- 10
- 188 762
ቲንክ ሚዲያ-Think media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 27 ธ.ค. 2022
ይህንን ቻነል መግዛት የምትፈልጉ 0909347680 ይደውሉ
ቲንክ ሚዲያ ጠቃሚ የሆኑ ፍልስፍናዊ፣ ማህበራዊ፣ ፖሎቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስነ-ጽሑፋዊ ፕሮግራሞችን የሚያዘጋጅ የዩቱብ ሚዲያ ነው።
Think Media is an Amharic based TH-cam channel that creates thought-provoking content covering a wide range of topics including philosophy, social issues, politics, economics, and literature! Subscrib our channel.

Meaza birru interview with andreas eshete, part 9. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 9| ሸገር ኤፍ ኤም
Meaza birru interview with andreas eshete, part 9. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 9| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง: 4 509
วีดีโอ
Meaza birru interview with andreas eshete, part 8. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 8| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 6K7 หลายเดือนก่อน
Meaza birru interview with andreas eshete, part 8. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 8| ሸገር ኤፍ ኤም
Meaza birru interview with andreas eshete, part 7. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 7| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 7K7 หลายเดือนก่อน
Meaza birru interview with andreas eshete, part 7. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 7| ሸገር ኤፍ ኤም
Meaza birru interview with andreas eshete, part 6. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 6| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
Meaza birru interview with andreas eshete, part 6. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 6| ሸገር ኤፍ ኤም
Meaza birru interview with andreas eshete, part 5. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 5| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 13Kปีที่แล้ว
Meaza birru interview with andreas eshete, part 5. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 5| ሸገር ኤፍ ኤም
Meaza birru interview with andreas eshete, part 4. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 4| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 17Kปีที่แล้ว
Meaza birru interview with andreas eshete, part 4. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 4| ሸገር ኤፍ ኤም
Meaza birru interview with andreas eshete, part 3. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 3| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 29Kปีที่แล้ว
Meaza birru interview with andreas eshete, part 3. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 3| ሸገር ኤፍ ኤም
meaza birru interview with andreas eshete, part 2. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 2| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
meaza birru interview with andreas eshete, part 2. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 2| ሸገር ኤፍ ኤም
meaza birru interview with andreas eshete, part 1. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 1| ሸገር ኤፍ ኤም
มุมมอง 81Kปีที่แล้ว
meaza birru interview with andreas eshete, part 1. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 1| ሸገር ኤፍ ኤም
ይህንን ቻነል መግዛት የምትፈልጉ 0909347680 ይደውሉ ምንም አይነት Copyright claim ሆነ strike የለው

እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ ቆሻሻ !!!
ጥልቅና ብርቅ በሆኑ ፦ምሥጠት የተሞሉ ውድ የጋዜጠኛ እይታዎች የተሞሉ ከአድልዖ የራቁ አመለካከቶች ፦የሚመረምሩ አምቤትን ከማስገን ባለፈ ላቀረቡዋቸው ትኩረት የሚሹ ሀሣባዌ ድባቦች ልዩ ትኩረት አለኝ ። አመሠግናለሁ ።
ይቻላል መወያየት በተፈለገዉ ቋንቋ ምንችግር አለ እንደችግር ባንመለከተዉ ለማለት ነዉ
የባሕረነገሽን የበሕር ክልል ነው። ኤርትራ የተባለችው ጣሊያን ለመገንጠል ከግሪክ የተዋሡት የቀይ ባሕር ሥም ነው። መሬቱ የኢትዮጵያ ለመሖኑና ትግርኛ ተናጋሪዎቹም ለሥራ በጣሊያንና በዕንግሊዝ የተቀጠሩ ዕንጂ በአካባቢው ባሕሩን ተከትሎ የሚኖሩ የሠፈሩ አልነበሩም፤ ምክንያቱም በዛ አካባቢ የመጠለፍ የመታፈንና ወደ አረብ ሐገራት መሸጥ የሚሥተናገድበት የባሪያ ንግድ የተጧጧፈበት ዘመን ሥለነበር ሑሉም ኮረብታማ ቦታ ላይ ነበር የሠፈሩት። የመገንጠሉንም ሐሣብና ማደራጀት የጀመሩት ጣሊያኖች ባቀረቡት ሐሣብ በዕንግሊዞች ድጋፍ ዕንጂ ኤርትራውያን የጀመሩት የመገንጠል ጥያቄም አልነበረም። በጣሊያኖች የቀረቡ ምክንያቶችም በመደፈርም ይሑን በመግባባት ተዳቅለው የተወለዱ ከ25 ሺሕ ያላነሡ በመሖናቸው በጥቁሮቹ ሥር ከሖኑ ከፍተኛ መጉላላት ይደርሥባቸዋል ለምን ራሣቸው ሊተዳደሩ የሚችሉበት የራሣቸው ሐገር አናደርግላቸውም ብለው ወሥነው ፀብ የጫሩት ዕንጂ በኤርትራውያን ፍላጎትና ግፊት አደለም። ይሔንን የሥዊድኑ የታሪክ ፈታሽ ዮራን ሔይግ በፃፈው በሙሦሎኒ ሥልጣን ቆይታ ላይ የተደረገ ጥናት በሚለወ መፅሐፉ ላይ በመረጃ አቆይቶልናል። ለብዙሐንና ለጋራ ጥቅማችን ነጮች የሚወሥኑበት ምክንያት አንድም የለም። ዕኛ አፍሪካውያን አሕጉሪቷን ሣይቀር በሚያመቸን በአዲሥ መልክ የፖለቲካ ድንበሮቻችንን መቀየሥ ዕንችላለን። ይሔ ዘላን ሖኖ የከረመ የረገጣትን መሬት ሑሉ የኔ ነው የሚል ከብትን ወደጎን መግፋቱ ይበጃል። ሦማሌዎች አንድም አፍሪካዊ ሥደተኛ የማያሥጠጉ የከጀለን ይገሉ የነበሩ የታወቁ አረመኔዎች ዛሬ ዕነሡ ሢቸገሩ ግን ሑሉ አለም ላይ ተበትነው ሠው መሥለው ይኖራሉ። የአውሮፓ የመጨረሻ ዘላኖች ተብለው የሚታወቁት ጂብሢዎች ( ፅጌወይኒ) የሚባሉ ዛሬ ድረሥ መላ አውሮፓ ውሥጥ የሚያሥጠጋቸው አጥተው ይንከራተታሉ። አውሮፓ በዚሕ ማፈር አለባት። የዘላንነት ምክንያትም በሥተመጨረሻ ፈልሦ በመምጣት ነው። የዛ አካባቢ ነዋሪ ያለመሖናቸውም ማሥረጃ ነው። ሠው የተመክሮ አሥተያየት መረጃ ( ለጥናት)(ለምርምር) ይሠበሥባል በሖነ ጉዳይ ላይ ዕንጂ ( survey) ዕንዴት በከፍተኛ ሐላፊነት ቦታ ላይ ያሉ ከተራው ሕዝብ ጋር ተሠብሥበው ውይይት በዚሕ ደረጃ የደርጋሉ። አይ ኮሚኒሥት ነን ባይ ሽንፍሎች መቼም የማትፀዱ በቀላሉ። መከባበርን ከፊውዳል ሥርአት ያቆራኙ የ1940 _1950 የነበረ ትውልድ ዛሬም አዲሡን ትውልድ ዕያገሙት ሥርአተአልበኛ ሖኖ ሐገሩን ዕንዲያፈርሥ የጎሣ ካርድ መዘው ዓሥመዝዘው ዕየተሸራሞጡ ይገኛሉ። ሥለየትኛው ማራኪ ባሕልና ወግ ያውም ለማቀፍና ለማውረሥ የሚያጋድል የሚያጓጓ ዕንዳለ ለመረዳት ማንም ዓዋቂ ሊረዳ ሊያገኙ አልቻሉም። በዛሬ ትምሕርት ግኝትና አሥተሣሠብ ያለፉ አመታትን ቃኝቶ መርገምና ለዛሬ ፀብ ምክንያት ነው ማለት ደደብ ሣይሖን ድውዮች ያሠኛቸዋል። ቋንቋ የመገናኛ መሣሪያ ማንነቴን የሚቀይር ሣይሖን ከአካባቢዬም ይሑን ከአለም ጋር የሚያገናኘን የሚያግባባን መረጃ የምናገኝበት መሣሪያ ነው። መሣሪያም በተሻለ ይተካል፣ ለማጭበርበርና ገጠሬውን አፍናችሑ አንዳችን ለአንዳችን ዕንዳንደራረሥ የማድረግ አባዜ ዕንጂ በደግነት አደለም።የአፍሪካ የሖነ አንድ ዕንኳን ጎልቶ ዕንዳይወጣ ሑሉን በአራችሑ መቀባት የጤንነት መጓደል ዕንዳለባችሑ ማሣያ ማረጋገጫ ነው። ዛሬ በዕንግሊዝኛ መዝፈን የኮምፕዩተር መቃኛ የቀመሩ በአለም ደረጃ በመሸጥ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ በግብርና ፈቃድ በመሥጠት ለተጠቃሚው ለሐገራቸውም ሖነ ለራሣቸው ሐብት መሠብሠብ አሥችሏቸዋል። ሐሎው ሠሚ ይኖር ይሖን በዛኛው በኩል?
መወያየትን የገደበው በ75 ቋንቋዎች ስሰተያየን ነው። ትግሬው በትግርኛ:ኦሮሞው በአፋን ኦሮሞ እንነጋገር ይላል :ታዲያ እንዴት መወያየት ይቻላል? መዓዚ?
ሚካል ልክ ነህ።
ፕ/ር እንድርያስ ነፍስህን ይማረውና: ልክ ነህ ኤፍሬም ይሥሐቅ ለመሠረተ ትምህርት ገንዘብ እየለመነ ሲያሰባብ አሜሪካ ሆኜ አስታውሳለሁ።
መአዚ የታሪክ ጠባቂነትሺን ሣደንቅ እንድርያስ እሼቴ ሠማይም ወጥቶ ምድርውስጥም ጠልቆ ቢማር እውቀት ልማት እንጂ ጥፋት የሚያመጣ ከሆነ የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነው።እንድርያስ እሼቴ የኢትዮጵያ ሕዝብና የሀገራችን ብርቱ ጠላት ነው ማንበብ ሺህ ግዜ ቢነበብ ሀገር ካጠፋ ፋይዳው ምንድን ነው። የእናንተ ትውልድ እንደ ጃርት ያባቱን ማሣ ሠብል አውድሞ ታታሪ ሀገርና ሕዝብን ሠብስበው አንድ አድርገው የመሩትን የመሠረቱትን ጀግኖች አባት አያቶቻችንን አዋርዶና ገሎ አስገድሎ የተማረ መሠይ መሃይም ሲጋራ አፉ ላይ ወትፎ ባቦነና የማንም ጡዘታም ፈረንጅ የፖለቲካ ርእዮት አቀንቃኝና አራማጅ ተቀጽላ ባንዳን እንደ መልካም ሠሪ ታጋይ ማየት የአወቃችሁ መሣይ አላዋቂ ፈረንጆች አያት ቅድመ አያት አባቶቻችን የቀጥዋቸው ወራሪዎች በእናንተ አድረው ሀገር መከፋፈል መበተን ማቀጨጭ ሀገር የራሧን ዜጋ አስተምራ በራሧ አምሣል ቀርፃ እውቀቷ በርቶ እድገቷ እንዳያንሠራራ ያዳፈነ ዳፍንታም ቆም ብሎ ማሠብ የተሣነው ባክኖ የቀረ ዛሬም በጥፋተኛነቱ ከመፀፀት የዕድገት የስልጣኔ ፋና ወጊ አድርጎ እራሡን ሊስል የሚያስብአዙሪታም ዳፍንት ትውልድ ነው።
He is one of out standing scholar of ethiopia
Unfortunately, his negative contribution to Ethiopia is a waste of educational knowledge. I wish he had used his knowledge to build a democratic Ethiopia instead of misusing it to create all this ethnic political chaos. He thinks understanding Vietnam's freedom was vital to solving the Ethiopian problems.
Enaten’ Libeda… dead as 💩
እንደ ጠማማ አፍህ ሀሳብክም ጠማማ ነበር። ወራዳ ባንዳ!!!አሁን ዕውነተኛውን ፍርድ ወደምታገኝበት ዓለም ተሸጋግረኻል። መለሠ ዜናዊ በሲኦል ይጠብቅኻል።
Dedeb!!
@@samsongebrehiwot3608 አይ ሳምሶን አንተ ያው ሳምሶን በማይገባ ፍቅር ወድቆ ዐይኑ እንደጠፋና መጫዎቻ እንደሆነ እናንተም ለዲያቢሎስ ፍቅር የወደቃችሁ ስለሆናችሁ እውነት ዐይታያችሁ፣ እውነት አይዋጥላችሁ ። ስለዚህ ስድብህን ቀጥል።
@@derejewendafrie dedeb!
ክብር ለሜገባው ክብር አንስጥ በህይውት ሳሉ ነፍስ ይማር❤❤❤
በልጅነቱ የለመደው ሲጋራ ትርኳሹ ገደለው።
Dedeb!
ከ90 አመት በላይ ኖሯል ምንድነዉ ምታወራዉ
I am very very sade for the lose of geart men
Even he lacked the benefits of hindsight
Yehe stupid
May he Rest In Peace. Although he isn’t a believer I wish him to be with the lord as much as I want to be with my waqqa. Having said that the good professor conveniently to let us know unlike Ethiopian Empire State the Chinese are a majoritarian state meaning the Han are about 90% of the population so our problems of the ortho Amhara colonial empire is a lot more complicated than the good professor implies. The only solution for our problems is to go the Yugoslav way or the Czech way the choise is for the Amhara to make.
He is a son of Amhara feudal colonial lord . It is funny he is claiming to be the liberator of the subjects of his forefathers.
የአንተ ዘመን ትውልድ የሚገርም የክፋትና የምቀኝነት ምንጭ ብቻ እና ብቻ ነበር :: ይህንን ታላቅ ህዝብ ያዋረዳችሁ የዲያብሎስ ቁራጮች :: ግን ጥሩው ነገር ሞት ሁሉን እኩል ያደርጋልና አንተና መለስ ስትቀበሩ ህዝብ ቆሞ አይቷል :: ጉጂሌዎች
የድምፅ ጥራቱ ጥሩ አይደለም
ፕሮፋሰር ምርጥ የሃገር ሃብት ናቸዉ። ግን ሃሳብ የማይወድ አጨብጫቢ ባልገባዉ ነገር ባለበት አገር ሃሳብ ያለዉ ሙሁር አገሪትዎ አትወድም።
ድንጋይ
በጋብቻ አላምንም አለ። ይህ ብቻ ፀረ ባህል ፀረ ሀይማኖት እና ፀረ ኢትዮዽያ እንደነበረ ግልፅ ነው።
Exactly he is atheist but that he did not keep for himself! He called himself revolutionary by writing harsh papers against our Monarchy ! Am glad he saw the fruit of his work on Ethiopia b4 dying with all the chaos he left for generation! He is an anarchist like all atheist and communist products ! He died a terrible death He allowed Amhara to die with his forget ethnic constitution !አስቀይሚ ሁሌም ፍርዱን እንዲቀምስ እንዳለምኩ ያውላይበላው ተድፈ! የሰማዩ ፍርድደሞ አለለት !
ዘረኝነቱ: ችግሩን: አባብሶታል:: ኢዜማ: እና: ኢትዮጵይኒስቱ: የኢሕአፓና: የመኢሶንን: ተግባር በመድገም: ላይ ናቸው:: ከታሪክ: የማይማር: የደናቁርት" ስብስብ::
የሱ ዘመን ትውልድ የብሔር ፖለቲካን አጭሰው የመጠፋፋትን ሳል እንድንስል አረጎን
He,professor Andreas was a man of truth and justice.R.I.P
Man of truth 😂😂😂😂
ይህ ምድራዊ ሰይጣን ጋኔል የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘር ፖለቲካ አዘቅት የስገባ ከዚያ ከጭራቅ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለዚህ አብቅቷል መድኃኒት ያልተገኘለት ነቀርሳ ነህ ገኃነብ ያሥገባህ
እንዴት ሰው ብለሽ፡አቀረብሽወሸ ይኤን አተላ
መኩራርቱ፡ የመጣው፡ የጥቁር፡ የአሜሪካኖች፡ በፋሽስት፡ ወረራ፡ ጊዛ፡ ለኢትዮጵያ፡ ያደረጉት፡ አስተዋጽኦ፡ ባለመነገሩ፡ ነው፡፡
ይሄ የዋለልኝ መኮንን ሰገራ የሆነው መለስ ዜናዊ የፈጠረው ትል ነው። በቁሙ ከበሰበሰ ረጅም ጌዜ በኋላ አፈር ውስጥ ገብቶ ከሱ ግማት አረፍ ብለናል:: ገና የነሱ ውጤት የሆኑት እነ አብይ አህመድም ይቀጥላሉ።
He lived for himself, he was against Amharas
Profeser Andreas is world class mind
RlP professor Enderyas!
ስህተት ሰርቶል ይህ ፕሮፌሰር 🎉 አሁን የምናያቸው ችግሮች እነሱ ባወጡት ህገ - መንግስት ነው ክልል እና አንቀፅ 39
አንተ ነህ ስህተት የሰራከው አሁን ለምናየው ችግር አንተና አንተን መሰል የማትረቡ ሰዋች ናቹህ ችግር ለኢትዮጵያ
Dedeb!!
አንቀፅ 39 ለምን እንዳስፈለገ አልገባሕም እንዴ? .ከ እንደናንተ አይነቱ መሀይሞች ጋር ላለመኖር እኮ ነው
He is the enmy of ethiopian
ባንዳ
Meles zenawi will Waite you in hell band
He was an Icon of Ethiopian student's movement in the sixisties.
በጣም ከማደንቃቸውና ተራማጅ ምሁራን መካከል ፕ/ር እንድሪያስ እሸቴ ከፊት የሚመጡት ናቸው፡፡ህልፈትዎን በመስማቴ በጣም አዝናለሁ፡፡
ምን ያረጋል የዘር ፖለቲካ ደግፎ ሕዝብ ተፈው !! He is an atheist who use to have sec with teenagers and alcoholic !!! All AA know that you guys are failed communists useless for our country !!!
Minu lay new teramajnetu???
ድንቄም ተራማጅ ሃሃሃ ተራማጁ የአግዚያብሔር ጠላት ያው በአሳት ተቃጥሎ ሞተ አሚያድን አግዚያብሔር ብቻ ነው ልብ ግዛ ! ለኛ የቲፒኤልፍ ባርያ ሆኖ አገልግልዋል! የሸዋ አማራን ምሁር ስም አየሰጠ አስጨርስዋል ስለዚህ ፍርዱን አግዚያብሔር የሰጠ ይመስለኛል አማምዋቱ በቂ ማስረጃ ነው ፡፡ አኔ አማይገባኝ ለምን ባለቀ ሰዓት ንሰሃ ገብተው ሕዝብን ይቅርታ የማይጠይቁት ነገር ነው ለራሳቸው ነፍስ አንጂ ለኛ ምናችንም አይደል ሁሉም የሥራውን ያጭዳል! የሚያመልጥ የለም!
A great professor with an amazing experience!RIP
ወሮበላ ቆሻሻ ፣ አሁን ይሄም ሆድአምላኩ ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ጋር ምሁር ይባል።