ሰኢዳ Entertainment
ሰኢዳ Entertainment
  • 243
  • 24 868

วีดีโอ

ምርጥ ጪማቂ 😍😍👌
มุมมอง 94หลายเดือนก่อน
ምርጥ ጪማቂ 😍😍👌
መዳም ጉድ ሰራቺኝ ጉደን እዩልኝ
มุมมอง 1363 หลายเดือนก่อน
መዳም ጉድ ሰራቺኝ ጉደን እዩልኝ
ይሂም ቀን አለፈ አላህ ቀጣይ አመት ያድርሰን
มุมมอง 1054 หลายเดือนก่อน
ይሂም ቀን አለፈ አላህ ቀጣይ አመት ያድርሰን
ዉድ ቤተሰቦቸ እተጠራቺሁበት ቦታ እዳቀሩ 😍😍
มุมมอง 3355 หลายเดือนก่อน
ዉድ ቤተሰቦቸ እተጠራቺሁበት ቦታ እዳቀሩ 😍😍
አሁንስ የመዳም ልጂ አስመረረቺኝ
มุมมอง 3107 หลายเดือนก่อน
አሁንስ የመዳም ልጂ አስመረረቺኝ
ዛሬዉ ዉሎ ከልጃቺ መዝናኛ ነዉ
มุมมอง 3849 หลายเดือนก่อน
ዛሬዉ ዉሎ ከልጃቺ መዝናኛ ነዉ
ሁሉም ያልፊል ኢንሻ አላህ
มุมมอง 1.1K11 หลายเดือนก่อน
ሁሉም ያልፊል ኢንሻ አላህ
የኔ ዉሎ እደዚህ ነዉ
มุมมอง 660ปีที่แล้ว
የኔ ዉሎ እደዚህ ነዉ
የሰፈሬ ድባብ እደዚህ ነበር ዛሬ
มุมมอง 399ปีที่แล้ว
የሰፈሬ ድባብ እደዚህ ነበር ዛሬ
ትናት ምሺቱ ከነጋ እደዚህ ነበር
มุมมอง 390ปีที่แล้ว
ትናት ምሺቱ ከነጋ እደዚህ ነበር
ኑዛሬ ከኔጋ ቤት እናፃዳ በዛዉም ዘና እንላለን
มุมมอง 994ปีที่แล้ว
ኑዛሬ ከኔጋ ቤት እናፃዳ በዛዉም ዘና እንላለን
የስደት ማስታወሻ መቸም የማረሳዉ የመጀመሪየ
มุมมอง 58ปีที่แล้ว
የስደት ማስታወሻ መቸም የማረሳዉ የመጀመሪየ

ความคิดเห็น

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰዓዲ ጎበዝ ሳብ መልሺ

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የሚደርሱብንሰ ነገሮች በሶብር ማለፍ ማለትነው አላህ ትግስት ይስጠን

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selemesh yebezelesh wed bereche mer arefe geze neberenye wed bereche mere❤❤

  • @fresegawa
    @fresegawa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህለን ወሳህለን ቤተሰብ ሰአዲ እንካን ደህናመጣሽ ትክክል ብለሻል የተውረውረ ድንጋይ ብቻ አይመታንም ዝቅብሎ ማሳለፍ ነው አላህ ይጠብቀን ይመችሽ በርች ሱብሀን አላህ😢🎉🎉❤

  • @suleymansemgenw
    @suleymansemgenw 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአዳ የሚመጡብንን ችግሮች በሶብር ማለፍ ውጤቱ ጣዕሙ የቀመሠው ያውቀዋል ያለው ደስታ ወደረ የለውም አላህ ትግስት ይስጠን

  • @ሐማድ567
    @ሐማድ567 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህልን

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላማልኩምራህመትሓህወበረካቱ ሰላምሰላሜሰላሜሰላምሸይብዛልየኔመሕካምአንኳንበሰላምመጣሸልበረችሕየኜመልካምወድድድድማሻላህ

  • @TESFUNTV-r5y
    @TESFUNTV-r5y 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰኣዳ ምርጥ ነው

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አንኳን ደና መጣሽ ትክክል ዝቅ ማለት ውረደት አይደለም ዝቅ ማለት ያስከብር አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን እንዃንደናመጣሸአህቴበርችልኝ❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መከራ የማያጠናክረው ሰው መቼም በቁሙ የሞቸ ሰው ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በዛ ነገር ተምሮ ተደንደርድሮ ወደ አላማው መቀየስ ግድ አለ አለበዚያም የሁሊም ሰው እየመጣ እየረገጠው ኘው የሚያልፈው እኔደ ቆሻሻ።

  • @yenantw21
    @yenantw21 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ። ለምታቀርቡልን መልካም ሀሳቦች በጣም ነው የምናመሰግነው በርቱ ተበራቱ ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረውእናም መርችልኚውደ

  • @zenawet1
    @zenawet1 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selm laneche yehun selmeshe yebeza ehetachen Ewenet new elefe selu elefe yegegnal deha mogn bew motun yemegnal adrl mebelew

  • @MedenaSeide-pu9krdonkey
    @MedenaSeide-pu9krdonkey 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህናመጣችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረ በርች ሠላም ላገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍትህ ህህህ ያረብ ሁሉም ሠላም ይሁን

  • @beteseb292
    @beteseb292 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selm laneche yehun selmeshe yebeza eherachen enkun dehen qoyeshen ewaenet new eseketalfe yalfel newan zeqa belo bategeset maselefe new

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሰአዲየ አወ ለሰዉ ልጂ ትግስት ጥሩ ነወ የታገሰ መጨረሻዉ ያምራል። ሀገራችንን አማን ሰለም ያድረረግልነ ጥሩ ቆኡእታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሠላማለይኩም ዉራሆመቱላሂ ወበረካቱ ሠላምሺ የረበረዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ትክክክል መከራን የሚልፈዉ ዝቅ ያለ ነዉ አሪፍ ቆይታ ነበረኝ

  • @SeadaYasin-nw6tr826
    @SeadaYasin-nw6tr826 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው የማያልፈቀንየለም መፈተን ለበጎነው

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወረህመትላሂ ውበረላትሁ ሰላ እንደትናችሁ እንኮንደህናመጣሽ በርቺልኝ 🎉🎉

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid วันที่ผ่านมา

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለንን ወሣህለንን ወመህራባ ሥአድዬ እንንኳን ደህና መጣሽ ትክክል ነዉ እህታች ዋናዋ ትግስት ነዉ 🎉🎉❤

  • @FatumaAmede
    @FatumaAmede วันที่ผ่านมา

    አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ስአድ በረች ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን በርች አገራችንን ሠላም ፍቅር አድነት አላህ ያድለን🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaMulatu
    @AbebaMulatu วันที่ผ่านมา

    Tkkl zik belo malefi waga biyasikeflm wutatu gen yamara ena firawu tafachi new berchilgna yena wud

  • @tube6473
    @tube6473 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ሰላም እንኮን ደህና መጣሽ እህት እንድት ነሽ ደህና ነሽ ወይ ሰላም እና ፍቅር ለአገራችን ይሁን ውድ እኝንም ሰላም እኑንን

  • @የአባይንግስት
    @የአባይንግስት วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እውነት ብለሻል መከራንና ንፋስን ዝቅ ብሎ ማሳለፍ ይላሉ የኢትዮጵያ እናቶች እውነትም ነው ዛሬ ማያልፍ የማይመስለን ነገ ግን ሌላ ቀን ነው በርችልን

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴእናመሰግናለን

  • @ፋጡማሙሀመድሰይድ
    @ፋጡማሙሀመድሰይድ วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ
    @ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ วันที่ผ่านมา

    እስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተበራቸ የህታችን ቤተስቦች አላህ ይጠብቅልን አሚንንንን

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf วันที่ผ่านมา

    አሰላምአለይኩም ወራሕሙላሒወበረካቱ አሕለን ወሣሕለን እኳንሠላምመጣሽ ሀገራችንሣምፊቅርአንድነትመተሣሠብመዎደድ ያድላት ያረብ

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam วันที่ผ่านมา

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህቴ ስላምነሽልኝ እህለን ፊክ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ሶብር ቢሆን እንጅ ለስውልጅ ምንም አልተስጠም የታስሩትንም ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን እግራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ ይክብዳል ብቻ ይምንስማው ይምናይው ነግር ማመን አልተቸልም ምን አይነት ግዜ

  • @Amen-h5y
    @Amen-h5y วันที่ผ่านมา

    tekkl zike malet kefitan endemiyameta manm ayakm zik silu yetenaku yemimesilachewu bizuwochi nachewu ena masitewal alebn

  • @ሀሊማሀሰን2
    @ሀሊማሀሰን2 วันที่ผ่านมา

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን

  • @mekedestube
    @mekedestube วันที่ผ่านมา

    በትክክክል እህታችን አንዳንዴ በህወታችን የሚገጥሙን ነገሮች በመቻል ማለፍ አሰፈላጊነው ሰለነበርን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሀሁን 🕊🕊🕊🌹🌹

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube วันที่ผ่านมา

    አሰለም አሊይኩም የኔ መልካም ማሻአሏህ ❤❤❤❤❤❤

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw วันที่ผ่านมา

    betkekeleAndande semtawe kemhune masalfe tlke waga yasgnenale enam maslfe yekedm

  • @ekoniya
    @ekoniya วันที่ผ่านมา

    መከራና የተወርውር ድጋይ አንድ ናች ውሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት ሰላማ ፍቅር አንድነት መተሳስብ ለሀገራችን ይሁን እናመስግናለን ሀሪፍ ቁይታ ነበር

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ በያላቹህበት ሁላቹህም ሰላማቹህ የብዛ አላህ ለገሰችንን ሰላም ያረግልን🎉🎉🎉

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 วันที่ผ่านมา

    Ewunetnw yalshiwu wude tegesetu yesxene lhulachinm betegesit malkefi enden chimele berchile yen wude arfi gezenw yenbern sele nebern mlkam koyita ena mesginle

  • @መሬምቅመሟይትዩብ
    @መሬምቅመሟይትዩብ วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድናየተከበራችሁ እህትወድሞቸ እደናችሁልኝ በነበረን ቆይታ ሀሪፍነበር አገራችንን ኢትዩቢያ ሰላም ያድርግልን ❤❤🎉🎉

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa วันที่ผ่านมา

    አስለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ሀገራችንን ስላም ያርግልን ማሻላህ በጣም ሀሪፍ አስራር ነው

  • @እራህመት
    @እራህመት วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BUUdle-t3g
    @BUUdle-t3g วันที่ผ่านมา

    መልሺሳብ❤❤❤

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዓለም እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ ስለ ነበር ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገን ይሁን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @faiza5
    @faiza5 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ ውድ እህቴ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኮን ደህናመጣሺ ዉነትነዉ አላህ ብቻነዉ ከኮናችን የማይርቀን ሰዉማ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ጥሩ ግዜና አሰተማሬ እረእሰ ነበር በትክክል ለሁሉም ግዜ እንዳለው ሁሉ ብችኝነትም ግዜ ያጋጥማል❤❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ውዴ ዋውውውው ❤❤❤❤❤