አዲስ ህይወት-New Life
አዲስ ህይወት-New Life
  • 58
  • 8 964
የለውጥ እንቅፋቶች/ challenges of personal development
በህይወታችን መሰረታዊ ለውጥ እንዳናመጣ ሚያደርጉን 2 ነገሮች፡-
ለውጥ በአዲስ ዓመት
1ኛ ትኩረታችን ወደ ውስጣችን ሳይሆን ወደ ውጭ ስለሆነ
2ኛ ስሜታችንን ብቻ ስለምንከተል
Two things that hinder us from change in life:
New Year Resolution
1st we focus on outside than inside ourselves
2nd we follow our emotions
มุมมอง: 91

วีดีโอ

በግብ መኖር / በፈተና ጊዜ በማንነት መጽናት / ተግዳሮቶችን ወደ መልም አጋጣሚዎች / goal/ challenge/opportunity
มุมมอง 21114 วันที่ผ่านมา
በዚህ ቪዲዮ ከደ/ር እዮብ ማሞ 25 የስኬት ቁልፎች መጽሐፍ ሳነብ ያገኘዋቸውን ሶስት ህይወት ቀያሪ ምክሮች እናያለን፡፡ 1ኛ በግብ መኖር 2ኛ በፈተና ጊዜ በማንነትን መጽናት 3ኛ ተግዳሮቶችን ወደ መልም አጋጣሚዎች መለወጥ In this video, we will be focusing on three important tips I have read from Dr Eyob Mamo book called 25 keys for success 1. living with goal 2. focusing on personality during challenge 3. transforming challenges into opportunities Telgram link: t.me/newlife...
Learn from nature
มุมมอง 2914 วันที่ผ่านมา
If you take a careful look, you learn a lot from nature. There many like Saint Yared, you learnt and inspired by nature.
ሁሉም አለን/ we have all what we need
มุมมอง 7621 วันที่ผ่านมา
በዚህ ቪዲዮ ልብ ካልን ሁሉም ነገር በእጃችን ያለ መሆኑን እናያለን። በእርግጥ ይህንን ለመርዳት እና ሀሣቦችን በህይወት በተግባር ለመተግበር አእምራችንን ከፍተንና ውስጣችን ዝግጁ አድርገን በቅንነት ማዳመጥ ያስፈልጋል። ሁሉም አለን/What we have 1. የሚያገናዝብ አእምሮ 2. ኢንተርኔት/ internet 3. ሞባይል/ላፐቶፕ/ኮመፒውተር/ smart phone/laptop/desktop In this video we will be looking at concepts and evidences that show us that we have all what we need. To understand and use all the concepts and evidence...
በውስጣችን ያለው ሃሳብ/ከውጭ የምናስገባቸው መረጃዎች/ thought/information
มุมมอง 8528 วันที่ผ่านมา
1ኛ በውስጣችን በምናመላልሰው ሃሳብ 2ኛ ከውጭ ወደ ውስጥ በምናስገባቸው መረጃዎች ስንቶቻችን የምናስባቸውን ሃሳቦች እና የምናሰገባቸውን መረጃዎች ሆነ ብለን እንመርጣለን? Telgram link: t.me/newlife1988
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
มุมมอง 62หลายเดือนก่อน
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
የሚያስደስተንን ውጤት ስናስብ /የሞት የሽረት ፈተና ሲገጥመን/ good results/urgency
มุมมอง 94หลายเดือนก่อน
ጊዚያችንን በአግባቡ የምጠቀምባቸው ሁለቱ ጊዚያት - የሚያስደስተንን ውጤት ስናስብ - የሞት የሽረት ፈተና ሲገጥመን Telgram link: t.me/newlife1988
ህይወትን በመሰነድ በዩቲዩብ ቻናል ማስተማር
มุมมอง 69หลายเดือนก่อน
በዚህ ዘመን ህይወቱን እየሰነደ ለሰዎች የማካፈል ክህሎት እያዳበረ ካልሆነ ከዓለም በስተጀርባ ይሆናል! ያለንን ለሰዎች እንዳናካፍል የሚያደርጉን ነገሮች፡- 1ኛ ለሰዎች ማካፍለው ነገር የለኝም ብሎ ማሰብ 2ኛ አሁንኑ ለሰዎች ላስተላልፈው የምችለው ነግር ምንድን ነው? 3ኛ ችሎታ የለኝም 4ኛ ጓደኞቸ ምን ይሉኛል Telgram link: t.me/newlife1988
ጨርሶ መጀመር/start from the end
มุมมอง 75หลายเดือนก่อน
1ኛ ልንሆን፣ ልናገኝ እና ልንሰራ የፈለግነውን በግልጽ ማወቅ 2ኛ ልንሆን፣ ልናገኝ እና ልንሰራ የፈለግነውን በውስጠ-ህሊናችን ፕሮግራም መፍጠር - በምስል - በተመረጡ አዎንታዊ ስሜት የሚሰጡ ቃላት 3ኛ ልንሆን፣ ልናገኝ እና ልንሰራ ስለፈለግነው ነገር በየቀኑ ተግባር መውሰድ Telgram link: t.me/newlife1988
አሉታዊ ሃሳብ/መረጃ/ስሜት/ተግባር/ if your mind sabotages you
มุมมอง 123หลายเดือนก่อน
1ኛ በአብዛኛው አሉታዊ እያሰብን ከሆነ 2ኛ ወደ ውስጣችችሁ አሉታዊ መረጃዎች ምታስገቡ ከሆነ 3ኛ የማይጠቅመንን ስሜት መላበስ 4ኛ በማይጠቅማችሁ ተግባራት ተሰማርታችሁ ከሆነ Telgram link: t.me/newlife1988
ራስህን ጠይቅ ራስህን ገምግም/ ask yourself/self reflection
มุมมอง 87หลายเดือนก่อน
1. ፍላጎት ነው ያለህ ወይስ ቁርጠኝነት? 2. እውቀት ነው ያለህ ወይስ እምነት? 3. አእምሮህን እየተጠቀምከው ነው ወይሰ እየተጠቀመብህ? Telgram link: t.me/newlife1988
ወላጅ/ የልጅ አስተዳደግ/ Parenting and kids development
มุมมอง 41หลายเดือนก่อน
ወላጅ/ የልጅ አስተዳደግ/ Parenting and kids development
ቂም / አሉታዊነት / ራስን አለመሆን - revenge, negativity and conformity
มุมมอง 178หลายเดือนก่อน
ቂም / አሉታዊነት / ራስን አለመሆን - revenge, negativity and conformity
በድንጋጤ ጊዜ/ የልጅነት ጊዜ/ ብቻህን በምትሆንበት ጊዜ
มุมมอง 90หลายเดือนก่อน
በድንጋጤ ጊዜ/ የልጅነት ጊዜ/ ብቻህን በምትሆንበት ጊዜ
ህይወትን ለመቀየር 3 ነገሮች / Three things to be successful in life
มุมมอง 107หลายเดือนก่อน
ህይወትን ለመቀየር 3 ነገሮች / Three things to be successful in life
ከእውቀት ክህሎት ይበልጣል / Skill is better than knowledge
มุมมอง 1572 หลายเดือนก่อน
ከእውቀት ክህሎት ይበልጣል / Skill is better than knowledge
ለመተግበር ማንበብ / reading for practice
มุมมอง 1002 หลายเดือนก่อน
ለመተግበር ማንበብ / reading for practice
እውቀትን እና በተግባር / knowledge and practice
มุมมอง 1732 หลายเดือนก่อน
እውቀትን እና በተግባር / knowledge and practice
የሰዎች ሁለት መሰረታዊ ችግሮች / two basic problems of man
มุมมอง 1812 หลายเดือนก่อน
የሰዎች ሁለት መሰረታዊ ችግሮች / two basic problems of man
ልማድ እንዴት ይገነባል ክፍል 2 / Habit to building part 2
มุมมอง 742 หลายเดือนก่อน
ልማድ እንዴት ይገነባል ክፍል 2 / Habit to building part 2
ጊዜን ሳይሆን ራስህን ተቆጣጠር / How to management oneself
มุมมอง 1972 หลายเดือนก่อน
ጊዜን ሳይሆን ራስህን ተቆጣጠር / How to management oneself
ልማድ እንዴት ይገነባል ክፍል 1/ how to build habit part 1
มุมมอง 4553 หลายเดือนก่อน
ልማድ እንዴት ይገነባል ክፍል 1/ how to build habit part 1
አዲስ ህይወት / New Life
มุมมอง 763 หลายเดือนก่อน
አዲስ ህይወት / New Life
ዩቱዩብ በመጀመሬ የተማርኳቸው 3 ነገሮች / three things I learned from YouTube
มุมมอง 1513 หลายเดือนก่อน
ዩቱዩብ በመጀመሬ የተማርኳቸው 3 ነገሮች / three things I learned from TH-cam
ግብ የህይወት መልህቅ ነው / Goal is anchor of life
มุมมอง 1073 หลายเดือนก่อน
ግብ የህይወት መልህቅ ነው / Goal is anchor of life
ምቾት ማጣትን መጋፈጥ / How to facing discomfort
มุมมอง 324 หลายเดือนก่อน
ምቾት ማጣትን መጋፈጥ / How to facing discomfort
ህይወት ቀያሪ 3 የጠዋት ልምምዶች / Life changing 3 morning habits
มุมมอง 1904 หลายเดือนก่อน
ህይወት ቀያሪ 3 የጠዋት ልምምዶች / Life changing 3 morning habits
ሃሣብ የነገሮች ሁሉ ምንጭ / thought is the source of all things
มุมมอง 1284 หลายเดือนก่อน
ሃሣብ የነገሮች ሁሉ ምንጭ / thought is the source of all things
ብዙ የተማረኩባቸው 4 መንገዶች / 4 ways I learnt a lot!
มุมมอง 1184 หลายเดือนก่อน
ብዙ የተማረኩባቸው 4 መንገዶች / 4 ways I learnt a lot!
የጭንቀት ታሪካዊ ዳህራ እና መፍትሄው / How stress comes and its solution
มุมมอง 2175 หลายเดือนก่อน
የጭንቀት ታሪካዊ ዳህራ እና መፍትሄው / How stress comes and its solution

ความคิดเห็น

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 7 วันที่ผ่านมา

    ጀግና❤❤❤ አይዞህ ቀጥል

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 7 วันที่ผ่านมา

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ !😊

  • @getnetkuratie6789
    @getnetkuratie6789 7 วันที่ผ่านมา

    Betikikil

  • @MelakuGerma-oj3qp
    @MelakuGerma-oj3qp 21 วันที่ผ่านมา

    አረ እንዴት ሰዓቴን በአባቡ ልጠቀም

  • @MelakuGerma-oj3qp
    @MelakuGerma-oj3qp 21 วันที่ผ่านมา

    ፕሊስ ስለግብ ስራልን

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 21 วันที่ผ่านมา

      መላኩ ስለ ሃሣብህ በጣም አመሰግናለሁ :: ቀጣይ ርዕሰ ጉዳያችን ስለ ግብ ይሆናል

  • @MelakuGerma-oj3qp
    @MelakuGerma-oj3qp 21 วันที่ผ่านมา

    በርታ ብሮ 10,000 በጫርግዜ ትገባሌክ

  • @birtukansisay5852
    @birtukansisay5852 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ነገሮችን ከተለመደው ወጣ ብየ ለማሰብ፤ ለመናገር፤ ለመተግበር ፤ ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ

  • @mulukenwubetu2594
    @mulukenwubetu2594 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው።

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube หลายเดือนก่อน

      @@mulukenwubetu2594 እሽ ! ስለ ገንቢ አስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ ሙሌ !

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere หลายเดือนก่อน

    Berta Guwadegna! Alebe

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube หลายเดือนก่อน

      @@IsraelPMenbere እሽ በጣም አመሰግናለሁ !

  • @BurteBurte-z1p
    @BurteBurte-z1p หลายเดือนก่อน

    ወንዲሜ የዌጌሻ ትምህረት video ተመልክት እሺ በርታ ተሰፋ እዳቆርጥ

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube หลายเดือนก่อน

      እሽ! በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ብርቴ!

  • @Latish-f2t
    @Latish-f2t 2 หลายเดือนก่อน

  • @IbnualiyEmpire
    @IbnualiyEmpire 2 หลายเดือนก่อน

    Your content is so useful But try to make your videos appealing and attractive., your editing, thumbnail etc

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much, I will try my best!

  • @BurteBurte-z1p
    @BurteBurte-z1p 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን አብርን አሰራም

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube หลายเดือนก่อน

      ስልክ ላኪልኝ እና እንነጋገር። የእኔ ከዩቲዩብ ቻናሌ ላይ ይገኛል!

  • @yitayewyeshanew8606
    @yitayewyeshanew8606 2 หลายเดือนก่อน

    Tiru eyita new gobez

  • @דרגואזו
    @דרגואזו 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድም

  • @SusuTata
    @SusuTata 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 2 หลายเดือนก่อน

    Terunew agelaletsik gelitsi new wendeme ❤❤❤❤

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 2 หลายเดือนก่อน

    Terunew agelaletsik yigebal Berta wendeme ❤❤❤❤

  • @Halima940
    @Halima940 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 2 หลายเดือนก่อน

    ጎጃሜ ነህ አይደል ሶሪ ግን እናም እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 2 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም፡፡ አዎ ጎጃሜ ነኝ!

  • @DoctorhamhamHami
    @DoctorhamhamHami 3 หลายเดือนก่อน

    Tikikil

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 3 หลายเดือนก่อน

    በል❤ደሞሪኝ❤

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂አተ እኔ አንድነ ❤ን😂😂😂

  • @birtukansisay5852
    @birtukansisay5852 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ወንድሚ

  • @Sirtoxi
    @Sirtoxi 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 3 หลายเดือนก่อน

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @fantadesta2809
    @fantadesta2809 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምን እይታ የለውም የሚጠቅመንን የማናውቅ ትውልድ😳

  • @fikirberhane2526
    @fikirberhane2526 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TEJNESHM
    @TEJNESHM 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ስለ ምክር በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yehualashetmengistu2505
    @yehualashetmengistu2505 4 หลายเดือนก่อน

    It is good bro. go ahead

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 4 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much my brother Yehualashet for your appreciation

  • @gizachewmuluneh1553
    @gizachewmuluneh1553 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @DilpreetDhinjan
    @DilpreetDhinjan 4 หลายเดือนก่อน

    Well done 🙌🏼

  • @ehetetube8606
    @ehetetube8606 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወንድም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @dastaatube3641
    @dastaatube3641 5 หลายเดือนก่อน

    Barta

  • @MejenTube
    @MejenTube 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩና አስተማሪ ሀሳብነው በርታ ወዲማችን

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 5 หลายเดือนก่อน

      ለገንቢ አስተያየትዎ በጣም አመሠግናለሁ::

  • @Bizuneshwakuma
    @Bizuneshwakuma 5 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @robasquad2nd
    @robasquad2nd 5 หลายเดือนก่อน

    How can i contact you

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 5 หลายเดือนก่อน

      Thank you Robel. Glad to meet you and you may call me with the phone in the channel or email me with the email there!

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩትምህት ተባረክ!

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @Injagol
    @Injagol 6 หลายเดือนก่อน

    Selam ene graphics designer negn ena thumbnail lseralh echlalew endet lagegnh በነፃ, እንዴት ላግኝህ

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ከዩቲዩብ ቻናሉ ጋር ኢሜል እና ስልክ አለ፡፡ በዚያ እንገናኝ፡፡

  • @HadushZenebe-d7n
    @HadushZenebe-d7n 6 หลายเดือนก่อน

    Hi i want your phone no if you registered at khlix.

  • @afrata2939
    @afrata2939 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ በርታ ጀግና❤

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ለገንቢ አስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ረዘመ

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ስለ አስተያየቱ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በእውንም የ10 ደቂቃ ቪዲዮ ረዝሞ ከሆነ ምናልባት ከጉዳዩ አስፈላጊነት የተነሳ ሊሆን ስለሚችል በሚገባ ይደመጥ፡፡

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሜ ደግሜ ብሞክር ከስልኬ አልለይ ብያለሁ ዋይፍይ ሲጠፍ እዴት ደስ እደሚለኚ ግጥም ትረካ ከይቱብ ላይ የጣፍኳቸውን አነባለሁ ፈጣሪ ይርዳኚ እየሞከርኩ ነው ስለምክርህ አመሰግናለሁ

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ስለገንቢ አስተያየቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የመጀመሪያ፣ 2ኛ፣ 3ኛ... ላይ ማስቸገሩ የሚጠበቅ ነው። ስልክ ለመቀነስ ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ልናደርገው ወይም ላናደርገው የፈለግነውን ነገር የማሳካትና ያለማሳካት ቁልፉ ያለዉ እስከ መጨረሻው ጸንቶ መሞከር ላይ ነው። በልጅነታችን በእግራችን ልንሄድ ብለን በጣም በዛ ጊዜ ወድቀናል። ግን ያኔ በቃ አልቻልኩም ብለን ብንቀመጥ ውጤቱ በእግር ሳይሄዱ መኖር ይሆናል። ስለዚህ ስልክ ጋር ያለዉን ግንኙነት የመቀነሱን አስፈላጊነት ለራስ በመንገር ሙከራው ይቀጥል። ደግሞ ፈጣሪ የሚሆነን እናደርግ ዘንድ ሁሌም ፈቃዱ ነውና ይረዳናል።

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 6 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ስለምክርህ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስለገንቢ አስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @AfavB-k7z
    @AfavB-k7z 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @sandflove
    @sandflove 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ልብ ጎበዝ ነህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @sandflove
    @sandflove 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላ ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ ቀጥልበት

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ለገንቢ አስተያየትዎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @TT-he6mo
    @TT-he6mo 6 หลายเดือนก่อน

    Speak up aysemam

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ለገንቢ አስተያየትዎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ አስተካክላለሁ!

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks brother

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ለገንቢ አስተያየትዎ እጅግ በጣም አናመሠግናለን። ቤተሰብነትዎ ይቀጥል

  • @nasdailys
    @nasdailys 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ

    • @AlebachewTadieTube
      @AlebachewTadieTube 6 หลายเดือนก่อน

      ስለገንቢ አስተያየትዎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ ቤተሰብነትዎ ይቀጥል፡፡