Aksimaros tube
Aksimaros tube
  • 44
  • 49 021
10 Enlightening Facts About the Ethiopian Orthodox Tewahido Church
Dive into the fascinating world of the Ethiopian Orthodox Church in our latest video! Discover the intriguing claim that this ancient church houses the original Ark of the Covenant. Unravel the mysteries of the Coptic calendar, which keeps the church living seven to eight years behind the Gregorian calendar. Get a glimpse into the unique blend of Old Testament dietary laws and Saturday Sabbath with traditional Sunday worship. This captivating journey into the religious customs of the Ethiopian Orthodox Church is an experience not to be missed! If you enjoyed the video, please give it a like and share it! #EthiopianOrthodoxChurch #ArkofCovenant #CopticCalendar #ReligiousPractices
OUTLINE:
00:00:00 Exploring the Divine: 10 Enlightening Facts About the Ethiopian Orthodox Tewahido Church
มุมมอง: 32

วีดีโอ

የአቡነ ዲዬናስዬስ አቀባበል በደ/ማርቆስ
มุมมอง 44ปีที่แล้ว
የአቡነ ዲዬናስዬስ አቀባበል በደ/ማርቆስ
አይናችን ነሽ ማርያም ayinachen nesh
มุมมอง 842 ปีที่แล้ว
የቴወድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
ትዮጵያ ታበፅሕ እደዊሃ(2)
มุมมอง 742 ปีที่แล้ว
ትዮጵያ ታበፅሕ እደዊሃ(2)
ኦ-ሚካኤል
มุมมอง 872 ปีที่แล้ว
ኦ-ሚካኤል
የቅዱስ ስምኦን ጫማ ሰፊው ሙሉ ታሪክ፡፡
มุมมอง 5002 ปีที่แล้ว
የቅዱስ ስምኦን ጫማ ሰፊው ሙሉ ታሪክ፡፡
ታላቁ ሚስጥር ገሀድ ወጣ
มุมมอง 20K2 ปีที่แล้ว
ታላቁ ሚስጥር ገሀድ ወጣ
መዓዛ ሰናይ Behaylu Tebeje ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ
มุมมอง 3182 ปีที่แล้ว
መዓዛ ሰናይ Behaylu Tebeje ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ
የሚጠብቀኝ አይተኛም መዝሙር
มุมมอง 1802 ปีที่แล้ว
የሚጠብቀኝ አይተኛም መዝሙር
‹‹አማራና ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ›› መምህር ገብረ መድኅን እንየው ሀቁን አፈረጡት
มุมมอง 13K2 ปีที่แล้ว
‹‹አማራና ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ›› መምህር ገብረ መድኅን እንየው ሀቁን አፈረጡት
የመጨረሻው ጦርነት The last war #war
มุมมอง 772 ปีที่แล้ว
የመጨረሻው ጦርነት The last war #war
የዓለም ፍፃሜ
มุมมอง 992 ปีที่แล้ว
የዓለም ፍፃሜ
ተጠንቀቁ….ዳግም ምጽዓት ሊመጣ ነው….ንስሐ መግባት እንዳለብን...
มุมมอง 1262 ปีที่แล้ว
ተጠንቀቁ….ዳግም ምጽዓት ሊመጣ ነው….ንስሐ መግባት እንዳለብን...
መልክዓ ጊዎርጊስ
มุมมอง 632 ปีที่แล้ว
መልክዓ ጊዎርጊስ
መልክአ ዑራኤል
มุมมอง 1922 ปีที่แล้ว
መልክአ ዑራኤል
መልክዓ ወድርሳነ ገብርኤል
มุมมอง 432 ปีที่แล้ว
መልክዓ ወድርሳነ ገብርኤል
ማን ነህ #who are you
มุมมอง 482 ปีที่แล้ว
ማን ነህ #who are you
መልከዓ ኪዳነምሕረት
มุมมอง 552 ปีที่แล้ว
መልከዓ ኪዳነምሕረት
ወደ ኋላ 3 wede hualla 3
มุมมอง 282 ปีที่แล้ว
ወደ ኋላ 3 wede hualla 3
ወደ ኋላ 2 wode hualla
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
ወደ ኋላ 2 wode hualla
ወደ ኋላ 1 wode huala
มุมมอง 232 ปีที่แล้ว
ወደ ኋላ 1 wode huala
መዝሙር በምልክት ቋንቋ #meskel Debre Markos 2014
มุมมอง 872 ปีที่แล้ว
መዝሙር በምልክት ቋንቋ #meskel Debre Markos 2014
28 September 2021
มุมมอง 232 ปีที่แล้ว
28 September 2021
በዲማ ጊዬርጊስ ከሚገኙ ገዳማት አንዷ ሰረቀ ብርሃን ለቤተመቅደስ ዋሻ ሲፈለፍሉ ድንጋዬን ጸበል እረጭተው በእንጨት ሲመቱት እየታዘዘ እየተፈሸረከ ይወድቃል
มุมมอง 513 ปีที่แล้ว
በዲማ ጊዬርጊስ ከሚገኙ ገዳማት አንዷ ሰረቀ ብርሃን ለቤተመቅደስ ዋሻ ሲፈለፍሉ ድንጋዬን ጸበል እረጭተው በእንጨት ሲመቱት እየታዘዘ እየተፈሸረከ ይወድቃል
የመስቀል በዓል በደብረ ማርቆስ ትውስታ
มุมมอง 373 ปีที่แล้ว
የመስቀል በዓል በደብረ ማርቆስ ትውስታ
ሰኔ ሚካኤልን በደብረማርቆስ ዋሻው ሚካኤል ቤተክርስቲያን (ተክለሀይማኖት አደባባይ)
มุมมอง 473 ปีที่แล้ว
ሰኔ ሚካኤልን በደብረማርቆስ ዋሻው ሚካኤል ቤተክርስቲያን (ተክለሀይማኖት አደባባይ)
ገድለ ክርስቶስ ሰምራ gedle kirstose semera
มุมมอง 1733 ปีที่แล้ว
ገድለ ክርስቶስ ሰምራ gedle kirstose semera
ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክ
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክ
1500 አባቶች ተሰወሩ ቅዱስ ዑራኤል ደሙን ረጭቶ የጨረሰበት ቦታ የት ነው?????? ገድለ አቡነ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ
มุมมอง 3843 ปีที่แล้ว
1500 አባቶች ተሰወሩ ቅዱስ ዑራኤል ደሙን ረጭቶ የጨረሰበት ቦታ የት ነው?????? ገድለ አቡነ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ
በቅዱስ ሚካኤል እጅ የተገኙ የአጋንንት ድል መንሻ አስማተ መለኮት
มุมมอง 5K3 ปีที่แล้ว
በቅዱስ ሚካኤል እጅ የተገኙ የአጋንንት ድል መንሻ አስማተ መለኮት

ความคิดเห็น

  • @teta8527
    @teta8527 13 วันที่ผ่านมา

    Ye Amara bedelu mendenew?

  • @muluberhane13
    @muluberhane13 18 วันที่ผ่านมา

    ኣብቶቻችን ምን ኣለ ቃል ኣምላክ ብታሰሙን ጌታ ሆይ ፍረድ ወይ ውረድ የድሮ ኣባቶቻችን ስብከት ናፈቀን ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱሳን አባታችንን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን የጻድቁ አባታችን አቡነ ዘርእ ብሩክ የቃልኪዳናቸው በህጻናቱም በኛም በሀጥኣን ላይ ጸጋቸው ጸሎታቸው ጥበቃ ረድኤት በረከታቸው ምልጃቸው ይደርብን አሜን🎉

  • @user-kp1ms5wr8g
    @user-kp1ms5wr8g หลายเดือนก่อน

    አረተው ተው የኣደገ ይሄዳል እዴ ዊግ ረሰጠፍተ ሰው ኣተጥፋ ኣባየውሃንስ እንደኣተ ተሳዳቢ ኣይደለም አንተ ኮ ኣነገዳም የኣደኩ ነኝ ለኔ እመኑ እያልከ ያለህ ግን ወደኣንተ መንፈስ ቁዱስ ይቀርባል እግዝኣቤሄር እኮ ስድብ ኣየስተመሃረም አባየዉሃንስ ሚያስተሙሁሩ ወንጀልን ስሪህን 13ቤተክርስትያን የሰርሁ ናቸዉ ይህን ማሃበረ ቦክራት ማሃበረትግሃት የወንቅሸት ገብሪኤል ተሰብስቦ ይህንመህበር ቤተክርስትይን ለመስራት እንጂ ለኣባት ኣይሳዶብን የኣንተ ትምህርቲ ድማ ኣባቶች መስደብ ተው ተው ለገንዘብ ስትል ስኦል ኣትግባ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መግስተሰማትን ያውርስልን በድሜ በጸጋይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mayatv9196
    @mayatv9196 2 หลายเดือนก่อน

    10q

  • @AndinetAbebaw-xo1nt
    @AndinetAbebaw-xo1nt 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዎች እስኪ አስተውሉ ቦይ እንደለለው ውሀ አትነዱ የኔት እውነቱን ነው የተናገሩት እስኪ አስቡት እናት ድንግል ማርያም ስትሰደብ ምንም አይመስልህም አባ ዮሐንስ ሲነኩ ትንተፈተፋለህ ኧረ ስንቱን ልናገረዉ ሰዎች ኧረ እባካችሁ ትክክለኛ ባህያውያንን ለዩ ኧረረረረ

  • @YonasMulugeta-tf4kw
    @YonasMulugeta-tf4kw 3 หลายเดือนก่อน

    You are Stupid !!! Dedeb slehonachihu new !! Asmesay debtera nachihu !!

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚገርመው የሀሰት ባሕታውያን የተባሉ ደጋፊዎቻቸው እግዚኦ ብዛታቸው የተጠሩ እንጂ ያልተመረጡ አሰር ገሰሶች አባ ዮሐንስን አትንኩብን የ፲ አለቀ ግርማን አትንኩብን እገሌን አትንኩብን ይላል ያልታደለ ሕዝብ አየ ሰይጣን መታደልህ ይህ ሁሉ ቲፎዞህ ያንተ ነው መምህር ገብረ መድኀን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልልንእንደ ዋርካ ያስፋልን እንደ ጨፌ ያለምልምልን የሞተ የሕንድን ዊግ ያጠለቀ አጭበርባሪና ነጋዴዎች ባሕታውያን ተብየ ደጋፊዎች ወዮላችሁ ወዮታ አለባችሁ

  • @CivilengAtthetoop
    @CivilengAtthetoop 3 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲካና ሃይማኖት የተምታታባቸው ሊህቀን

  • @CivilengAtthetoop
    @CivilengAtthetoop 3 หลายเดือนก่อน

    ኣባ ስለ እውነት ብቻ የስተምሩ። ሰው የዘረው ነው የምያጭ ደው። ደና እየሀደች የነበረች አገር አኛ በፈለግነው ጉዞ አደለም የምትጓዘውና ገደል ትግባ ብለቹ የማራ ሊህቃን እና አማራ ሊቀውንት ቤ/ክርስትያን መጀመርየ ትግራይ መጥፋት አለበት ብላቹ ዘመታቹ ከምድረገፅ ለመጥፋት ሊቀውንተ ቤ/ክ ግምባር ቀደም ተሰለፉ።የትግራየ መሪዎች የምባሉ ለትግራይ ምንም የልሰሩ ለኢ/ያ ግንብዙ ያበረከቱ ሳይሞቱ በሬሳ ሳጥን ቀለዳቹ ተሳካላቹም በመሞታቸውም ጓንደር ጨፈረች ባህርዳር ዘለለች።ትግራይም አለም አይቶት የማያውቀው ግፈ አሳያቹዋት።ምስኪኑ ያማራ ህዝብ የትግራዩ ወንድሙ ሩብ ግፍ ብያገኝም እናንተ በዘራቹት አረም ነወ። እስከ አሁንም አልገባንም ኢ/ያ ምን በደለ ከማለት አማራ ምን በደለ ምን አረገ ማለት ወደሌላ ግፍ ይከተዋል እንጅ አያድ ነውም።

  • @meharihagos5126
    @meharihagos5126 4 หลายเดือนก่อน

    ተደናገርነ፡ የማንን እንመን?

  • @SamiSamiman-km7es
    @SamiSamiman-km7es 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እኔን አሜን❤❤❤❤❤

  • @alemnewgetnet
    @alemnewgetnet 7 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @girmaysibatu3370
    @girmaysibatu3370 7 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ ተዉ ግድ የላቾሁም የእግዚአብሔር መንግስት ታአምራት በማድረግ አየስወርም ሰወች ከምትከተሉ እግዚአብሔርን ተከተሉ

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 7 หลายเดือนก่อน

    ኣተ ቀዳዳ ኣሰተምረህዉ ሙተሀል ኣላዉቅህም እዴ ጨፈራ ቤት ከሴተኛ ሴት ጋር እኮ ነዉ ምትዉለዉ ኣተ ደደብ ሌባ ሴጣን ከምትቀደድ ዝምብለህ ህደህ ማየት መልካም ነዉ ቀዳዳ ኣጭበርባሪ ሌባ ኣይሁድ ነክ ኣባታችን ኣትካ ኣታቅም ምንም የለህበትም የተፈጠርከዉ ለብላሽ ነዉ ሲበዛ ኣሳሳች ኣተ ነህ ደደብ ደሞ ያተን ድድብና ለሰዉ ታተረፋለህ ቆሻሻ ነህ በዉነት

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 7 หลายเดือนก่อน

    ደደብ እዳተ ስላልሰረቁ ሀሰተኛ ስብከት እዳተ ለመኖር ወይም ለገዘብ ለሆዱ ኣይ ኖሩም ልቦና ይስጥህ ቀዳዳ ሌባ ነህ ኣይነ ልቦናህን ሰይጣን ኣጨልሞታ እድትፈወስ ከዉነተኛዉ ገዳም ወቅሸት ቅዱስ ገብሬል ህደህ ንሳሀ ገብተህ ኣባታችን ከግራችዉ ስር ወደቀህ ይቅር በሉኝ በል ኣባታችን እደሰዉ ኣይደሉም ይቅር ይሉሀል ካለበለዛ ካለበለዛ በቆፈርከዉ ሲኦል ነዉ ምትወርደዉ ለንሳሀ ያብቃህ

  • @girmaysibatu3370
    @girmaysibatu3370 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ ይሄ የመሰለ ሊቅ አፋችሁ ሞልታችሁ ሰደባችሁት ምላሳችሁ ደፋር ነው አቤት

  • @girmaysibatu3370
    @girmaysibatu3370 7 หลายเดือนก่อน

    እዚህ መጥታችሁ የምትሳደቡ ሰቦች እግዚኣብሔርን በይቅርታ ጠይቁ

  • @girmaysibatu3370
    @girmaysibatu3370 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 หลายเดือนก่อน

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሃወት ያሰማልን .የቅዱስ አባታችን አባ ስምኦን ጫማ ሰፊ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln agerachnn selamyadrgln 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 9 หลายเดือนก่อน

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የቅዱስ አባታችን አቡነ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ በረከታቸው ይደርብን🤲🤲🤲

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn 9 หลายเดือนก่อน

    በቅዱሳን ስም የቅዱሳኑን ልብስ ለብሰው ከሚነግዱ የአጋንንት ምልክተኞች እንደነአባዮሀንስ ከሚባሉት በትምህርታቹህ እባካቹህ ጠብቁን

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 9 หลายเดือนก่อน

    ሌላው ብሔር they dont give a sheet !ለአማራው ነው:አይ አማራ:ማንም እየመጣ ቅርሻት::አማራ shame on you,short memory,ጅላጅል ስንባል,እግዜርም ይጠየፋል::

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሩን እውነተኛም ሆኑ አልሆኑ ሁላችንም እግዚአብሔር ያውቃል😢

  • @besttube8710
    @besttube8710 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን።እናመሰግናለን እውነተኛው መምህራችን የኔታ ገብረመድኅን

  • @selamadera9129
    @selamadera9129 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን! አሜን! አሜን!!! አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ሰላቢ ቡዳና መተተኛ ጠንቋይን ይምታልን ስራቸውን ያፍርስ!!! አሜን!!!

  • @user-vr5qd7fv9d
    @user-vr5qd7fv9d 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluworku50
    @muluworku50 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🥰🤲🥰🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @user-xu5tf9uo8z
    @user-xu5tf9uo8z 11 หลายเดือนก่อน

    Zebel.egziber.yikerybal

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalehywotyasemaln

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 ปีที่แล้ว

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l ปีที่แล้ว

    አባ ገብረ መድህን ቅጠል በጣሽ ነኝ ያሉ ጀግና በአወደምህረት ላይ እኔም እችላለሁ ያለ ጀግና እግዚያብሔር ልብ ይስጥል ንፁሀን አባቱች ይሳደዳሉ ጠንቆይ ነኝ የሚል አባት ወይንም ገለሠብ ግን በአወደምልረት እንደፈለገ ያወራል የተዋህዶ ሌጆች የምትሰሙት ምረጡ እወቁ😥

    • @besttube8710
      @besttube8710 10 หลายเดือนก่อน

      ይኸው የደንቆሮ መጨረሻው 😂 አባ ማለት ለመደባችሁ አይደል ።አባ ሳይሆን የኔታ ናቸው እሳቸው።እናንተ ራሳችሁ ልቦና ይስጣችሁ።

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln

  • @mayatv9196
    @mayatv9196 ปีที่แล้ว

    w

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k ปีที่แล้ว

    የበርሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም በአለምም በሀገርም ውስጥ ታሪክ ሰርተዋን አንተ ከተማ ለከተማ እየዞርክ አርቂ ጠጣ ተቃጠል ገና አለም ሁሉ ዮሀንስ ዮሀንስ ይላቸዋን እየተባሉም ነው አንተ ሆድ አምላኩ

    • @user-ie3sn8td2y
      @user-ie3sn8td2y 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር ይባርክሽ እድግ በይልኝ የኛ አባት. የበርሀው መናኝ ስራቸው ብቻ ምስክርነው

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k ปีที่แล้ว

    ሰለ አባታችን አደለም መናገር ማሰብም አይ ልክ አንተ ምሀይም እግዚአብሔር ስራውን ሰራ አንተ ሆዳም ቤተ ክርስቴያን ቁመክ ሰው እያማህ ከምሰብክ ሰለ ወንጊል አስተምር

  • @teklehonelign2622
    @teklehonelign2622 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው!!

  • @WeleteHana
    @WeleteHana ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏

  • @yaschalew6557
    @yaschalew6557 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን ቲወሎጅ እምትማሩ ሰውን ለመስደብ ነው እንዴ ። እንደም ታስቡት አይደለም ለመሆኑ የእናንተውን ጉድ ምን ሊባል ይሆን ።በእናንተ ስድብ ወደ ኋላ የሚል የለም ። ቤተ ክርስቲያን እንዲህ እንደጧፍ በየቦታው እየትቃጠለች እያለ ግን እንዴት ቤተ ክርስቲያ እሚሰሩ አባቶችን ማሳደዱ ግን ይበጃል ።ኸረ በጣም ታሳዝናላችሁ ፥ አይ theology ሃሃሃ iii

  • @abebeayalew7542
    @abebeayalew7542 ปีที่แล้ว

    አተ ካሀዲ ነህ ታያለህ አንድ ነገር ካልሆክ የአባታችን እንባ እና ፆሎት ይፍርድብህ ይፍርድብህ

  • @ayenamogne6169
    @ayenamogne6169 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጥህ ዉሸታም ነህ አጭበርባሪ ተነቅቶብሐል በምላስ የምትኖር ህዝቡን አታስት የሰዉ ጉድፍ ከምታይ የራስክን ግንድ ተመልከት እኔ አልሰማህም ሐሜት እንጂ ስብከት አይደለም አባ ዮሐንስን ተስፋ ማርያምን አትካብን ብተርፍ ጥሩ ነዉ

  • @hayatethio3568
    @hayatethio3568 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይቅር ይበልህ የራስህን ብታስተምር ከሰዉላይ ወርደህ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @maremawitabraham6140
    @maremawitabraham6140 ปีที่แล้ว

    እኔኮ ሰባኪ ተብየዎች ምናለ ሰለራሳችሁ እውቊ ሰለወንቅሸት ገዳም አታውሩ እፈሩ መጀመሪያ እራሳችሁን አብቁ ህዝብን ሰብሰቦ ቅዱሳንን ሰድቦ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ወሰጥ ከሚገባ ገቢ እኔን ብሎ ነው የመጣው ብሎ የተገኘውን ገቢ እኩል ተካፍሎ መሄድ

  • @temutube2021
    @temutube2021 ปีที่แล้ว

    መድሃኒአለም ልቦና ያድለን ምን አለ አድቀን ደህና ብታስተምር ዘላለምህን ሁሌም መድረክ እምትወጣው ሰውን ለመሳደብነው ይልቅስ የምእመንን ልብ እምትስብ ራስህነህ ተስተካከል እባክህ ስራ በተግባር እንጅ እዳተ በማውራት አይደለም ምን አይነትነህ ለመሆኑ ባህታዊ አያመሰግንም ማለት ነው መዝሙር ማለት ምስጋናነው ታዲያ ማመስገን አይቻልም ዉይ አምላኬ