- 43
- 39 390
እንጦጦ ማርያም Entoto Maryam
United States
เข้าร่วมเมื่อ 1 เม.ย. 2022
እንጦጦ ማርያም Entoto Maryam
Description
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን።
ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።
ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡-
እንጦጦ ማርያም Entoto Maryam በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትውፊት የጠበቀ ትምህርት ይሰጥበታል
በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-
*ስብከት
*ትምህርት
*ታሪክ
*ምስክርነት
*የቅዱስ ያሬድ ዜማ ከማብራሪያው ጋር
*የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰዓታት
መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ
ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ
አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።
ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።

วีดีโอ
በእንጦጦ ማርያም ፀበል ከተለያዩ ሱሶች ነፃ የወጣ ወጣት ምስክርነት
มุมมอง 265ปีที่แล้ว
በእንጦጦ ማርያም ፀበል ከተለያዩ ሱሶች ነፃ የወጣ ወጣት ምስክርነት
በርዕስ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሀይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 541ปีที่แล้ว
በርዕስ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሀይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን
በርዕስ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሀይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሙዚየም ጉብኝት በ ሊቀ ስዩማን ጥበቡ ዳኜ Entoto Maryam Museum
มุมมอง 3.3K2 ปีที่แล้ว
በርዕስ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሀይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሙዚየም ጉብኝት በ ሊቀ ስዩማን ጥበቡ ዳኜ Entoto Maryam Museum
ሆሳዕና በአርያም ክፍል 2 ||hosaena bearyam part 2 Ethiopian Orthodox Tewahedo
มุมมอง 3382 ปีที่แล้ว
ሆሳዕና በአርያም ክፍል 2 ||hosaena bearyam part 2 Ethiopian Orthodox Tewahedo
ሆሳዕና በአርያም ክፍል 1 ||hosaena bearyam part 1 Ethiopian Orthodox Tewahedo
มุมมอง 4622 ปีที่แล้ว
ሆሳዕና በአርያም ክፍል 1 ||hosaena bearyam part 1 Ethiopian Orthodox Tewahedo
ሆሳዕና በአርያም ክፍል 3 ||hosaena bearyam part 3 Ethiopian Orthodox Tewahedo
มุมมอง 2922 ปีที่แล้ว
ሆሳዕና በአርያም ክፍል 3 ||hosaena bearyam part 3 Ethiopian Orthodox Tewahedo
ዓርብ ስቅለት ጊዜ ተሰዓቱ ሰዓት/ Arb seklet Gize Teseatu seat
มุมมอง 3352 ปีที่แล้ว
ዓርብ ስቅለት ጊዜ ተሰዓቱ ሰዓት/ Arb seklet Gize Teseatu seat
ሕማማት እና ንስሐ ግሩም ትምህርት |Ethiopian Orthodox Church sibket
มุมมอง 1632 ปีที่แล้ว
ሕማማት እና ንስሐ ግሩም ትምህርት |Ethiopian Orthodox Church sibket
የረቡዕ ትምህርተ ኅቡአት እና ኪዳን ትርጓሜ በሊቀ ኅሩያን መምህር ቃለ ጽድቅ ሃይሌ ዘእንጦጦ ማርያም| Entoto Maryam
มุมมอง 1532 ปีที่แล้ว
የረቡዕ ትምህርተ ኅቡአት እና ኪዳን ትርጓሜ በሊቀ ኅሩያን መምህር ቃለ ጽድቅ ሃይሌ ዘእንጦጦ ማርያም| Entoto Maryam
የማክሰኞ ትምህርተ ኅቡአት እና ኪዳን ትርጓሜ በሊቀ ኅሩያን መምህር ቃለ ጽድቅ ሃይሌ ዘእንጦጦ ማርያም Entoto Maryam
มุมมอง 2942 ปีที่แล้ว
የማክሰኞ ትምህርተ ኅቡአት እና ኪዳን ትርጓሜ በሊቀ ኅሩያን መምህር ቃለ ጽድቅ ሃይሌ ዘእንጦጦ ማርያም Entoto Maryam
በርዕስ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሀይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የ youtube ሚዲያ መክፈቻ ንግግር (Entoto Maryam)
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
በርዕስ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሀይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የ youtube ሚዲያ መክፈቻ ንግግር (Entoto Maryam)
argitachhualll tarki new mitaworut mesirat sigebachuuuuuuuuuuuuuu
Glory be to GOD!+++
እናቴም ከዚህ በሺታ እመቤቴ ማርያም ፈውሳት ድና ስጋውንና ደሙን ተቀብላ ነው ያረፈችው
ሰልክ ቁጥር ላኪልኝ አዋሪኝ እህት ወድሞቼ
@@cfbv8076 እኔን ነው
አሜን
Girume
እናቴ ማርያም ክብር ላንቺ
እመቤቴ ሆይ እኔ ደካማ ልጅሽ ድረሺልኝ
እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኔ ደካማ ልጂሽ ድረሺልኝ ለደጃፊሽ ያብቃኝ አሜን
Dengl enata entoto Mariam keber mesgana yegbash
እንኳን አደረሰን!!! የከርሞ ሰው ይበለን:: እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ሁሉ የተቀደሰ የተባረከ ገዳማታን ስላደረግክልን ተመሰገን :: ይህችን ምድርና ህዝቧንም ባርክ!!!
የእንጦጦዋ ንግስት
Entoto Mariam keber mesgana yegbash enata baleba lazlalm negase
Egzabhre yemasgan enkuan dasealsh
Yat nw
በወር ውስጥ በእያንዳንዱ ቀን የሚውሉ በዓላት ስም ዝርዝር ፈልጌ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን
ፈጣሪ ይመስገን
ፈጣሪ ይመስገን
አንቺን የፈታች እመቤቴ እኔንም ባለቤቴንም በጭንቅ ነን ትድረስልን እሶን ያመነ ምንም አያጣም እግዚአብሄር ይመስገን
የና እናት እመቤታችን ምንም የሚሳናት ነገር የለም❤ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጇ ይሁን
የደብረ ዘይት ነዋሪ ነኝ የጉብኝት ቀን ይነገረኝ። አደራ
የኔ እናት እመብዙሀን ምንም አይሳንሽም ክበሪልን እስከነልጅሽ
❤
❤
ሰላም
ቀረጰው ግን መስተካከል አለ በት በፊትለፊት ነበር መቀረጽ ያለበት
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ትምህርቱ እጅግቨድንቅ ነበር በጣም
በጣም ደስየሚል ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
እኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ባዕል አደረሳችሁ
Elllllelele enkuan abro aderesen . Ye Emebetachen Maryam birekit be hagerachen laye yehun.
የነ ርእሰ ደብር መክብብ ዘለቀ በእደማርያም ዘለቀ ሊቀ ጠበብት አበበ ወረደ
እነ መምሬ ጌታቸው ተክለአብ ዳኜ የሉም?
እግዚኣብሄር ይመስገን።
<<ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው>> ማቴ 21፥9 ✝እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሰን✝
leyu nech ye entotowa dengel
dengel maryam enenem kebzu sus zebrekrek kale hewit awtetagalch
lante yadarasachi dingili mariyam lalelochi wandimochachinm tidirasilin
የባቶቻች በረከት ይደርብን እንኩዋን አደረሳችሁ ለአስተዕርዮ ማርያም ❤️
የቃል ኪዳኑ ታቦት = ጥበብ ፍትሕ እና ምሕረት። የኛ ወገኖች ደኅንነት እና ክብራችን በቻርሂ አስመራ አክሱም በሚገኘው በንግሥተ ሳባ፣ በንጉሥ ኢዛና እና በንጉሥ አል ነጋሺ ቤት ውስጥ በተጠበቀው ታቦት ውስጥ ነው።
ያሳደግሽኝ ለዚች ቀን ያደረሽኝ ቅድስት ብፅየት ድንግል ማርያም ሆይ ነገማ ከደጂሽ በጭብጨባ ከፍ ከፍ አደርግሻለሁ🙏🙏🙏
እናቴ የአእንጦኦዋ ማርያም ናፍቀሽኛል
ተመሰገን እልልልልልልል
ተመስገን
🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🔷🇪🇹
Temesgen geta hoy.
ተቋረጠ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ እለት ላደረሰን👐🔷🇪🇹
ተቋረጠ
ውይ በሙሉ አይተላለፍም እንዴ
Elelelelelelelelelel
በእውነት አባታችን ብፁዕ አቡነ ማርቆስ እና ብፁዕ አቡነ ቶማስ በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምረውናል፣ በትምህርቱ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
ተመስገን