔ ፈጥኖ ደራሽ🙏🙏🙏
መዝሙሩን በአፉ ባልለውም በልቤ ግን ሁሌ እለዋለው።
❤❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሬ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
Yene Abat
Lenem diresulign yene deg abat ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባት ❤❤❤
Beautiful❤❣💛
አሜን ለእኔም በጭንቅ ጊዜ ደር ሰው ልመናዬን ሰምተውልኛልና ስማቸው የተመሰገነ ይሁን
አቡነ እጨጌ አባቴ አናቴ እርሶጋር መጥታ ችግሯን መጥታ ተማፅና ነበር አባቴ አቡነ እጨጌ ደግሞ አላሳፈሯትም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
Yene Felto derash abate ebakwet tenaye endetetebeke hono sewneten awefrugne selechegne besew zend kechacha mebal 🥹ewnet endet endemiyam yesew gif asakekugnko 🥹lemskirnet yabkugne abate
❤❤❤❤❤
በስንት ነው ቀናቸው የሚውለው እባካቹ ንገሩኝ
ወር በገባ በ29 ነው የሚከበሩት፡፡(ህዳር 29 የተወለዱበት እንዲሁም ሐምሌ 29 በዓለ ዕረፈታቸው ታቦት ወጥቶ ይከበራል፡፡)