- 68
- 67 980
With Selma Podcast | ከ ሰልማ ጋር
United Arab Emirates
เข้าร่วมเมื่อ 20 ก.พ. 2024
Welcome to the “With Selma” Podcast.
"With Selma" is an entertainment podcast that explores the expat Ethiopian's professions, their life, work, and other untold histories.
Our goal is to share tips and insights from our guest’s experiences to provide visitors and Ethiopians with an insight into the life of the Middle East.
Hosted by Selma Kemal Join me on every episode of the podcast as we discuss with interesting guests.
የዱባይ አየር መንገድ ታክሲ ሹፌር - ቆይታ ከመሀመድ ቃሲም ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mohammed Kasim [S01 EP10]
Mohammed Kasim - Dubai Airport Taxi Driver
በዛሬው ፖድካስታችን ላይ ከመሀመድ ጋር ቆይታ የምናደርግ ሲሆን ወደ ታክሲ ሥራ እንዴት እንደገባ በማውጋት የምንጀምር ሲሆን ወደ ታክሲ ሥራ እስኪገባ ድረስ ምን ነገሮችን እንዳሳለፈ እንዲሁም ከታክሲ ሥራ በፊት የዱባይ ቆይታው ምን እንደሚመስል ከዚህ በተጨማሪም የታክሲ ሥራውን የሚወደው ለምን እንደሆነና በሥራ ላይ ከገጠሙት ገጠመኞችም አንዳንዶቹን ያካፍለናል፤ በመጨረሻም ደግሞ ወደ ዱባይ መምጣትና ይሄንን ሥራ መስራት ለሚፈልጉ ሰዎች ምን ቢያደርጉ የተሻለ እንደሆነም የሚነግረን ይሆናል፡፡
አብራችሁን ቆዩ!
In today's podcast, we will be talking to Mohammed. Starting with how he got into the Dubai airport taxi driving job, what he went through until he got into the airport taxi driving job; and what his stay in Dubai was like before he started the airport taxi driving job. In addition, he will share with us why he likes airport taxi driving and some of his experiences on the job. Finally, it will tell us what is best for those who want to come to Dubai and do this work.
Stay together!
With Selma Podcast Socials:
TikTok: www.tiktok.com/@withselmapodcast
Instagram: withselmapodcast
Facebook: withselmapodcast
Telegram: t.me/withselmapodcast
0:00 መግቢያ
3:32 እንዴት ወደ ታክሲ ሥራው ገባህ?
6:48 ታክሲ ለመስራት ከመወሰንህ በፊት ምን ዓይነት ሥራ እየፈለክ ነበር?
10:35 ወደ ዱባይ መምጣት ዕቅድህ ነበር?
13:28 ወደ ዱባይ ስትመጣ ምን ነገር ተለየብህ? እና እንዴት አሳለፍክ?
15:34 የታክሲ ሥራ ለመስራት ሀሳቡ መጀመሪያም ነበረህ?
17:29 ወደ ዱባይ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን ምን ትላለህ?
23:16 ሥራውን የምትወደው ለምንድን ነው?
29:21 ሥራ እስክጀምር ስድስት ወራት ስትቆይ እንዴት እያሳለፍክ ነበር?
34:12 የታክሲ ሥራ ከአጀማመሩ ጀምሮ ምን ይመስላል? እናም ገጠመኞቹስ?
51:24 ወደ ዱባይ ለሚመጡ እና የታክሲ ሥራን መስራት ለሚፈልጉ ምን ትላለህ?
59:04 ምስጋና እና መደምደሚያ
#withselma #withselmapodcast #podcast

มุมมอง: 1 428
วีดีโอ
የዱባይ አየር መንገድ ታክሲ ሹፌር - ቆይታ ከመሀመድ ቃሲም ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mohammed Kasim - Friday Night
มุมมอง 451หลายเดือนก่อน
Mohammed Kasim - Dubai Airport Taxi Driver With Selma Podcast Socials: TikTok: www.tiktok.com/@withselmapodcast Instagram: withselmapodcast Facebook: withselmapodcast Telegram: t.me/withselmapodcast
በዱባይ ማህበራዊ ሚድያ ማርኬቲንግ ስፔሻሊሰት - ቆይታ ከትንሳኤ ግርማ ጋር | SMM Specialist Tinsae Girma M. [S01 EP09]
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
Tinsae Girma M. - Social Media Marketing Specialist Tinsae Girma M. LinkedIn: www.linkedin.com/in/tinsae2024 በዛሬው ፖድካስታችን ላይ ከትንሳኤ ጋር ቆይታ የምናደርግ ሲሆን ከኢትዮጵያ ጀምሮ እስከ ዱባይ ድረስ ያላትን የሥራ እና የኑሮ ሁኔታ ከማውጋት በተጨማሪ በማህበራዊ ሚድያ ማርኬቲንግ ላይ ያላትንም ልምድ የምታካፍለን ይሆናል፤ ይህ ብቻ ሳይሆን ወደ ዱባይ መተው በዚህ የሥራ ዘርፍ መስራት ለሚፈልግጉ ሰዎችም ከራሷ ተሞክሮ ልምድም ታካፍለናለች፡፡ አብራችሁን ቆዩ! In today's podcast, we will have a session with Tinsae, and be...
በዱባይ የማህበራዊ ሚድያ ማርኬቲንግ ስፔሻሊስት - ቆይታ ከትንሳኤ ግርማ ጋር | SMM Specialist Tinsae Girma M. - Friday Night
มุมมอง 5462 หลายเดือนก่อน
Tinsae Girma M. - Social Media Marketing Specialist Tinsae Girma M. Linkedin: www.linkedin.com/in/tinsae2024/ With Selma Podcast Socials: TikTok: www.tiktok.com/@withselmapodcast Instagram: withselmapodcast Facebook: withselmapodcast Telegram: t.me/withselmapodcast
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በዱባይ - ቆይታ ከቢኒያም አዲስ ጋር | MDX University Student Binyam Adiss [S01 EP08]
มุมมอง 3K3 หลายเดือนก่อน
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በዱባይ - ቆይታ ከቢኒያም አዲስ ጋር | MDX University Student Binyam Adiss [S01 EP08]
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በዱባይ - ቆይታ ከቢኒያም አዲስ ጋር | MDX University Student Binyam Adiss - Friday Night
มุมมอง 2843 หลายเดือนก่อน
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በዱባይ - ቆይታ ከቢኒያም አዲስ ጋር | MDX University Student Binyam Adiss - Friday Night
የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ - ቆይታ ከኑራ ሳሊህ ጋር | Real Estate Sales Consultant Nura Salih [S01 EP07]
มุมมอง 2.7K3 หลายเดือนก่อน
የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ - ቆይታ ከኑራ ሳሊህ ጋር | Real Estate Sales Consultant Nura Salih [S01 EP07]
የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ - ቆይታ ከኑራ ሳሊህ ጋር | Real Estate Sales Consultant Nura Salih - Friday Night
มุมมอง 5993 หลายเดือนก่อน
የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ - ቆይታ ከኑራ ሳሊህ ጋር | Real Estate Sales Consultant Nura Salih - Friday Night
ወጣት ሥራ ፈጣሪ - ቆይታ ከሙሴ ሳላህ ጋር | Young Entrepreneur Muse Salah [S01 EP06]
มุมมอง 2.7K4 หลายเดือนก่อน
ወጣት ሥራ ፈጣሪ - ቆይታ ከሙሴ ሳላህ ጋር | Young Entrepreneur Muse Salah [S01 EP06]
ወጣት ሥራ ፈጣሪ - ቆይታ ከሙሴ ሳላህ ጋር | Young Entrepreneur Muse Salah - Friday Night
มุมมอง 4684 หลายเดือนก่อน
ወጣት ሥራ ፈጣሪ - ቆይታ ከሙሴ ሳላህ ጋር | Young Entrepreneur Muse Salah - Friday Night
የማህበራዊ ሚድያ ተፅዕኖ ፈጣሪ - ቆይታ ከየኔ ቦስ ጋር | Social Media Influencer Yene Boss [S01 EP05]
มุมมอง 1.9K4 หลายเดือนก่อน
የማህበራዊ ሚድያ ተፅዕ ፈጣሪ - ቆይታ ከየኔ ቦስ ጋር | Social Media Influencer Yene Boss [S01 EP05]
የማህበራዊ ሚድያ ተፅዕኖ ፈጣሪ - ቆይታ ከየኔ ቦስ ጋር | Social Media Influencer Yene Boss - Friday Night
มุมมอง 3084 หลายเดือนก่อน
የማህበራዊ ሚድያ ተፅዕ ፈጣሪ - ቆይታ ከየኔ ቦስ ጋር | Social Media Influencer Yene Boss - Friday Night
የOnline Merchandising ሥራ ምን ላይ ነው Focus የሚያደርገው - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር
มุมมอง 595 หลายเดือนก่อน
የOnline Merchandising ሥራ ምን ላይ ነው Focus የሚያደርገው - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Marketing Specialist Hayat Muhaba [S01 EP04]
มุมมอง 2.6K5 หลายเดือนก่อน
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Marketing Specialist Hayat Muhaba [S01 EP04]
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Marketing Specialist Hayat Muhaba - Friday Night
มุมมอง 6235 หลายเดือนก่อน
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Marketing Specialist Hayat Muhaba - Friday Night
የታክሲ ሥራ እና ዱባይ - ቆይታ ከማህሌት ክፍሉ ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mahlet Kiflu - Friday Night [S01 EP03]
มุมมอง 3.2K5 หลายเดือนก่อน
የታክሲ ሥራ እና ዱባይ - ቆይታ ከማህሌት ክፍሉ ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mahlet Kiflu - Friday Night [S01 EP03]
የታክሲ ሥራ እና ዱባይ - ቆይታ ከማህሌት ክፍሉ ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mahlet Kiflu - Friday Night
มุมมอง 9095 หลายเดือนก่อน
የታክሲ ሥራ እና ዱባይ - ቆይታ ከማህሌት ክፍሉ ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mahlet Kiflu - Friday Night
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Podcast with Hayat Muhaba [S01 EP02]
มุมมอง 9K6 หลายเดือนก่อน
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Podcast with Hayat Muhaba [S01 EP02]
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Marketing Specialist Hayat Muhaba - Friday Night
มุมมอง 1.4K6 หลายเดือนก่อน
የማርኬቲንግ ስፔሻሊስት ከአረብ ሀገር ዱባይ - ቆይታ ከሃያት ሙሃባ ጋር | Marketing Specialist Hayat Muhaba - Friday Night
በቲክቶክ ወርቅ እሸጣለሁ የአረብ ሀገር ኑሮ እንደጠበኩት አልገጠመኝም - ቆይታ ከሪም ኑረዲን ጋር | Podcast with Reem Nuredin [S01 EP01]
มุมมอง 19K7 หลายเดือนก่อน
በቲክቶክ ወርቅ እሸጣለሁ የአረብ ሀገር ኑሮ እንደጠበኩት አልገጠመኝም - ቆይታ ከሪም ኑረዲን ጋር | Podcast with Reem Nuredin [S01 EP01]
በTikTok ወርቅ እሸጣለሁ! ቆይታ ከሪም ኑረዲን ጋር | Reem Nuredin - Friday Night
มุมมอง 2.5K7 หลายเดือนก่อน
በTikTok ወርቅ እሸጣለሁ! ቆይታ ከሪም ኑረዲን ጋር | Reem Nuredin - Friday Night
Betam Konjo program naw berchi sis❤
❤❤❤
❤❤❤
ሰሉ በርቺ አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤
#❤
😍😍
😊🔥 That was inspiring Tinsu! Keep shining
#
Ohhh mame❤❤
🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😳😳😳😳😳😳😳🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
Kkkkkkkkk
🤭🤭🤭🤭🤭😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
ጥሩ ነዉ ልምድ ለሌለዉ ያስረዳህበት መንገድ እናመሰግናለን🙏 ግን ዱባይ ታክሲ አሁን ላይ ከደሞዝ እየተቆረጠ ሳይሆን ሁሉንም በራስህ ቀድመህ እንድትከፍል አድርገዉታል የ ቪዛ# በ ላይሰንስ ሁሉንም ካሽ ተከፍሎ ነዉ የሚገባዉ። በትንሹ 10.000 dhe ያስፈልጋል።
እናመሰግናለን ብዙ የሚያበረቱ ሰውች ስላሉ እነሱንም እቅርቡልን
❤❤❤
ማሜ ያራዳ ልጅ ✌️✌️
mubee
Tenafkingalesh Selma astemari new progiramish❤❤❤❤❤
Qasimi qasimi 😂
❤❤
❤❤🎉
Can you please provide English subtitles as well? It would be helpful
Tnx .. Please share us his social media link i need him advice 😊
Great work i appreciate you a gaine alot of knowledge from you podcast, but it don't seem podcast make the environment comfortable it look like tv interviews
ትንስየ የኔ ወርቅ ጎበዝ ብርች ካንች ብዙነው የምጠብቀው ታሪክ መስራት የምችይ ልጂ ነሽ ገና ልጂ ነሽ ግን ብዙ መስራት ትችይለሽ ❤❤❤
wow tinsu am happy to see you like this keep on, i am proud of you.👋👋💪💪
Thank you selma for inviting such strong and brilliant woman.
NIce work
🎉Nice NeWS for Ethiopian's.
❤❤❤ ዋዉ ማሂ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነዉ 👏👏👏👏👏👏👏
Wonderful keep it up 👍
Wonderful Keep it uppp👍
Tinsae(ትንሱ) ALX😊, your insights really opened my eyes 👀. I used to think that if I ever got fired or resigned, it would be the end for me. The constant pressure at work, feeling like I'm being treated as a slave with tasks far beyond my responsibility, has been overwhelming. But now, thanks to you, I realize there's so much more I can do. Thank you for that!"🙏
Selma, your podcast is doing an excellent job of changing how young people view and think about Middle Eastern Arab countries. Your content is truly impactful, but I believe you're still a bit underrated. Partnering with digital marketers like Tinsae and others could help amplify your reach on TH-cam and other social media platforms. A collaboration could take your message even further. Thank you for all the hard work and effort you put into this important conversation.
" do your research....strategize....maximize your digital Presence and go out try your luck......do wat you can do and let the rest take care of itself"......Great advice T.....keep sharing.....nd waiting for your second E-book!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Your experience has inspired me more than any motivational speaker ever could. Your message about the importance of confidence and recognizing our own worth truly resonates with me. As Ethiopians, we must value our capabilities and not underestimate ourselves. Thank you for sharing your wisdom. Wishing you all the best!
Tinsae the energy that you have is so amazing and powerful. Thank you for sharing your journey. Thank you salma for hosting this amazing person.
Her journey is truly inspiring. She taught me that success comes from courage, not just a degree. She changed my perspective on taking risks and going after opportunities.
You are an extraordinary woman who stands out through your hard work and determination. You seize every opportunity with courage and take risks to change your life for the better. Your willingness to try new things and help others makes you a shining light for the younger generation. I truly admire you-keep it up!
What a humble, strong and beautiful women! This was such an insightful discussion! Your experiences really shed light on important aspects of the job, and I found your perspective refreshing and motivating. Looking forward to hearing more from you in the future!
❤❤❤❤ Tinsu ALX
❤❤❤❤ Tinsu ALX
Ti...... 🔥🔥🔥🔥🔥
eagerly waiting for the full video!!!!!!!!!!
🔥 ❤
እፈልጋለሁ ታክሲ አሁን ይቻላል
ጠያቂዋ ለጥያቄ የምታቀርቢቸው መግቢና ሁኔታ ተመልካችን አይጋብዝም ምን አድስ አለ ተብሎ አይጀምርም pls አስተካክይ በተረፈ በርቱ ይመቻችሁ😊
insightful podcast 🙌
እሪም የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጠካራ ጎበዝ ልጅ ናት በርች ጥሩ ደረጃ እጠብቅሻለሁ❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ