- 656
- 111 964
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
เข้าร่วมเมื่อ 18 ต.ค. 2011
ይህ TH-cam Channel የእኔ የመጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ ነው:: በዚህ የዩቱዩብ ገጽ ስብከቶች፣ ወረቦች፣ ቅኔያት፣የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓት የጠበቁ መዝሙራት ይቀርቡበታል።
ሼር፣ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ኮሜንት ያድርጉና መንፈሳዊ እውቀቶችን ይሸምቱ ለሌሎች ወገኖችዎም ያጋሩ ።በሚድያ ለጠፋው ትውልድ በሚድያ እንደርስለት ዘንድ የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያበርክቱ።
subscribe
share
like
አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ::
ሼር፣ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ኮሜንት ያድርጉና መንፈሳዊ እውቀቶችን ይሸምቱ ለሌሎች ወገኖችዎም ያጋሩ ።በሚድያ ለጠፋው ትውልድ በሚድያ እንደርስለት ዘንድ የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያበርክቱ።
subscribe
share
like
አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ::
በጎሮ ቅዱስ ሚካኤል የተካሄደ ምክረ አበው መ/ሐ/እንዳልካቸው ነዋይ እና መ/ሐ/ሐዲስ ምስጢረሥላሴ
በጎሮ ቅዱስ ሚካኤል የተካሄደ ምክረ አበው መ/ሐ/እንዳልካቸው ነዋይ እና መ/ሐ/ሐዲስ ምስጢረሥላሴ
มุมมอง: 383
วีดีโอ
መላእክት ያገለግሉት ነበር ማቴ 4፥11 መጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ
มุมมอง 1032 หลายเดือนก่อน
መላእክት ያገለግሉት ነበር ማቴ 4፥11 መጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ
ነአምር ከመ እምኀበ እግዚአብሔር መጻእከ - ከእግዚአብሔር ተልከህ እንደመጣህ እናውቃለን ዮሐ 3፥2 በመ/ሐ/ ምስጢረሥላሴ ካሊፎርኒያ ደ/ይባቤ ቅ ገብርኤል
มุมมอง 3712 หลายเดือนก่อน
ነአምር ከመ እምኀበ እግዚአብሔር መጻእከ - ከእግዚአብሔር ተልከህ እንደመጣህ እናውቃለን ዮሐ 3፥2 በመ/ሐ/ ምስጢረሥላሴ ካሊፎርኒያ ደ/ይባቤ ቅ ገብርኤል
ዘበኁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሠይመከ -በጥቂቱ ታምነሃል በብዙ እሾምሃለሁ ማቴ 25፥14
มุมมอง 2612 หลายเดือนก่อน
ዘበኁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሠይመከ -በጥቂቱ ታምነሃል በብዙ እሾምሃለሁ ማቴ 25፥14
ጐጕዑ ከመተሀልዉ በምግባር ቅዱስ ዘጽድቅ እንዘ ትሴፈዉ ዕለተ ምጽአቱ ለግዚአብሔር-የእግዚአብሔርን መምጣት እየጠበቃችሁ በቅዱስ ኑሮ ለመኖር ቸኩሉ 2ጴጥ 3፥11
มุมมอง 3652 หลายเดือนก่อน
ጐጕዑ ከመተሀልዉ በምግባር ቅዱስ ዘጽድቅ እንዘ ትሴፈዉ ዕለተ ምጽአቱ ለግዚአብሔር-የእግዚአብሔርን መምጣት እየጠበቃችሁ በቅዱስ ኑሮ ለመኖር ቸኩሉ 2ጴጥ 3፥11
ወዘይወርድ ቀዲሙ እምድኅረ ሁከተ ማይ ወይትሐጸብ የሐዩ እምኩሉ ደዌ ዘቦ - ውኃው ሲናወጥ ቀድሞ የወረደ እና የታጠበ ካለበት ደዌ ሁሉ ይድን ነበር ዮሐ5፥4
มุมมอง 5642 หลายเดือนก่อน
ወዘይወርድ ቀዲሙ እምድኅረ ሁከተ ማይ ወይትሐጸብ የሐዩ እምኩሉ ደዌ ዘቦ - ውኃው ሲናወጥ ቀድሞ የወረደ እና የታጠበ ካለበት ደዌ ሁሉ ይድን ነበር ዮሐ5፥4
አዲስ ማሰሮ አምጡልኝ በውስጡ ጨው ጨምሩበት።2ነገ 2፥20 መ/ሐ/ምስጢረሥላሴ ከኢንድያና ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል
มุมมอง 2602 หลายเดือนก่อน
አዲስ ማሰሮ አምጡልኝ በውስጡ ጨው ጨምሩበት።2ነገ 2፥20 መ/ሐ/ምስጢረሥላሴ ከኢንድያና ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል
መጾሙን ይጾማል ሁሉም የአዳም ልጅ። የጊዜውን መድረስ አያውቀም እንጅ ።
มุมมอง 2482 หลายเดือนก่อน
መጾሙን ይጾማል ሁሉም የአዳም ልጅ። የጊዜውን መድረስ አያውቀም እንጅ ።
በመ/ሐ/ምስጢረሥላሴ ይህንን ከዚህ አስወግዱ ዮሐ 2፥16
มุมมอง 2753 หลายเดือนก่อน
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
መ /ሐ/ምስጢረሥላሴ ማንአዬ ከእናንተ በላይ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን ማቴ 20፥26
มุมมอง 4033 หลายเดือนก่อน
መ /ሐ/ምስጢረሥላሴ ማንአዬ ከእናንተ በላይ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን ማቴ 20፥26
ቀዳሚሃ ለጠበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር -የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው መዝ 111÷10
มุมมอง 1083 หลายเดือนก่อน
ቀዳሚሃ ለጠበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር -የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው መዝ 111÷10
ዘወረደ ኦርቶዶክሳውያን በመሉ እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ዐቢይ ጾም አቢይ ችግራችንን የሚፈታ ይሁንልን !!!
มุมมอง 1333 หลายเดือนก่อน
ዘወረደ ኦርቶዶክሳውያን በመሉ እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ዐቢይ ጾም አቢይ ችግራችንን የሚፈታ ይሁንልን !!!
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ። ወአግአዛ እምኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ገመናዬ ማርያም ለጥር አስተርእዮ
มุมมอง 984 หลายเดือนก่อน
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ። ወአግአዛ እምኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ገመናዬ ማርያም ለጥር አስተርእዮ
ወተጠሚቆ እግዚእ ኢየሱስ ሶቤሃ ወጽአ እማይ-ተጠምቆ ከውኃ ወጣ ማቴ 3÷6 በመ/ሐ/ምስጢረሥላሴ ማንአየ
มุมมอง 2515 หลายเดือนก่อน
ወተጠሚቆ እግዚእ ኢየሱስ ሶቤሃ ወጽአ እማይ-ተጠምቆ ከውኃ ወጣ ማቴ 3÷6 በመ/ሐ/ምስጢረሥላሴ ማንአየ
ሀዲጎ ፺ወ፺ተ ነገደ ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም።
มุมมอง 1265 หลายเดือนก่อน
ሀዲጎ ፺ወ፺ተ ነገደ ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም።
እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖሰ አብጽሐ።ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ።
มุมมอง 2385 หลายเดือนก่อน
እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖሰ አብጽሐ።ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ።
ኮከብ ይሠርቅ እምያዕቆብ -ከያዕቆብ ከኮብ ይወጣል።ዘኁ 24፥17 መ/ሐ/ምስጢረ ሥላሴ ማንአየ
มุมมอง 2385 หลายเดือนก่อน
ኮከብ ይሠርቅ እምያዕቆብ -ከያዕቆብ ከኮብ ይወጣል።ዘኁ 24፥17 መ/ሐ/ምስጢረ ሥላሴ ማንአየ
የሌሊቱ በረከት ከደብረ ብሥራት አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል።አምኃኆሙ አምጽኡ መድምመ።
มุมมอง 1685 หลายเดือนก่อน
የሌሊቱ በረከት ከደብረ ብሥራት አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል።አምኃኆሙ አምጽኡ መድምመ።
ወበጽሑ ውስተ ኢየሩሳሌም እንዘ ይብሉ አይቴ ሀሎ ዘተወልደ ንጉሠ አይሁድ -የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ ማቴ 2፥2
มุมมอง 1705 หลายเดือนก่อน
ወበጽሑ ውስተ ኢየሩሳሌም እንዘ ይብሉ አይቴ ሀሎ ዘተወልደ ንጉሠ አይሁድ -የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ ማቴ 2፥2
ሰምአት ማርያም ወአኀዛ መንክር። ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ እንኳን ለበዓለ ብሥራተ ገብርኤል አደረሳችሁ !!! ከደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል
มุมมอง 1845 หลายเดือนก่อน
ሰምአት ማርያም ወአኀዛ መንክር። ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ እንኳን ለበዓለ ብሥራተ ገብርኤል አደረሳችሁ !!! ከደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል
ወይእዜኒ ግብዑ ኀበ ኖላዊክሙ-ወደ እረኛችሁ ተመለሱ ። 1ኛ ጴጥ 2፥25 በመጋቤ ሐዲስ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማንአየ
มุมมอง 1625 หลายเดือนก่อน
ወይእዜኒ ግብዑ ኀበ ኖላዊክሙ-ወደ እረኛችሁ ተመለሱ ። 1ኛ ጴጥ 2፥25 በመጋቤ ሐዲስ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማንአየ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ በደብረ ብሥራት ቅዱስ
มุมมอง 4375 หลายเดือนก่อน
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ በደብረ ብሥራት ቅዱስ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ ። እም ኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ። ከደብረ ብሥራት
มุมมอง 3205 หลายเดือนก่อน
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ ። እም ኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ። ከደብረ ብሥራት
ወብርሃንሰ በውስተ ጽልመት ያበርህ -ብርሃን በጨለማ ያበራል። ዮሐ 1፥5 በመጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ
มุมมอง 2866 หลายเดือนก่อน
ወብርሃንሰ በውስተ ጽልመት ያበርህ -ብርሃን በጨለማ ያበራል። ዮሐ 1፥5 በመጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ
ወይትፌጸም ኩሉ ዘጽሑፍ ውስተ መጻሕፍተ ነቢያት ላዕለ ወልደ ዕጓለ መሕያው-በነቢያት መጻሕፍት የተጻፈው ሁሉ ይፈጸማል ሉቃ 18፥31 # በመ/ሐ/ምጢረሥላሴ
มุมมอง 4336 หลายเดือนก่อน
ወይትፌጸም ኩሉ ዘጽሑፍ ውስተ መጻሕፍተ ነቢያት ላዕለ ወልደ ዕጓለ መሕያው-በነቢያት መጻሕፍት የተጻፈው ሁሉ ይፈጸማል ሉቃ 18፥31 # በመ/ሐ/ምጢረሥላሴ
ረከብናሁ ለኢየሱስ -ኢየሱስን አገኘነው። ዮሐ 1÷46 በመጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ
มุมมอง 1726 หลายเดือนก่อน
ረከብናሁ ለኢየሱስ -ኢየሱስን አገኘነው። ዮሐ 1÷46 በመጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ
አቤት መመምህር ያኑርልንእንዴት ደስ እንደሚል
አሜን 🎉🎉🎉🎉
ገሞራው ተነሳ ይበል ነው
ኧረ ሙሉውን ልቀቁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልል ልል❤❤❤ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ይበል ነው❤
ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ❤❤❤❤
Kal hiwot yasemaln
ይበል ይበል
አሜን❤❤❤😂
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታዬ!!
ኦርቶዶክስ ሙሉ በኩለሄ ናት የምንለው በምክንያት ነው ሽህ አመት ይኑሩ መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን
ዋው ያገሬ ልጅ ይመቸው መምህር ማዕበል ፈጠነ ❤❤❤
የሊቃውንቶች ሞራል ቃላት ያጥረኛል
ቃሌሕይወት ያሰማልን
kale hiwot yasemalin beselam wede agero yimelisot amlake tekle alfa yitebikot
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን። እንደ እናንተ ዓይነት መምህራንንም አያሳጣን
ቃለህይወት ያሰማልን
እረ እመብርሃን ምን አይነት ሊቅነት ምን አይነት ፍቅር ነው ይበል ይበል ይበል
ቃለህይወት ያሠማልን የኔታ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
ይበል ነው ባይገባንም❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን በሰላም ይመለሱልን ❤❤❤
ጥዑም ትምህርት እውቀትን ከትህትና ያጣመሩ ብርቅየ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
የኔታ ሠምረአብ እኔ ደግሞ ምን እና ትሕትና አለኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር።
ኔታ ድምጽ የጥራት ችግር አለበት ያንን ለመቅረፍ ደረት ላይ የምትያያዘውን ወየር ለስ ማይክ ቢጠቀሙ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አመሰግናለሁ እሞክራለሁ መልካም ሐሳብህን ስለ ለገስከኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማን! 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ...
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾
አሜን አብሮ ያሰማን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ምስጢረ ሥላሴ። በማይጠገብ ትምህርተዎ ተጎብኝተናል ይኑሩልን።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን!
ዋው ይነዝራል ተዋህዶ ሰማያዊት እምነት
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ሊቃውንትን ያቆይልን፣ያብዛልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን።
አሜን አብሮ ያሰማን
Yibel new! Egziabher yitebikilin!!!
⚡️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርታቱን ይስጥልን መምህር፣እናመሰግናለን
አሜን ወንድሜ ምሕረቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ያሰማን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ
መምህር ይህን ሰማያዊ ዜማ እባክዎት እየደጋገሙ ያቅርቡልን
እውነት ነው አቀርባለሁ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
መልካም በዓል መምህር
አሜን ለሁላችን ወንድሜ በዓሉን የበረከት ያድርግልን !!!
ይበል ነው 🙏
መምህራች እናመሰግናለን
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
አሜን አብሮ ያሰማን
እጅግ ደስ የሚል ጊዜ ነበር በብዙ የተባረክንበት...."ብስራተ ገብርኤል"
እውነት ነው ቅዱስ ገብርኤል በረድኤቱ አይለየን