- 162
- 567 095
ETHIO TARIk-ኢትዮ ታሪክ
Uganda
เข้าร่วมเมื่อ 18 เม.ย. 2024
አስተማሪ አስቂኝ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ስለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ማወቅ የምትፈልጉ ኮመንት ላይ አስቀምጡ
ለሚኪ የተላከዉን ስልክ ሂሳብ አልከፈለችም/መሲ ና ኔቨር ተፋጠዋል/ ዳኛዉ ጆከር ነዉ
ለሚኪ የተላከዉን ስልክ ሂሳብ አልከፈለችም/መሲ ና ኔቨር ተፋጠዋል/ ዳኛዉ ጆከር ነዉ
มุมมอง: 7
วีดีโอ
ሌላ ጉድ ረዋንን 50ሺ ድርሃም የበላቻት ፋሲካ 250ሺ ድርሃምድርሃም የተበላች ሴት መጣች
มุมมอง 37519 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሌላ ጉድ ረዋንን 50ሺ ድርሃም የበላቻት ፋሲካ 250ሺ ድርሃምድርሃም የተበላች ሴት መጣች
የሃቢባ ቤት ጉድ 13,700 ሰዉ live አሁን ንሰሃ ገብቶ እየኖረ ነዉ ተዉት!
มุมมอง 873วันที่ผ่านมา
የሃቢባ ቤት ጉድ 13,700 ሰዉ live አሁን ንሰሃ ገብቶ እየኖረ ነዉ ተዉት!
ሶማሌና ጉምዝ ኢትዮጵያዊ አይደለም!ዮናስ ሙልነህ ደሞ አማራ ሆነ😂
มุมมอง 51812 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሶማሌና ጉምዝ ኢትዮጵያዊ አይደለም!ዮናስ ሙልነህ ደሞ አማራ ሆነ😂
ኩላሊትህን ከሰጠካት ገልጠህ ጠባሳዉን አሳየን| እንዴት ያለ ጥያቄ ነዉ?
มุมมอง 2.3K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኩላሊትህን ከሰጠካት ገልጠህ ጠባሳዉን አሳየን| እንዴት ያለ ጥያቄ ነዉ?
ሰበር ኩላሊቱን ሰጥቶ የተካደዉን ሀብቴ 9ሺ ሰዉ ባለበት ሌላ ሚስጢር አወጣ| በቴለግራም ከሌላ ወንድ ጋር ስትፃፃፍ ይዣት ተጣልተን ነበር
มุมมอง 95K15 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰበር ኩላሊቱን ሰጥቶ የተካደዉን ሀብቴ 9ሺ ሰዉ ባለበት ሌላ ሚስጢር አወጣ| በቴለግራም ከሌላ ወንድ ጋር ስትፃፃፍ ይዣት ተጣልተን ነበር
ግን እንግሊዝ ዉስጥ ይሄ ጉድ አለ? ወይስ ሮሚ ስትሰክስ ነዉ?/
มุมมอง 2.3K15 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ግን እንግሊዝ ዉስጥ ይሄ ጉድ አለ? ወይስ ሮሚ ስትሰክስ ነዉ?/
የሩሃማ እና የሀብትሽ ጉዳይ| ተሙ ከየት አምጥቶ ነዉ የሚያወራው ? እረ ተሙ ከየት አምጥቶ ነዉ ዲሽቃዉ/
มุมมอง 40417 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሩሃማ እና የሀብትሽ ጉዳይ| ተሙ ከየት አምጥቶ ነዉ የሚያወራው ? እረ ተሙ ከየት አምጥቶ ነዉ ዲሽቃዉ/
ቤታ እና ኤልሻዳይ ዮኒን በጥያቄ አጣደፉት....የአበሻ ሞክረህ ነዉ ፈረንጅ ጋር የሄድከዉ? ቤታ
มุมมอง 87817 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ቤታ እና ኤልሻዳይ ዮኒን በጥያቄ አጣደፉት....የአበሻ ሞክረህ ነዉ ፈረንጅ ጋር የሄድከዉ? ቤታ
አያ ጅቦ ልመና ላይ ነዉ🤣 / ሆዴ እርዳታ እያሰባሰበ ነዉ/
มุมมอง 2.7K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አያ ጅቦ ልመና ላይ ነዉ🤣 / ሆዴ እርዳታ እያሰባሰበ ነዉ/
ጂጂ ስለ ሪሌሽንሺፕ አማካሪ ሆናለች|| እረ ሴቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነዉ?
มุมมอง 54522 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጂጂ ስለ ሪሌሽንሺፕ አማካሪ ሆናለች|| እረ ሴቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነዉ?
ስንቱን ያስቀነና ጓደኝነነት በዚህ ተኮራርፈዋል/ ኪዲ እያ ቤታዮ
มุมมอง 2.5K22 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ስንቱን ያስቀነና ጓደኝነነት በዚህ ተኮራርፈዋል/ ኪዲ እያ ቤታዮ
ጅቦ መፈክሩን ቀይሮ መጣ| ጂጂና ጅቦ ተገናኙ| ትችላለች ጂጂ |ጅቦ ግን ነፍሱ አይማርም🤣
มุมมอง 7K22 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጅቦ መፈክሩን ቀይሮ መጣ| ጂጂና ጅቦ ተገናኙ| ትችላለች ጂጂ |ጅቦ ግን ነፍሱ አይማርም🤣
አቤት ጅቦ ያለዉ ትዕግሥት ይገርማል| ሰዉ እንዴት ከበላይ በቀለ ወያ ጋር ተደማምጦ ያወራል? ጃዋር ህዝብ ባለዉለታ ነዉ ጃል ወያ| ለካ አናዉቀዉም ነበር?
มุมมอง 7Kวันที่ผ่านมา
አቤት ጅቦ ያለዉ ትዕግሥት ይገርማል| ሰዉ እንዴት ከበላይ በቀለ ወያ ጋር ተደማምጦ ያወራል? ጃዋር ህዝብ ባለዉለታ ነዉ ጃል ወያ| ለካ አናዉቀዉም ነበር?
አኬ ኪዲን አስለቀሳት/13ሺ ዶላር ይሰብሰብልኝ| ቤታና ዮኒ ዘለዘሉት| ሰዉ ዉቅያኖስ አቆርጦ አሜሪካን ለመግባት ዋጋ ይከፍላል እሱ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ይለምናል
มุมมอง 3.3Kวันที่ผ่านมา
አኬ ኪዲን አስለቀሳት/13ሺ ዶላር ይሰብሰብልኝ| ቤታና ዮኒ ዘለዘሉት| ሰዉ ዉቅያኖስ አቆርጦ አሜሪካን ለመግባት ዋጋ ይከፍላል እሱ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ይለምናል
ሆዴ ቢዝነሱን ተቀላቅሏል| ልፅልቲ እንቁርቲን ረገጣት ጁጃ ንግረስትሽ ናት | ጂጂ ካቴና እና አለንጋ አሳይታኛለች አያ ጅቦ|
มุมมอง 3.1Kวันที่ผ่านมา
ሆዴ ቢዝነሱን ተቀላቅሏል| ልፅልቲ እንቁርቲን ረገጣት ጁጃ ንግረስትሽ ናት | ጂጂ ካቴና እና አለንጋ አሳይታኛለች አያ ጅቦ|
ያልሰማችሁት የሆዴና የጂጂ ፀብ| የጅቦ ሃይ ዴፊኒሽን የሆነ ማቀሳሰር| ከአሁን በኃላ የማገባዉ ሴት ነዉ ጂጂ ኪያ|
มุมมอง 4.9Kวันที่ผ่านมา
ያልሰማችሁት የሆዴና የጂጂ ፀብ| የጅቦ ሃይ ዴፊኒሽን የሆነ ማቀሳሰር| ከአሁን በኃላ የማገባዉ ሴት ነዉ ጂጂ ኪያ|
ሮሚ እሙሙ የማየት አባዜ ተፀናዉቷታል| ሮሚ ወንድ ነዉ እንዴ?| ጃል ወያ ጌሙን ተሸንፎ ሳይቀጣ አመለጠ| ጅቦ
มุมมอง 2.9Kวันที่ผ่านมา
ሮሚ እሙሙ የማየት አባዜ ተፀናዉቷታል| ሮሚ ወንድ ነዉ እንዴ?| ጃል ወያ ጌሙን ተሸንፎ ሳይቀጣ አመለጠ| ጅቦ
የጅቦ የስራ ቅጥር ምልመላ በቲክቶክ| ዩቲብ ቪዲዮ ለመስራት ዉስጥ እግርሽን አሳይኝን ምን አመጣዉ?
มุมมอง 752วันที่ผ่านมา
የጅቦ የስራ ቅጥር ምልመላ በቲክቶክ| ዩቲብ ቪዲዮ ለመስራት ዉስጥ እግርሽን አሳይኝን ምን አመጣዉ?
ጃል ወያ በአማራ ልጆች ጉድ ተሰራ|ብሄሬን እና አመለካከቴን ቀይሬ መምጣት አለብኝ| ዘመቱብኝ ! ፋኖ ይችላል|
มุมมอง 3.3Kวันที่ผ่านมา
ጃል ወያ በአማራ ልጆች ጉድ ተሰራ|ብሄሬን እና አመለካከቴን ቀይሬ መምጣት አለብኝ| ዘመቱብኝ ! ፋ ይችላል|
እኔ እያፋታሁ የትግራይ አክቲቪስቶች አበላሹብኝ| ጂጂን በፍቅር እወዳት ነበር ጠይቂያታለሁ አያጅቦ| እንቅልፍ የለኝም አቀሳስራለሁ |
มุมมอง 16Kวันที่ผ่านมา
እኔ እያፋታሁ የትግራይ አክቲቪስቶች አበላሹብኝ| ጂጂን በፍቅር እወዳት ነበር ጠይቂያታለሁ አያጅቦ| እንቅልፍ የለኝም አቀሳስራለሁ |
ሆዴ ጂጂ ቤት ገብቶ ወረቀት ከማግኘት ሞት ይሻላል ጅቦ| ሊሰልሏት ነዉ ቡላላ| ልጁ አግታዉ ነዉ እዮዳብ/ እርቁ ከፍተኛ ተቃዉሞ ገጥሞታል
มุมมอง 5Kวันที่ผ่านมา
ሆዴ ጂጂ ቤት ገብቶ ወረቀት ከማግኘት ሞት ይሻላል ጅቦ| ሊሰልሏት ነዉ ቡላላ| ልጁ አግታዉ ነዉ እዮዳብ/ እርቁ ከፍተኛ ተቃዉሞ ገጥሞታል
ጅቦን አለማድነቅ ይከብዳ| ከመቸዉ የሆዴንና የጂጂን ድራማ ኮረጃት?
มุมมอง 4.5Kวันที่ผ่านมา
ጅቦን አለማድነቅ ይከብዳ| ከመቸዉ የሆዴንና የጂጂን ድራማ ኮረጃት?
የጂጂና የሆዴ ጦርነት| ፀቡን ጂጂ ወደ ብሄር ሆዴ ወደ ወንዶች ጉዳይ ወስዶታል| የኢትዮጵያ ወንዶች ተጠቅተናል አያ ጅቦ|
มุมมอง 9Kวันที่ผ่านมา
የጂጂና የሆዴ ጦርነት| ፀቡን ጂጂ ወደ ብሄር ሆዴ ወደ ወንዶች ጉዳይ ወስዶታል| የኢትዮጵያ ወንዶች ተጠቅተናል አያ ጅቦ|
እሱም ሰጥቶ እሷም ተቀብላ ያላገገሙ ገመምተኞችን እናንተ ዮቱበሮች ገንዘብ ለመስራት ስትሉ ቁስላቸውን ከማባባስ ያለፈ እና ለናንተ ከምትሰበስቡት ገንዘብ ያለፈ ትርጉም ያለው ለውጥ አታመጡምና እነዚህ ሰዎች ይኑሩበት ተዋቸው እናንተ ባራገባችሁት ወሬ ሁለቱም እራሳቸው ሊያጠፉ ስለነበር እስከሞታቸው ነው ማለት ነው የምታሳድዷቸው? ይሄ ጉዳይ ሴይፉ ላይ ቀርቦ ከአንድ ሚሊየን ስድስት መቶ ሺህ ተመልካች ቢያገኝም ሁለቱን ወገኖች ማቀራረብ አልቻለም ሴይፉ ሾው ግን ተጠቃሚ ነውና --------ሊያደርግላቸው ይገባል ባይ ነኝ
1:22 1:23
እየሱሰ 0:46
She is delusional
አሱ እኮ ለነገሩ እየጠየቁት ነው መልስ እየሰጠ ያለው
Fake fake lihon yichikak. Min atefach and no yehikimina balemuyaa alitesatefebetiim lemiin???
Pls men eyalachew new shekelubt habetamu yehe gize yalefale yebkahe mideya
በቀለሆያግንሰውጋላሲሆንቃላትአጠቃቀምይጠፋበታል
ከዛስ
ቤታዮ የተመታሽ ሀቢባን አሰሳትሻት 😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
እኔ ለጅ የሆነ ሰዓት ፈቀር ነብርበት ኩላሊቱን ሰጣት ከዛ አሷ ፈቅሯ ቶሎ አልቅ ከዛ እሱ ሲባነን ለካ ኩላሊት ሰቷታል ያኔ በጣም ኩላሊት መስጠቱ አንገብገብው በጣም ታቃጠል ጉአድኝቹም ቃሪያ ቀቡት ተንገብገብ እኔ ለጅቷ ላይ በጣም ጫና በዛባት በዛላይ ሰይፉ በሚድያ አስገዳት እና እኔ አምለው ግን ኩላሊት ሰልሰጣት በገድ አብራ መኖር አልባት ማለት ነወ ሰው ይሳሳታል ተሳሳች አካ እንድዛ እገር ላይ በ ሚዲያ ተበርከካ እይጠይክችው እንደዚ ጉአ ማለት መንድን
እሺ፡ ምን ትሁን?? የሆነ ሆኗል፡በይቅርታ፡ ከተዘጋ ፡ቡሗላ፡ የምን፡ወሬ፡ማብዛት፡ ነው፡፡ እውነተኛ፡ፈራጅ፡እግዛብሔር፡ብቻ፡ነው፡ግለሰብን፡ አጀንዳ፡ማድርግ፡እኛን፡ፃድቅን፡አያደርጋደርገንም።
ለምን ያሳያል ሰቶኛል ብላለች አይደል እራሷ
አማራ ጠቅላይ ሚኒስተር ካልሆነ ሀገር ይፈርሳል ያላችሁ ማነው?
ኦርቶዶክስን የሚያጠፋው የምታመልኩት አጋንንት ጣዖት እና አማልክት ነው እንጂ መንግስት አይደለም ።
ልጁ ገና እንጭጭ ነው
Yefike ብስለት ግን👌👌👌 ስወዲህ
Raki well done.
Awo grgrh yitefal inanth yuletachum bitsimamu des yilenal hafitsh get yirdach yitebikachu
እግዛቤር ላንተ የ30 አመት በደል ትቶልህ የለ የሶአን በደል ተወው ምክኒያቱም ትልቅ ል ብ አለህ
ይችን ባለጌ ነገ ብልትህን ልትለው ነው እመኑኝይች ባለጌ ምን አይነት ጉደኛ ሴት ነሽ
እረ ይሄንን ጉዳይ ቋጩት እኛ ብዙ የራሳችን ጉዳይ አለብን በጣም ተንዛዛ ስራ አደረጋችሁት እኮ በፈጣሪ🤔🤨
እሷም ትጠየቅ የምትሉ
ይህንን ጥያቄ የጠየቅሽው ባለጌ ቆሻሻ በአፍንጫሽ ተደፌ ባለጌ ቆሻሻ ስድይች ቆሻሻ ገላውን ለማየት ፈልገሽ ነው አንቺ ዝሙታም ዘግናኝ ገላውን ለምንፈለገች ይች ስድ አክብረክህ የምታወራውይችን መንደርተኛ
እዉነት አወረድኩህ የዉነት በጣም ቀናልብ አለህ ብየ በጣም አመስግኝህ ነበር በጣም አፈርኩ አንተነህ ለገንዘብ እየለመንክ ያለህዉ እሷም የራሷ እዉነት ይኖራታል
ይታረቁ እባካችሁ እርድአቸው
Mene aynte balga sate nesh beftare fetre yedefash kosasa sate nesh😢😮😢😢
ምን አይነት ባለጌ ናት ጠባሳህን አሳየን የሚገርም ነው ክርስቶስን የተወጋህበት አሳየን ሲሉት የገረመኝ በአሁን ጊዜ እንዲህ አይነት አረመኔነት እግዚያብሄር ልቦና ይስጥሽ
ምን ሁኖ ነው የሚቅበዠበዠው በጌታ የማዋል መሰል
HODUN MAYET FEKGESH NEW ? LTAGEBIW ? QOSHASHA
እባካችሁ በመድሀኒአለም ይህ ጉዳይ ይብቃው።
ምናይነት የጭከና ድፍረት ነው በሷ ክፋት ልክ ስላየችው ነው
They are both cheaters kulalit wushet Newe!!!!!
Lek newe surgery yasay!!!! Tekekel Nat!!!!!! Yasay bedeneb yetay !!!!!
Show us the scare of your kidney removal? Seriously? If you are not sure, why you are on this group? If he shows you, would you able to look at the scare? Think before you ask questions?shameless
She is right!! Let him show the scar!!! I doubt that he gave his kidney!!!!!
ዦልጦች😊
ፍቄ ቲክ ቶክ የለኝም እስቲ ስልኩን አካውንት ፃፉልኝ
እረ እረፍቶ ሥጡት ልጁን
እጅግ በጣም ጥንካራ ለብዙ ስዎች ትምህርት ስለሰጠህን ሀብቴ ኪዳነምህረት ከክፉ መከራ ትጠብቅህ እንደአይነት ቅን ልብ ለሁሉም ሰው ይስጥ ❤❤❤
"የሰው ልብ እጅግ ክፉ ነው!" ይላል መፅሃፉ
ኩላሊት በቃ አይመለስም ብርቅ ነው እንዴ ሰው ለማያቀው ይሰጣል ጭራሽ ስም ማጥፋት ቆጭቶኻል ምንም ማድረግ አይቻልም
ለምን ሰይፉጋ እሷ ባለችበት አያወራም
እየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች ስለሀጥያታችን በመስቀልለይ ሞትን ሞተ ግን አሁንም አጥፍተን ምህረት ስንጠይቀው ይቅር ይለናል ምህረቱ አያልቅም ለዘላለም ነውና
ልምድ ስለሌለው አርፎ አይቀመጥም ይቁነጠነጣል
እንዴት ለሴት ልጅ ክብር የለውም ያለፈው አለፈ መርዝ ጠጣች ዳነች ግን ተንበርክካ ስትለምነው በደንብ ይቅር ብየሻለሁ ቢል ቢያቅፋት ምን ይጎዳል አይ ሃብታሙ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው መልካምነቱን ሁሉም አድንቋል ብቻ አብረው የሚቀጥሉ አይመስልም
Kesu belay atawqim yetegodawin atifredu
ለምን ይህን ሁሉ ሰይፉ ሾው ላይ እሷ ባለችበት መልስ መስጠት በምትችልበት ሁኔታ ላይ ለምን ትንፍሽ አላለም። ከዚህ ባለፈ ሰይፋ ራሱ ከዚህ ውጪ ሌላ ታሪክ ቲክ ታክ ላይ አታወራም ብሎ ሲጠይቀው ከዚህ ውጭ የለም ብሎ ባረጋገጠበት ሁኔታ ይህንን ዝባዝንኬ መስማት እኛንም አይመጥነንም ከሀሜትም ውጪ የምታወራው በሙሉ ከአሉሽ አሉሽ ውጪ ተቀባይነት የለውም። ሌላው ያልከውን ሁሉ እንኳን እንመን ብንል አንድ ነገር ግን አልነገርከንም ይኽውም ይሄ ሁሉ የሷ ችግር ከሆነ የአንተስ ችግር ምንድን ነበር። ነው እንከን አልባ ንፁህ እና እፁብ ነበርኩ ነው የምትለው??? አይገርምህም እሷ ግን ስለአንተ በአንተ ላይ ምንም ሁን ምን ከይቅርታ ውጪ ከንፈሯን እንኳን አላላቀቀችም። ሌላው ይኼ ሁሉ ኩላሊት ሰጥቺያት እንዴት እንደዚህ ታረገኛለች ነው አይደል??? አይደል? አንተስ ኩላሊትህን ነው አለ አይደለም አንድያ ልጁን የሰጠህን እግዚአብሔርን አዎ ኩላሊቱን አይደለም ነብሱን በመስቀል ተሰቅሎ የሰጠኸን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን እንዴት እያደረከው እንዳለህ በእውኑ ታውቀዋለህ??? እውነት ትረዳዋለህ? እኛስ ሁላችን በዚህ ሁሉ ውስጥ ክርስቶስ ልክ እንደዚህ ልጅ አክት ቢያደርግ ሊፈጠር የሚችለውን አስባችሁታል??? እውነትም እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነ ነውንጂ እንደ ሀብታሙ ሰው ቢሆን ልክ እንደሱ በሰቀቀን ይጭርሰን ነበር ለካስ ነገር ሁሉ ሌላ ነው። ልብ ያለህ ልብ በል። በል ጉርባየሁ ሳይዘገይ ተነስና ንስሀ ግባ በሰላም ከሚስትህ ጋር ሁሉን አቻችለህ በሰላም ኑር ኩላሊት ሰለሰጠሀት የሚስትነት እንጂ ሌላ የምንም ነገር ግዴታ የለባትም ። እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ልብ ይስጠን።
Well said
Sema genzeb Eko ayedelem hewot nw Eko yesetat esu bayenore Mota ahune laye tereseta neber,yesune chger mane yawekale beka tewute
Beza laye sele fetare emetawerawe ant manehe fetare Eko ke sewoche gar ayewedaderem yesu fiker yeleyale amelake nwa,,habtamu Eko ye sew feteret nw gin ye sew Leje emayaregewen ant lerasehe sew emataregewen esu lesua aderegolatale ok
ትክክል ።
ይሄ ልጅ ምን አረገችኝ ነዉ የሚለዉ ተጋጩ በቃ ተንበርክካ ይቅርታ ጠየቀችዉ ከዚ በላይ ምን ይሁን ነዉ የሚለዉ አፈላ
gematam yestat birr aydelm eko
በመኪና ሰው ገጭቶ ድረሱልኝ ፖሊስ ጣባያነኝ ሲላት እራስህ ተወጣው አያገባኝም ብላ ስልክ ዘ ጋችበት ልቡን ሰበረችው😢
ተሙ ምርጥ ጥያቄ ነው ፈጣሪ ይባርክህ የኔም ጥያቄ ነው ይሄን የመሰለ ልብ ያለው አካሉን ቆርጦ እስከመስጠት የደረሰ ለይቅርታ ለምን ጨከነ
Temu has reflected good ideas
ምናለበት ዝም እንዳለሀ ቢቀር በፈጣሪ