- 1 231
- 251 547
Addis Admass
United States
เข้าร่วมเมื่อ 8 เม.ย. 2019
Welcome to the official Addis Admass You Tube channel.
This channel is dedicated to provide accurate news and information to the Ethiopian community around the world, while covering political, economic, social and cultural events both at national and global levels. It encourages civil and rational dialogue among various parties. Addis Admass is an independent news channel that values authenticity and professional ethics.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest news, information and updates.
Yours and your family

ኑ ቤታችንን እንስራ ጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መረዳጃና ማገገምያ ማእከል
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx
ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx
ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
มุมมอง: 35
วีดีโอ
ፍስት ፔይ የተሰኘ የገንዘብ ማዘዋወሪያ መተግበሪያ ይፍ ሆነ
มุมมอง 33วันที่ผ่านมา
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር
มุมมอง 42วันที่ผ่านมา
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
የየሺ ጋብቻ አምባሳደሮች ሹመት ይገረም ደጀኔ እና ጽዮን ዮሴፍ
มุมมอง 27514 วันที่ผ่านมา
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
የየሺ ጋብቻ አምባሰደሮች ሹመት ተስፋዓለም እና ቃልኪዳን
มุมมอง 9114 วันที่ผ่านมา
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
ስለ የሺ ጋብቻ ፓስተር ቸሬ
มุมมอง 7314 วันที่ผ่านมา
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
ብሔራዊ የተማሪዎች ሽልማት ሊካሄድ ነው
มุมมอง 6721 วันที่ผ่านมา
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
አስቴር አወቀ እና ሜትሮ ፖሊታን ሪልስቴት በጋራ ለመስራት ያደረጉት ስምምነት
มุมมอง 122หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
የመጀመሪያው የአትዮጵያ ቡና ፌስቲቫል
มุมมอง 67หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
የዘንድሮውን ኦዳ አዋርድ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
มุมมอง 28หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
የሃይማኖት አባቶች የሰላም ጥሪ
มุมมอง 72หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
ከኢትዮጵያ እስከ ጠፈር scientific revolution ethiopia 2
มุมมอง 59หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
ከኢትዮጵያ እስከ ጠፈር - Scientific Revolution Ethiopia
มุมมอง 100หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
ለካስ አላውቅሽም
มุมมอง 22หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
የጋሽ መሐሙድ የግማሽ ክ ዘመን የሙዚቃ ጉዞ በታላቅ ኮንሰርት
มุมมอง 1092 หลายเดือนก่อน
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ አዲስ አድማስ bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ bit.ly/2JgeCvG
አንቴክስ ኢትዬጵያ በኢኮኖሚና ሰላም ዘርፍ ላሸነፉ ሃያ ሚ ብር ይሸልማል
มุมมอง 922 หลายเดือนก่อน
አንቴክስ ኢትዬጵያ በኢኮኖሚና ሰላም ዘርፍ ላሸነፉ ሃያ ሚ ብር ይሸልማል
ኦክሎክ ሞተርስና ግሎባል ዩካር በ30 ቢ ብር ኢንቨስትመንት አብረው ለመስራት
มุมมอง 492 หลายเดือนก่อน
ኦክሎክ ሞተርስና ግሎባል ዩካር በ30 ቢ ብር ኢንቨስትመንት አብረው ለመስራት
በእንተ አቡነ ሀራ ድንግል ገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
มุมมอง 622 หลายเดือนก่อน
በእንተ አቡነ ሀራ ድንግል ገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
for youth this is very important thank you I hope succeess .....
Hi
ሰላም እኔ ስልጠናውን መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን ገንዘብ የለኝም ምን ማድረግ እችላለሁ 🙁
Selam lanagrk felge neber be 1 guday
ይህን እናት ለሁሉም ቀን አለው ይሄ እንባሽ ይታበሳል
እኔ ለምዝገበ ብር ዬለኝም አለማ አለኝ ሱሱ ጨት ብች ሌለሱስ ዬለብኝም
አበረ አዳሙ ምርጥ ገጣሚ; ለኔ አንደኛ ሁሌም አድናቂህ ነኝ። እረጅም ዕድሜ ከጤና_ጋር ተመኘሁ።
❤❤❤❤
Kebele ena keftega 6 goal agbi selenberek lmn altegelesm betechemarim programu betam yemibertata ena yetersu sewochen yastawsal behiwot eyalu mezeker melkam new
በጣም ደስ ይላል በህይወት እያለ መታወሱ ጥሩ ቢሆንም የተሟላ አይደለም ፋርሚኮር በነበረበት ሰአት በአንድ ጨዋታ ከ3 ጎል በላይ ያገባ ነበር እርምጃችንም ጎል አስቆጣሪ ነበር ለመ.ኢ.ሠ.ማ ምርጥ ሲጫወት አድናቆትን አትርፎዋል እዚህ ላይ ግን አልተገለፀም ለወጣት ቲምና ለብሄራዊ ታጭቶ በነበረው የመንግስት ክልከላ ምክንያት እድሉን ያጣ ነው የደረሠበት የእግር ሰብራት ከፍተኛ ስለነበረ ከኳስ አለም ተሰናብቷል እንደዚህ አደጋ ደርሶበት ራሱን ጠብቆ በመማር ቤተሰብ መስርቶ ለሌሎች አርአያ የሚሆን ጠንካራና ብርቱ መሆኑ መገለፅ ነበረበት
ነብይ መኮንን ምን ሆነ ነው የምትሉት? ስለእሱ እያላችሁ ያላችሁት በህይወት እያለ ሙገሳ ከሆነ ደስ ይላል። ነገር ግን፣ እየተባለ ያለው እንደዛ አይመስለኝም። ምንሆኖ ነው ሽኝት ተደረገለት፣ ምናምን የምትሉት? ሞት መጥቶበት እንዳይሆን? እንደዛ ከሆነ በጣም ያሳዝናል! ነብይ መኮንን የማውቀው አዲስ አድማስ የግል ጋዜጣ ላይ ርዕሠ አንቀጽ የጋዜጣው መመሪያ ላይ የሚጽፈውን ድንቅ አቋም ነው። እውነተኛ የብዕር ታጋይ የነበረ፣ በአካል የማላውቀው የግል ጋዜጣ ዋና አዘጋጂ የነበረ የብዕር ሰው ሲሠራበት የነበረው የጋዜጣው ባለቤትነት "በ አሰፋ ጎሳዬ" አማካኝነት የተቋቋመ ጋዜጣላይ ሲሠራ የነበረ ሚስጥረኛ ጋዜጠኛ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ምን እንደሆነ ምንም መረጃ ስለሌለኝ ቀብር ላይ መገኘት አልቻልኩም። የብዕር ታጋይ ነብይ መኮንን ነብስ ይማር እላለሁ!!! ታላቅም ሀዘን ሆነ!!! ለጓደኞቹ፣ ለአድናቂዎቹና ለወዳጂ ዘመዶቹ መጽናናትን እመኛሐሁ! What do you say happened to Nabi Mekonon? If you're talking about it as a compliment in life, it's nice. But, I don't think that's what's being said. What are you saying? So that death does not come to him? If so, that would be a shame! I know Nabi Mekonon who writes the headlines of Addis Admas private newspaper in the direction of the newspaper. He was a true fighter of the pen, the editor-in-chief of a private newspaper that I didn't know personally, the pen man he was working for was a secret journalist who was working for a newspaper that was established by the ownership of the newspaper "Asefa Gosaye". In this case I was unable to attend the funeral as I had no idea what it was. I say that the warrior of the pen, the Nabi, 😪😪😪Rest in ✌️✌️✌️peace!!! It was a great sadness!!! I wish courage to his friends, fans and relatives!
ስወደው ይሄን ሰው
ነፍስ ይማር
ነብይ በጣም አዝኛለው ጌታ ነብስህን በገነት ያኑራት ግጥሞችህን በ እፍታ መጽሐፍ ነበር ያወኩዋቸው ላልበሰሉቱ ዛሬም ድረስ በአይምሮዬ ተቀርጾ አለ የግጥም ልክፈተኛ አዲስ አድማስ ሱሰኛ ያደረከን አንተ ነህ በቅርቡ ከእንዳለ ጋር ያደረከውን ቃለ ምልልስ እያየሁት ነበር ያሳዝናል እንዳለጌታ የመጨረሻውን ማስታወሻ ስላስቀረህልን እናመሰግናለን ነብስ ይማር
ነፍስ ይማር ጋሽ ነብይ እንወድሀለን
Unatinow exactly thenk you
ምድረ አጭበርባሪ እዩት ሆዱን ሞልቶ የሰውን ብር ድምጥማጡን ሲያጠፋው
A person I like most!
መጣነ ተቀበሉን በክር
The instrumental is too loud.
ጋሽ በሀይሉ የምትናገራቸዉ በሙሉ አስቂኝ ብቻ ሣይሆን ጭንቅላትላይ የሚያቃጭል ነገር አለዉ አድናቂህ ነኝ ተባረክ
Waw dasi yilal
አድዋ ሰብ ዋና አለዎ::
መምህራችን አናታችን መካሪያችን አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!💚💛❤
እስኪ እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞችን እያቀረባችሁ ከሰለቸን የጎሳ ፖለቲካ ዩቲዩብ ቆሻሻና ጉፋያ ወግ ታደጉን፡፡
አቤት እውቀት እንዲያው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያብዛሎት አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏💕💞💕💞💕💕
It was good program. Respect and love to kidus Yared. But the spelling mistakes from a big name news paper in this channel is already alarming. For example: ቅድስ = ቅዱስ አፉወርቅ = አፈወርቅ
ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን።
ሁሌም አዲስ ነገርን ለማመን እና ለመቀበል ችግር አለብኝ ብዬ አስባለሁ ግን በእውነት አምነን ከተቀበልን መፍትሄ አልኝ ካለ ጋር አስቦ ምንም ባይኖር እንኳን ሀሳብን መደገፍ ና ማበርታት እንደ ተሳነን ግራ እየግባኝ ግራ እጋባለሁ።
❤
IT IS GOOD
Don't worry you'll come back soon.
Duket
ኧረ የምን ጠጋ ጠጋ ነው ሰበዓ ሰገል ከምስራቅ እንደመጡ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ኢትዮጵያ ደግሞ በደቡብ በኩል ነው የምትገኘው ዘገባው ለከት የለውም!!!
በኬ ሰንዳፋ ❤ኑ 2RN solomon hotel&spa ኑ እላለው ሼፍ ሀይሉ
የመሮጫ ቁጥር የትነዉ ምናገኘዉ
"እንደ ሃኪም፣ እንደ ሳይኮሎጂስት፣ እንደ ቲኦሎጅያን" አባባሉ ሊታረም ይገባል። እርግጥ ነው ሃኪም ነበረ። ሳይኮሎጂስት እና ቲኦሎጅያን ለመባል ያካሄደው ጥናት፣ እየተሳተፈበት ያለው ምርምር መኖር አለበት። ሁሉን ትቶ በየአዳራሹ ታዳሚውን ማስደመም ማነቃቃት ይዟል። ህክምናውም ቢሆን ሙያው የሚጠይቀውን አዳዲስ መሥፈርት ካላሟላ በነበር ብቻ አይሠራም። ኢትዮጵያ ሆኖ ነው እንጂ ውጭ አገር (ርቀን ሳንሄድ ኬንያና ኡጋንዳ እንኳ ተሻግሮ) ይህን እና ያን ነኝ ማለት አይችልም።
Flin ston is not trusted .I paid for their houses but flinston didn't start even starting the basement for 6 years .plz dont trust them .They make another business using your money . Learn from our experience regarding this capany .
ሳናጣራ አናስርም ያሉት ጠ/ሚ ግን ታመዋል
ዳንኤልን እንኳን ተወው
ፀሐፊዎች ሆይ የኢትዮጵያን መተዳደሪያ ህግና የብሔር ፖለቲካ አዙሪታችንን የዘነጋችሁ ይመስለኛል ። መጀመሪያ የሀገራችንን የጨረቃ ቤት ስራ ልምዳችንን አጢኑ ከመኖሪያቤት እስከ ቤተ ሃይማኖት ድረስ ህገወጥ ግንባታ የሚጀመረው በጨረቃ ሰአት ነው ። ይህንን ልማድ የሚቃወም ደላላም አስተዳደርም የለም ። የገበሬና ባዶቦታ ገዢዎችም ሎተሪ የመቁረጥ ያህል እንኳን አያገናዝቡም አፀደቀ ፀደቀ እያሉ ደፍረው ገዝተው በኋላ እዬዬ ነው ። ሌላው የአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ መገፋፋትን የዘነጋና አተርፋለሁ ባይ ሁሉ ህጋዊ ቤቶቻቸውን ሁሉ ሸጠው የገበሬ ቦታን በህገወጥ መንገድ መግዛታቸውን ረስተው አስር አመቴ ሃያ አመቴ እያሉ ሲያለቃቅሱ ሳይ የማገናዘብ ልካችን ወዴት ነው ? እላለሁ ። በብሔር የተዋቀረ ፖለቲካ በሚመራት ሀገር ላይ «---ተሳድቼ ነበር ሞቼ ነበር ተዋርጄ ነበር ተፈናቅዬ ነበር ዛሬ ላይ አምላኬ ለዚህ አበቃኝ ---» በሚል አገዛዝ ወቅት ባንዲራህን አልይ መዝሙርህን አልስማ ያለ እኔ ኢትዮጵያዊ ያለ እኔ ሀይማኖታዊ እያሉ መፎከር «በልጅ ባጣሽ በእንግዴልጅ አላጣሽ » እንዳለው በተረትም ቢሆን የአዙሪት እዳ መጠየቁን መዘንጋት ነው ። መንግሥት ደግሞ ምን ሀይል እውቀት ገንዘብ ድጋፍና ጊዜ ቢኖረው ሁሉም ነገር ተለዋዋጭ መሆኑን ቢያስብ ከእብሪትና አልህ መጀመሪያ በሚዲያ የግንዛቤ ስራ ቢሰራ የዘመናዊ ከተማ አመሰራረትም ቢሆን ፖለቲካዊ ውሳኔ ባይሆን የተሻለ እድል ይኖረው ነበር ። አሁን ያለው ሀይልም ዝናም ድጋፍም እድሜ አለውና ።
ethio first
ጉድ ነው ጉድ ነው!!.ኢትዮጵያዬ!😭😭😭
amezige
በርቺ
True 💕💕
True 💕💕
ጌጡ ተመስገን ማፈሪያ ማፈሪያ የውሸት የሀሰተኛ ዜና ዘጋቢ አዲስ አድማስ ያሳዝናል አዲስ አድማስ አይመጥነውም "ኢቢሲ እና ፋና ይሻለዋል " የጳጳሱን የሀሰት ዜና ከሰራ በውሃላ አፍረንበታል…… ለመንግስትን ድምፅ ነው የህዝብ ድምፅ አይሁንም እባካችሁ አዲስ አደማስን ያቆሽሸዋል
ሁለቱ ሰሜኖች እያለ የሚሳደበው የቆዳ አዋርድ ለባሽ አለ ማንም የትግራይ እና የአማራ ተወላጅ ይሄን የንፍጥ ጭንቅላት ዘፈን መታደም የለበትም።
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ከልደቱ ይልቅ ትንሳኤው ላይ ብናተኩር እላለሁ