- 381
- 358 798
Mstire semay ምሥጢረ ሰማይ
เข้าร่วมเมื่อ 11 พ.ย. 2022
ይሄ ምሥጢረ ሰማይ የተሰኘ ቲዩብ ቻናል በጎንደር ከተማ የደብረ መዊዕ አበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአቋቋም መምህር የመምህር ኢሳይያስ መልአኩ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል የቅዱስ ያሬድ ውጤቶችና ሌሎቹም መንፈሳዊ ትምህርት ሰጭ ቪዲዮዎች ይጫንበታል/ይለቀቅበታል ይተላለፍበታል
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የፌስቡክ ገጼ👇
esayiyas.melaku.7
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የፌስቡክ ገጼ👇
esayiyas.melaku.7
✝️ማኅሌት 🛑ቅንዋት 🛑እስመ ለዓለም🛑 ሰበክዎ በአፈ ኲሎሙ ነቢያት......🌹🌹🌹
✝️ማኅሌት 🛑ቅንዋት 🛑እስመ ለዓለም🛑 ሰበክዎ በአፈ ኲሎሙ ነቢያት......🌹🌹🌹
มุมมอง: 328
วีดีโอ
✝️🛑 #እንኳን_ለሐዋርያው🛑ዮሐንስ 🔴ወልደ ነጎድጓድ ዓመታዊ 🛑መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹 🛑 #ወረብ_ምርሐኒ ፍኖተ ...ጥር 4/2017
มุมมอง 4774 ชั่วโมงที่ผ่านมา
✝️🛑 #እንኳን_ለሐዋርያው🛑ዮሐንስ 🔴ወልደ ነጎድጓድ ዓመታዊ 🛑መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹 🛑 #ወረብ_ምርሐኒ ፍኖተ ...ጥር 4/2017
✝️ #ዐቢይ_ምቅናይ እሚባልባቸው ዕለታት ስብከት🛑ብርሃን🛑ኖላዊ ልደተ ስምዖን መጋቢት መስቀል ትሥብእት ሆሣዕና ናቸው🛑ሃሌ ሉያ #ስቡሕ_በውስተ_ቅዱሳን#ጽፋት
มุมมอง 61019 ชั่วโมงที่ผ่านมา
✝️ #ዐቢይ_ምቅናይ እሚባልባቸው ዕለታት ስብከት🛑ብርሃን🛑ኖላዊ ልደተ ስምዖን መጋቢት መስቀል ትሥብእት ሆሣዕና ናቸው🛑ሃሌ ሉያ #ስቡሕ_በውስተ_ቅዱሳን#ጽፋት
✝️ #ልደተ_ክርስቶስ🔴 #ወረብና_አቀራረብ/ችብቻቦ🔴ቅጸላ #የአንገርጋሪና_የእስመ_ለዓለም🔴 #ዮም_ፍሥሓ #ተወልደ 9-ኢየሱስ #ክፍል_2 (የመጨረሻው)
มุมมอง 1.6Kวันที่ผ่านมา
✝️ #ልደተ_ክርስቶስ🔴 #ወረብና_አቀራረብ/ችብቻቦ🔴ቅጸላ #የአንገርጋሪና_የእስመ_ለዓለም🔴 #ዮም_ፍሥሓ #ተወልደ 9-ኢየሱስ #ክፍል_2 (የመጨረሻው)
✝️ #የልደት_ወረብ #ቅጸላ /ጥናት 🔴ከአበራ ጊዮርጊስ 🔴ቤተ ክርስቲያን አቋቋም ጉባኤ ቤት #ጎንደር 🔴 #ክፍል_1 የዚቅ ወረብ ብቻ #ክፍል_2 ይቀጥላል..
มุมมอง 4.3Kวันที่ผ่านมา
✝️ #የልደት_ወረብ #ቅጸላ /ጥናት 🔴ከአበራ ጊዮርጊስ 🔴ቤተ ክርስቲያን አቋቋም ጉባኤ ቤት #ጎንደር 🔴 #ክፍል_1 የዚቅ ወረብ ብቻ #ክፍል_2 ይቀጥላል..
✝️ሌጣ 🔴ዓራራይና ✝️ቅንዋት 🔴ዓራራይ ጽፍዓት 🔴ከአቡን ቤት ገብርኤል #ታኅሣሥ_19
มุมมอง 40514 วันที่ผ่านมา
✝️ሌጣ 🔴ዓራራይና ✝️ቅንዋት 🔴ዓራራይ ጽፍዓት 🔴ከአቡን ቤት ገብርኤል #ታኅሣሥ_19
#ታኅሣሥ_19 በዓለ 🔴ቅዱስ ገብርኤል ከደብረ ምሕረት አቡን ቤት ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 🔴 #ምዕዋድ
มุมมอง 33914 วันที่ผ่านมา
#ታኅሣሥ_19 በዓለ 🔴ቅዱስ ገብርኤል ከደብረ ምሕረት አቡን ቤት ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 🔴 #ምዕዋድ
✝️🔴 #የታኅሣሥ_ገብርኤል_እስመ_ለዓለም 🔴 #ወረብና_አቀራረብ/🔴ችብቻቦ🌹🌹🌹🔴 #ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲር...
มุมมอง 2.7K14 วันที่ผ่านมา
✝️🔴 #የታኅሣሥ_ገብርኤል_እስመ_ለዓለም 🔴 #ወረብና_አቀራረብ/🔴ችብቻቦ🌹🌹🌹🔴 #ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲር...
✝️🔴 #የታኅሥሥ_ገብርኤል_አንገርጋሪ_ወረቦች🔴እስከ ችብቻቧቸው 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል✝️✝️✝️🌹🌹🌹
มุมมอง 2.7K14 วันที่ผ่านมา
✝️🔴 #የታኅሥሥ_ገብርኤል_አንገርጋሪ_ወረቦች🔴እስከ ችብቻቧቸው 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል✝️✝️✝️🌹🌹🌹
✝️የታኅሣሥ ገብርኤል ወረብ ማኅበረ ቀለም/🔴ክፍል ሁለት 🔴#ወበእንተዝ_ኀሠሥኩ🔴#ሃሌ ሃሌ ሉያ 🔴#መልአከ ኃይል 🔴#ቅዱስ ገብርኤል#ክፍል ሦስት ይቀጥላል...
มุมมอง 2.6K21 วันที่ผ่านมา
✝️የታኅሣሥ ገብርኤል ወረብ ማኅበረ ቀለም/🔴ክፍል ሁለት 🔴#ወበእንተዝ_ኀሠሥኩ🔴#ሃሌ ሃሌ ሉያ 🔴#መልአከ ኃይል 🔴#ቅዱስ ገብርኤል#ክፍል ሦስት ይቀጥላል...
✝️እንኳን ለመልአኩ🔴ለቅዱስ ገብርኤል🔴ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🌹🌹🌹#የታኅሣሥገብርኤል ወረብ #ከአበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቋቋም ጉባኤ ቤት #ክፍል1
มุมมอง 4.3K21 วันที่ผ่านมา
✝️እንኳን ለመልአኩ🔴ለቅዱስ ገብርኤል🔴ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🌹🌹🌹#የታኅሣሥገብርኤል ወረብ #ከአበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቋቋም ጉባኤ ቤት #ክፍል1
#ዋይዜማ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ ዕዝነኪ ርስኢ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል ወይቤ ዝየ አኀድር እስመ ኀረይክዋ
มุมมอง 80228 วันที่ผ่านมา
#ዋይዜማ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ ዕዝነኪ ርስኢ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል ወይቤ ዝየ አኀድር እስመ ኀረይክዋ
መዝሙር በ፮ ሎቱ ስበሐተ ወሎቱ አኰቴት #ጽፋት በጭብጨባ(በማልበስ)
มุมมอง 761หลายเดือนก่อน
መዝሙር በ፮ ሎቱ ስበሐተ ወሎቱ አኰቴት #ጽፋት በጭብጨባ(በማልበስ)
መልክአ ሚካኤል #ሰላም ለኅንብርተከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ #ኅዳር 12 በዓለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
มุมมอง 1.1Kหลายเดือนก่อน
መልክአ ሚካኤል #ሰላም ለኅንብርተከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ #ኅዳር 12 በዓለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ዚቅ ቁምና መረግድ #ሰላም ለክሙ ኦ አፍላገ ወንጌሉ ለክርስቶስ ...
มุมมอง 445หลายเดือนก่อน
ዚቅ ቁምና መረግድ #ሰላም ለክሙ ኦ አፍላገ ወንጌሉ ለክርስቶስ ...
ኅዳር ፮ የቅድስት ድንግል ማርያምና የልጇ የኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በደብረ መዊዕ #የሁለት እስመ ለዓለም አባባል(ይትበሀል )ከቁም እስከ ጽፋት
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
ኅዳር ፮ የቅድስት ድንግል ማርያምና የልጇ የኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በደብረ መዊዕ #የሁለት እስመ ለዓለም አባባል(ይትበሀል )ከቁም እስከ ጽፋት
መዝሙር በ፮ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ ወጸገወነ ዕረፍተ ከመ ንትፈሣሕ ኅብቡረ...#ቁምና መረግድ ግማሽ
มุมมอง 9242 หลายเดือนก่อน
መዝሙር በ፮ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ ወጸገወነ ዕረፍተ ከመ ንትፈሣሕ ኅብቡረ...#ቁምና መረግድ ግማሽ
የ6ኛ ሳምንት ጽጌ ዚቅ #ሃሌ ሉያ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት ወንርአይ ብኪ ሰላመ ....#ቁምና መረግድ ...
มุมมอง 4652 หลายเดือนก่อน
የ6ኛ ሳምንት ጽጌ ዚቅ #ሃሌ ሉያ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት ወንርአይ ብኪ ሰላመ ....#ቁምና መረግድ ...
መዝሙር ጳጳሳት #ጽፍዓት (በሰዓት ማጠር ምክንያት በነጠላ ተጸፍቷል)
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
መዝሙር ጳጳሳት #ጽፍዓት (በሰዓት ማጠር ምክንያት በነጠላ ተጸፍቷል)
ማህሌት ቅዱስ ያሬድ የተቀበለ አምላክ ማህሌታችሁን ዝማሬያችሁን ይቀበልላችሁ አሜን !!!🙏❤⛪
እረ ዘሩን ቢጻፍልን ግን ጥሩ ነው፡ እናመሰግናለን ፡ በዕድሜ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤ቅቅቅ
እሺ እጸፈዋለሁ ። ቅቅቅ ምን ማለት ነው?
ye meche nw ?
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ።
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን
ብ ውሽጢ ክረክበኩም ይከኣል ድዩ የኔታ
አልገባኝም ያብራሩልኝ
❤❤❤❤
ብ ውሽጢ ክረክበኩም ይከኣል ድዩ የኔታ
❤❤❤❤❤
2:55:56 ምነው የንታ ክቡር የሉም ብለው ነው ቸብቸቦውን የሚሉት😂
አንፈርዓፁ ለተወሰኑ ዓመታት (2/3) ተቸብችቧል የኔታ ክቡር እያሉ ያ ማለት እሳቸው አዝዘው ወይም ፈቅደው አይደለም በሌሎች መምህራን ተየበቸበ ሌሎቹ መምህራን ደግሞ ተቃወሙ ቀረ ዘንድሮ እንደሚታየው በጉልበት ቸበቸቡት የደብሩ አስተዳዳሪውና ካህናቱ ደግሞ አናስቸበችብም ብለው ዱላ እስከማንሳት ድረስ ይሄ ደግሞ የነውር ነውር ነው ቢቸበቸብ የተሻለ ነበር ማለቴ ሥርዓት ማስጠበቁ ጥሩ ነው ግን በዱላ አንደለም በመነጋገር በመወያየት ነው እሚጠበቀው የሰው ደም አፍስሶ ሥርዓት አይጠበቅም ። እጅግ ነውር ነው ።
@@mstiresemayእውነት ነው የንታ አለመግባባት ነው እሄንን የሚፈጥረው እግዚአብሄር እናንተን አይነቶቹን ሊቆች ይጠብቅልን
የኔታየ እንደው ይኸን የመሰለ ማህሌት በያለንበት እንድንሰማ ስለቀዱልን እግዚአብሔር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይጠብቅልን ያስፋልን!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አይይ 😂 2:55:26
ከቤተ ክርስቲያናችን መከራዎች ዋነኛዎቹ አለመደማመጥ አለመግባባት እልህ ዘመኑን አለመዋጀት
@@mstiresemay እውነት ነው የንታ
😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳቺሁ
❤❤❤❤❤❤እልልልልልል
😊
እንኳን አደረሳችሁ!!! አምላከጉባኤ ጉባኤ ያስፋልን
❤❤❤🎉🎉🎉
መ፡ምህር፡ኢሳይያሰቃለህይወትን፡ያሰማልን
ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በቤቱ ያጽናልን
ንሺ በጣም ያስፈልጋል በተራ ብትለቁልል በጣም ይላል
Yenieta
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤ Post ዚቅ & መልክዕ too please 🙏🙏
Yet gubaa bet new?
ጎንደር ከተማ አበራ ጊዮርጊስ አቋቋም ጉባኤ ቤት ነው ።
@mstiresemay አመሰግናለሁ መምህር
ጉባኤ ያስፋልን
እግዚአብሔር ይሥጥልን መምህር! በሰላም ጠብቆ ለዓመቱ ያድርስልን! ወደ ትምህርታችን 🚶🏃
እታች እስክሪን ባይዙ ደስ ይላል ነበር መፅሓፍ መግዛት እኮ ከስልኩ ወድ አይደለም በስልክ ሰንት ክፉ ነገር ስላለ ደስ ይላል ❤
ብስልክ ያለው ወረብ በስርክርቢቶ በደምብ የታረመ የወረብ file ስላለ ኮ ነው
መማሪያ እስከሆነ ድረስ ችግር አለው ብየ አላስብም ከልክየም አላውቅም ቴክኖሎጂ አጠቃቀም መለየት እንዳለብን የትኛው እንደሚጠቅመን የትኛው እንደሚጎዳን ማወቅ መለየት እንዳለብን አምናለሁ በስልካቸው ያለውን pdf ቢጠቀሙ ምንም አይነት ጉዳት የለውም ።
ሰማያዊ ዜማ የመላእክት ጣዕመ ልሳን በእውነት ከቁጥር አያጉድልብን
ይበል ሊቃውንት እባካቹ እነዚ ኣርጋቹ ልቀቁልኝና በጸሎታቹም ኣስቡኝ ❤❤❤
አጥንት ሰርስሮ መንፈስን ደስ የሚያሰኝ ጣዕመ ዝማሬ።🎉🎉🎉🎉 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኦ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያድላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔታ በውጭ ያለን ልጆችዎ መማር እንፈልጋለን እባክዎ ያስተምሩን
ye elet megben selesetugn ke agul were ena hasab gelel beye memesetebet kal selemetsetugn betaaaaam amesegenalew y=egziabher yibarkachu share bemareg agezachuhalew
እኛም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
አየ ፈጣሪ ደስ ሲሉ ከመቸመርያ ልቐቑሉን
🥰🥰🥰🥰🥰
የመቼ ቀን ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እስመ ኪያከ ይሴብሁ ኃይለ ሰማያት
በብዙ የምትደክሙ(የምታስተምሩ )መምህራን ሆይ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።እባካችሁ ምግባር ላይም ስሩ እርማቱንም ከራሳችሁ ከስሩ ስጧቸው። በጣም ነው የምታምሩት:፤ይህ የተማሩትን በተግባር መኖር ግድ ይላል ኦርቶዶክስ ።ለእናንተ እንኳን አይደለም ከመካከል ተማረው ለሚናፍቁት እንጂ።
ግሩም ውእቱ ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ መምህር❤
ስታምሩ
እንዲህ ነው እዴ
እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ኑሩልን
ምን የተሃሰበ አለ በ ኦንላይን ለመምሀር ቅኔ ና ውደሴ ማርያም እና አቋቋም
ቲንሽ ግን ሺሽ የሚል ድምፅ ያልጠራ ነገር አለ
የስልኩ ጥራት ነው ። ሳምሰንግ A54 5g ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ከደቀ መዛሙርቶ ጋር ጤና ይስጥልን😊😊😊😊😊